cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ለፍቅሬ ♥️ ስል😍😍😍

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ @bina ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 https://t.me/yene_fikir

Show more
Advertising posts
263
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጥያቄ ቁጥር 1 ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት 1=5 2=10 3=15 4=20 5= ? ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
Show all...
A.0
B.10
C.30
D.25
ይሄን ምርጥ🔞 #የሴክስ ፊልም🔞 በትርጉም በ ቻናላችን ላይ በጥራት ተለቀዋል ማየት ለምትፈልጉ ሰዎች ቻናላችንን JONE ብለው ይቀላቀላሉ 🔞Porn ከምታዩ ይህንን ምርጥ የፍቅር ፊልም ብታዩ ይመረጣል።
Show all...
🔞ከ18+በላይ ለሆናቹ ብቻ የተከፈተ🔞
🔞እድሜው ከ18+ በላይ🔞
🔞JOIN +18🔞
ይሄን ምርጥ🔞 #የሴክስ ፊልም🔞 በትርጉም በ ቻናላችን ላይ በጥራት ተለቀዋል ማየት ለምትፈልጉ ሰዎች ቻናላችንን JONE ብለው ይቀላቀላሉ 🔞Porn ከምታዩ ይህንን ምርጥ የፍቅር ፊልም ብታዩ ይመረጣል።
Show all...
🔞ከ18+በላይ ለሆናቹ ብቻ የተከፈተ🔞
🔞እድሜው ከ18+ በላይ🔞
🔞JOIN +18🔞
💔ንገሩት ለዛ ሰዉ💔 ❤️‍🔥❤️‍🔥🙇‍♀🙇‍♀🙇‍♀ 💌 #ናፍቄዉ አለዉቅም💌 ❤️‍🔥❤️‍🔥አስገራሚ የፍቅር ደብዳቤ❤️‍🔥❤️‍🔥 ❇️በጣም ትወዱታላችሁ❤️ገብታችሁ አንብብቡልኝ🙏 ይመቻችሁ ✌️ 👇👇👇👇👇👇
Show all...
💌💌ናፍቄው አላውቅም💌💌
🌹🌹የፍቅር ደብዳቤ🌹🌹
Show all...
🏬🎉️️️️️️️️️SHOA 25th anniversary shopping allowance🛒

