2 563
Subscribers
-124 hours
-227 days
-8730 days
Posts Archive
2 563
የምር ግን ወደ ቁምነገሩ ስንመለስ ውጤት ያልመጣላቸው ወይም local ሆነው ሚማሩ ልጆች ናቸው በጊዜ ላይፋቸውን እያስተካከሉ ያሉት ትገባለህ endegna የቆረፈደ engineering ትማራለህ ስጦታ ገና ወደ ላይፍ ለመመለስ ከ0" ትጀምራለህ
ምቆጭበት ነገር ቢኖር የ3አመት ት/ት አለመምረጤ ነው ካለፋቹ በቻላቹ አቅም ወደ ከተማቹ ጊቢ አስቀይሩ የምር ላይፍ ምናምን ሚባለው ሳክስ ነው ወይ ትበላሻለህ ወይ ሰነፍ ሆነህ ትወጣለህ
