en
Feedback
ቶተንሃም ኢትዮ ፋንስ ™

ቶተንሃም ኢትዮ ፋንስ ™

Open in Telegram

✌️ሰላም ውድ የታላቁ እና የሃይሉ ክለብ ቶተንሃም ደጋፊዎች ይህ ቻናል በሀገራችን ያለ ብቸኛው የቶተንሃም ቻናል ነው ! በዚህ ቻናል ላይ ፦ ➠ ስለ ክለባችን ቶተንሃም ዝውውሮች ➠ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች ➠ ስለ ክለባችን ታሪኮች እና ➠ ጨዋታዎችን ከየሜዳቸው የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ! 🤍

Show more
551
Subscribers
-224 hours
-37 days
+1230 days
Posts Archive
👏🏻 ሪቻርሊሰን ከሚደግፈው ክለብ ቫስኮ የቀረበለትን ሃሳብ ተቀብሏል ግን ስፐርስ የውሰት ዝውውሩን ውድቅ አድርገውታል 👀❌ ሪቻርሊሰን ዛሬ ከሰአት በኋላ ዜናውን የሰማ ሲሆን ተጫዋቹ ለቫስኮ የመጫ
👏🏻 ሪቻርሊሰን ከሚደግፈው ክለብ ቫስኮ የቀረበለትን ሃሳብ ተቀብሏል ግን ስፐርስ የውሰት ዝውውሩን ውድቅ አድርገውታል 👀❌ ሪቻርሊሰን ዛሬ ከሰአት በኋላ ዜናውን የሰማ ሲሆን ተጫዋቹ ለቫስኮ የመጫወት እድል በጣም ተደስቶ ነበር! 🗞️🇧🇷 በቅርብ ቀናት ውስጥ የቫስኮ ደጋፊዎች ተጫዋቹን ለማስፈረም የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ከፍተዋል ፣በወደፊት ህይወቱ ላይ ውሳኔ እየጠበቀ ብቃቱን ለመጠበቅ ከቶተንሃም ጋር ልምምዱን ቀጥሏል! 🤷‍♂️🙏 [ geglobo ] 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @EthioSpurs_Offical 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @EthioSpurs_Offical

ያስፈልገን ይሆን🧐

12 shots no ontarget

ስፐርስ 0.86xG ፎረስት 0.56xG
ስፐርስ 0.86xG ፎረስት 0.56xG

አሁን ስፐርስ ላይ እየሆነ ያለው ምንድን ነዉ ብላችሁ ታስባላችሁ? ምንድነው ችግራችን? 👇👇

ተጠናቀቀ

0 ኦን ታርጌት 0

15 ሰከንድ ቀረ

ለ 1 ነጥብ እየቶጫወትን ነው

ዴዘርቢ ተከላከሉ አለ

ሪቺ ሳይሆን እሱ ነው ከቡድኑ መቀነስ ያለበት

ኢሄን ማልያ መልበስ የለበትም

ድጋሚ መመለስ የለበትም

ቴል ወጣ

ቴል ወጣ

ሙድሪክ

በጣም ቀፋፊ ታክቲክ

ምንን ድን ነው ሚሰሩት