656
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
656
የቀድሞው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) አባልና ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ሙሼ ሰሙ ስለ ብርቱካን እንዲህ ብለዋል፡-
"የወጣትነት ተስፋሽን ለጊዜውም ቢሆን አጨልመውታል። በበደል ላይ በደል እንዲሉ ያለ አቅምሽ የተሸከምሽውን መከራና ፍዳም ተክደሻል። ይህም ሆኖ ግፈኞችንና ሞትን አሸንፈሽ ዛሬ በሕይወት ብቅ ብለሻል። ለዚህ ላበቁሽ ጋዜጠኞች ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
"በወቅቱ ጩኽትሽን ለመጮኽ ብሞክርም በበደልሽ ልክ እንዳልነበር ዛሬ ይበልጥ ተሰምቶኛል። ትናንት የግፈኞችን ጨካኝ ክንዶች እንደተቋቋምሽ ሁላ ወደፊትም በስኬት ጎዳና እንደምናይሽ ጽናትሽ ከበቂ በላይ ምስክር ነውና በርቺ !!
ወገን፣ ግፍና መከራዋን መቀልበስ ባንችል እንኳ እህታችንን አለሁልሽ እንበላት፣ ወደ ሕይወት ጎዳናም እንመልሳት፣ እናቋቁማት!"
656
“ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተዋሳኝ ለመሆን ለያዘችው ሁለንተናዊ ጥረት እስራኤል እንደምትደግፍ ቤንጃሚን ኔታንያሁ አሳወቁ!!
ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር በስልክ ተነጋግረዋል።
ሁለቱ መሪዎች በአፍሪካ ቀንድ በተለይም በቀይ ባህር ቀጠና እያደገ የመጣውን ሽብርተኝነት በጋራ ለመፋለም በሚችሉበት ዙሪያ ሰፊ ምክክር ያደረጉ ሲሆን ፥ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተዋሳኝ ሀገር ለመሆን በምታደርገው ሁለንተናዊ ትግል እስራኤል ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አረጋግጠውላቸዋል
656
#ጄኔራል_ምግበይ_ሃይለ
"ጄኔራል ምግበይ ሃይለ የትግራይ ጊዜያዊ መንግስት አካል መሆናቸውን ገልጸው፣ አሁን በመደበኛ ስራቸው ላይ እንደሚገኙና ስራቸውም ፀጥታን ማስከበር እንደሆነ ተናግረዋል። የመከላከያ መግለጫ እንደገረማቸውና እየተንቀሳቀሱ ያሉት በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት እንደሆነ አስረድተዋል። ከፋኖ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው አጽንኦት ሰጥተዋል።"
Telegram
Telegram
Tiktok
Tiktok
656
#ጄኔራል_ምግበይ_ሃይለ
"ጄኔራል ምግበይ ሃይለ የትግራይ ጊዜያዊ መንግስት አካል መሆናቸውን ገልጸው፣ አሁን በመደበኛ ስራቸው ላይ እንደሚገኙና ስራቸውም ፀጥታን ማስከበር እንደሆነ ተናግረዋል። የመከላከያ መግለጫ እንደገረማቸውና እየተንቀሳቀሱ ያሉት በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት እንደሆነ አስረድተዋል። ከፋኖ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው አጽንኦት ሰጥተዋል።"
656
የአገልግሎት ሰዓት ደንብ አፈጻጸም
* በአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት አካባቢዎች የአገልግሎት ሰዓት ደንብ አፈጻጸም መመሪያ እስኪወጣ ድረስ አይተገበርም።
* ነጋዴዎች የደህንነት ስጋትና ሌሎች ቅሬታዎች አቅርበዋል።
* ምክትል ከንቲባው የአፈጻጸም መመሪያው ሲወጣ እንደሚተገበር ገልጸዋል።
Telegram
Telegram
Tiktok
Tiktok
656
#የፋኖ እና #የትግራይ ኃይሎች ጥምረት* መከላከያ በአማራ ክልል የፋኖን ጥቃት አከሸፈ። * "ዘመቻ አንድነት" የተባለው ጥቃት በጄ/ል ምግበይ ሀይለ መመራቱን መከላከያ ገልጿል። * መከላከያ 576 የፋኖ አባላትን መደምሰሱን አስታውቋል። * ከፍተኛ የጦር መሳሪያዎችም መማረካቸውን መከላከያ አስታውቋል። * የተረፈው የፋኖ ሀይል ተበታትኗል ተብሏል። Telegram Telegram Tiktok Tiktok
656
#መከላከያ
* መከላከያ በአማራ ክልል የፋኖን ጥቃት አከሸፈ።
* "ዘመቻ አንድነት" የተባለው ጥቃት በጄ/ል ምግበይ ሀይለ መመራቱን መከላከያ ገልጿል።
* መከላከያ 576 የፋኖ አባላትን መደምሰሱን አስታውቋል።
* ከፍተኛ የጦር መሳሪያዎችም መማረካቸውን መከላከያ አስታውቋል።
* የተረፈው የፋኖ ሀይል ተበታትኗል ተብሏል።
656
656
🌍 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ
እረፍት
🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-2 ግብፅ 🇪🇬
#ሳላህ 32'
#ዚዞ 40'
@ephremgetachewofficial
@ephremgetachewofficial
656
Notcoin እና Dog የሠራቹህ ይሔ እንዳያመልጣቹህ👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=GA2GZGjq
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=GA2GZGjq
656
Repost from Fast forex
Notcoin እና Dog የሠራቹህ ይሔ እንዳያመልጣቹህ👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=GA2GZGjq
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=GA2GZGjq
656
ዩኒቨርስቲ ገብቼ የትኛውን የትምህርት መስክ ልማር?
በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ምርጥ የትምህርት መስክ የቱ ነው?
ለ Social science
ለ Natural science
ለሁለቱም የትምህርት መስክ በዩኒቨርሲቲ መማር ያለባቹህ ምርጥ የትምህርት ፊልዶችን በዩቲዩብ ቻናላችን ታገኛላቹህ👇👇
https://youtu.be/cK7R0n1em6M?Sub_confirmation=1
https://youtu.be/cK7R0n1em6M?Sub_confirmation=1
https://youtu.be/cK7R0n1em6M?Sub_confirmation=1
👆 Which field is best in Ethiopia universities
656
X Empire ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ይጠናቀቃል። አንድ ግዜ ገብታቹህጨ ብዙ መሠብሰብ ስለምትችሉ ያልጀመራቹህ አሁኑኑ ጀምሩ።👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero645488767
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero645488767
656
Repost from Fast forex
የBinance ኤርድሮፕ የሆነው MoonBix Snapshot November 4 እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል
✅ Daily Check In
✅ Task ስሩ
✅ Game ተጫወቱ
ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_645488767&startapp=ref_645488767&utm_medium=web_share_copy
656
#moonbix
✅|| ይህ የባይናንስ ፕሮጀክት ነው። ቀ24 ሰዓት 3.5 ሚሊዮን ሰዎች ጀምረውታል።
✅|| እንደ ሌሎች ኤርድሮፖች ብዙ ኮይኖች በአንዴ ለመሰብሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው።
✅|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም።
✅|| ብዙ ነጥብ ለመሰብሰብ ታስኮችን ስሩ እንዲሁም ጌም ተጫወቱ በየሰዓቱ 6 እድል ይሰጣል።
✅|| ቀድሞ የጀመረ 100% ተጠቃሚ ይሆናል። አሁኑኑ ብትጀምሩት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።
ለመጀመር 👇👇
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_645488767&startapp=ref_645488767&utm_medium=web_share_copy
656
Repost from Fast forex
Lost Dogs ላልጀመራቹ 2 ሳምንታቶች ብቻ ይቀሩታል 👋
የኖትኮይን መስራቾች ነው የጀመሩት ብዙም ግምት እየተሰጠው ነው በቀን አንድ ጊዜ እየገባቹ ነው ምትሰሩት አይለፋቹ 🙌
ለመጀመር ምትፈልጉ 👇👇
https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_1813400177__s_573809
https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_1813400177__s_573809
656
Repost from Fast forex
ብዙዎቻችሁ ችላ ያላችሁት ይህ Airdrop ከበርካታ ፕሮጀክቶች አንፃር በጣም ትልቅ መሆኑን ባለፉት ቀናቶች ውስጥ አይተናል።
Fintopio እራሱን የቻለ እንደ ቴሌግራም ዋሌት በውስጡ ይዟል በተለይ ቴሌግራም ዋሌት verify ያላደረጋችሁ ሰዎች በዚህ wallet አማካኝነት መላላክ የምትችሉበት መንገድ ተካቶበታል ። በቴሌግራም contact ማንኛውም crypto መላላክም ትችላላችሁ ።
✅ ከዚህ በተጨማሪ የራሱ የሆነ ኤርድሮፕ የያዘ ሲሆን Active ሆናችሁ claim አርጉ
START በሉት ወደ Website ወስዶ ይመልሳችኃል
👉 WALLET CREATE አድርጉ
👉 FARM HOLD የሚለው ውስጥ ግቡ
👉 በየ 8 ሰአቱ FARM አድርጉ LIKE BLUM
THIS IS A PROJECT FROM MAJOR CEO 👌
ለመጀመር👇
https://fintop.io/2uKXs7jfUL
https://fintop.io/2uKXs7jfUL
656
Repost from Learn English Language
Dogs Token ኖሯችሁ Wallet Verify አድርጎ P2p ላይ መሸጥ ላልቻላችሁ እኔ እየገዛሁ ነው ።
Inbox መጥታችሁ Hi አትበሉ ቀጥታ መሸጥ የፈለጋችሁትን dog ብዛት ተናገሩ።
ከDogs Bot Claim ያላደረጋችሁ አትምጡ እሱ አይሸጥም ።
መሸጥ የምትፈልጉ👇👇
@Yo9876543
@Yo9876543