🐟🥩️️️️️️ Take the survey for a chance to win cash prizes 🍊🍉🎈️️️

ሰበር መረጃ የፌዴራሉ መንግሥት እና የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እየመከሩ ነው። ምክክሩ የኦርቶዶክሳውያንን እንቅስቃሴ ለመግታት መፈንቅለ መንግሥት ተደረገ የሚል ዜና ማውጣትና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጅ ነው። በዚህም መሠረት ከተሳካላቸው ሰልፉን ማስቀረትና አንቂ የሆኑ የተዋሕዶ ልጆችን እየለቀሙ ማሰርና መምታት መሆኑ ተሰምቷል። ውይይታቸው በጋራ ስምምነት ከተደረሰበት መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደረገ የሚለው ሐሰተኛ ዜና ከነገ ጀምሮ ባሉት ሰባት ቀናት ውስጥ ሊካሄድ ይችላል። (መረጃዎችን ለሕዝብ ለማድረስ ጓደኝቻችሁን ሰብስቡልን) Join bemalet yeklakelun👇👇👇 https://t.me/EOTB_YEGNA
Show all...
ተከታታይ ልቦለድ 🌹የፍቅር ንቅሣት♥ ላይክ ሸር ያድርጉ !! ክፍል 1⃣ ✅በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ልብ አንጠልጣይ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✅ ▶️ የካቲት 5/2010አ.ም ለኔ ልዩ ቀን ነበረች።ለኔ ብቻ ሣይሆን ለሮቢዬም እንደዛው ርብቃ እባላለው።የካቲት 5 ከሮቢዬ ጋ የፍቅር ጊዜያችንን ሀ ብለን የጀመርንባት የቀኖች እና የፍቅራችን የመጀመሪያ ቀን ሠኞ ነበረች።ከሮቢዬ ጋ የተዋወቅንበት አጋጣሚ እነሆ እናት አና አባቴ ስለተለያዩ እኔ የምኖረው ከአባቴ ጋ ነው ይሁንና የሣምንቱን መጨረሻ የእረፍት ቀነሠቶች እናቴ ገረ ነበር ማሣልፈው እኔ እና ሮቢ በተገናኘንበት ጊዜ እናቴ ከአባቴ በኀላ ካገባችው ባሏ ከአንድ ልጃቸው(ከእህቴ) እና ከእናቷ(ከአያቴ) ጋ እነ ሮቢ ግቢ ተከራይተው ነበር ሚኖሩት።እለተ ቅዳሜ ነበር ህዳር 23/2010አ.ም እናቴ እነ ሮቢ ቤት በቅርቡ ስለሆነ የተከራየችው እኔ ስለማላውቀው ልትወስደኝ ነበር ከአባቴ ጋ ምኖርበት ቤት የመጣችው ከእናቴ ጋ ተያይዘን ወደ አዲሡ ቤታቸው ሄድን።ስንደርስ በሩን የከፈተችልን ሮቢ ልክ እንደ እህቱ የሚያያት ፍቅር ነበረች።ማም ከፍቅር ጋ ካስተዋወቀችን በኀላ ወደ ውስጥ ገባን።ወደ ውስጥ ስንገባ የት/ቤት ልብስ ታጥቦ ተሠጥቶ ነበረ።የዩኒፎርሙ አሠፋፍ የወንድ ይመስል ነበር ደሞ አልተሣሣትኩም የሮቢ ነው።እቤት ገብቼ ትንሽ አረፍ እንኳን ሣልል ፍቅር ብዙ ደብተሮች ይዛ መጥታ አስጠኚኝ አለችኝ።ይሄ የማም ስራ ነው።ሁሌ በሄደችበት ሁሉ ከአባቴ ስለወረስኩት ት/ት ላይ ስላለኝ ጉብዝና ታወራለች።ለነገሩ ፍቅር የ3ተኛ ክፍል ተማሪ ነበረች።እናም ፍቅርን እያስጠናሇት እቤት ውስጥ፡ስለሞቀን ወደ ውጪ ወጣን።ውጪ ሮቢ ልብስ እያጠበ እናቱ ደግሞ ቡና እየወቀጠች ነበር።ከዛ እናቱን ሄጄ ሠላም አልኳት ተዋወቅን አስቴር እባላለው ስትለኝ ርብቃ አልኳትኝ።<ሮቢ ና ተዋወቃት የሚሚ ልጅ ናት እኮ>አለችው።ከዛ ከሮቢ ጋ ተዋወቅን።የኔና የሮቢ የመጀመሪያ ትውውቃችን እንዲ ነበር።እኔም ፍቅርን ማስጠናት ጀመርኩኝ።ሮቢ ልብሡን አጥቦ ሲጨርስ አጠገቤ መጥቶ ቁጭ አለና አንድ አንድ እያልን በደንብ መተዋወቅ ጀመርን።ሮቢ ልክ እንደኔ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበር።ወደ አመሻሹ ላይ ሁሉም ውጪ ተቀምጦ እኔ ቡና አፈላው።ስጨርስ ሮቢ እና የማም ባል ዛፍ መቁረጥ ጀመሩ።ሮቢ ሲቆርጡ ስልኩ እንዳይወድቅበት ብሎ ዘፈኑን እንደከፈተው lock አድርጎት ለፍቅር ሠጣት።ከዛ ፍቅር አጠገቤ መጥታ ተቀመጠች ድንገት ዞር ስል emergency call ሚለው ላይ ስልክ እየፃፈች ነበር የማነው ፍቅር ስላት የሮቢ ነዋ አለችኝ ታድያ እኔም ሰልኩን ሽምድድ አድርጌ እቤት ገብቼ ስልኬ ላይ save አደረኩት። ይቀጥላል .... .... ቻናሉን ሸር ያድርጉ ! https://t.me/yene_fikir
Show all...
የኔ ❤️ፍቅር

*መርጥ የፍቅር ጥቅሶች *ሁሉንም አንድ ላይ 4 Comment @bina170 And Contact @bina170

😥 ፍቅር ጠላቴ ነው 😥 በእርግጥ ለታደለው አፍቅሮ ላገኘው ፍቅር ጠላት አይደል ጓደኛ ወዳጅ ነው... ለኔ ግን ጠላቴ ባለጋራዬ ነው አዋዶ ትቶኛል ልቤን ቀምቶኛል ገንዘቤን ንብረቴን ሁሉን ወስዶብኛል በመውደድ አኑሮ በናፍቆት ገሎኛል ታዲያ ከዚ በላይ የቀረው ምንድነው ተውኝ አታንሱብኝ ፍቅር ጠላቴ ነው።
Show all...
ይሄን ምርጥ🔞 #የሴክስ ፊልም🔞 በትርጉም በ ቻናላችን ላይ በጥራት ተለቀዋል ማየት ለምትፈልጉ ሰዎች ቻናላችንን JONE ብለው ይቀላቀላሉ 🔞Porn ከምታዩ ይህንን ምርጥ የፍቅር ፊልም ብታዩ ይመረጣል።
Show all...
🔞ከ18+በላይ ለሆናቹ ብቻ የተከፈተ🔞
🔞እድሜው ከ18+ በላይ🔞
🔞JOIN +18🔞