en
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Open in Telegram
3 563
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-7630 days
Posts Archive
የኛን private channel በቅርቡ ከፍላቹ መቀላቀል የምትፈልጉ @elevate_pay እዚ ላይ አዳዲስ መረጃ ታገኛላቹ ስለ ክፍያው እና በውስጡ ስለምታገኙት ነገር proof

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ አሳውቋል። via

በቅርቡ study challenge schedule ለ2017 ተፈታኞች ይለቀቃል አሱን ለማግኘት የግድ መመዝገብ አለባችሁ ዋጋ 200birr @elevadmin ለጥያቄ

+3
All Books Available ከላይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ናቸው:: ሁሉንም የት/ዓይነት የያዘ App ስለሆነ ለመምህራን እና ለተማሪዎች ለአጠቃቀም ምቹ ነው።          

📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer ለመቀላቀል  @elevateTutorial @elevateTutorial @elevateTutorial

#Update አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድል እንደሚሰጥ ዛሬ መግለፁ ይታወቃል። እንዴት ማመልከት ይችላሉ? በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪ ከሆኑ ያመልክቱ። በ https://portal.aau.edu.et በመግባት Apply for Admission የሚለውን በመጫን መሰረታዊ መረጃዎች ከሞሉ በኋላ Sponsorship ለሚለው Government Scholarship የሚለውን በመምረጥ Other Reason ለሚለው “more than 500 and above” በማለት በክፍት ቦታው ላይ በመፃፍ የ12ኛ ውጤት ያስመዘገባችሁበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜ 👇 ሐሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ይህ ጥሪ ከዚህ ቀደም ያመለከቱት አመልካቾች አያካትትም። @tikvahuniversity

1. She needs to ___ her old clothes before she moves.   - A) throw away   - B) take over   - C) give out   - D) put off 2. I was really ___ by the ending of the movie.   - A) let off   - B) taken aback   - C) put up   - D) given in 3. He decided to ___ from his job to pursue his dream of traveling.   - A) take off   - B) break up   - C) give up   - D) quit 4. Can you please ___ the light? It’s too bright.   - A) turn off   - B) take away   - C) bring down   - D) put out 5. They need to ___ the project before the deadline.   - A) work on   - B) finish up   - C) break down   - D) turn in

https://youtube.com/@elevatetutorial1?si=ib6goH6m8EeZ3njf 4.5k በላይ ደርሰናል እናመሰግናለን
https://youtube.com/@elevatetutorial1?si=ib6goH6m8EeZ3njf 4.5k በላይ ደርሰናል እናመሰግናለን

photo content

for Remedial program @elevateRemedial

photo content

Answer none of them its 11/3

  2 · 3x - 2 · 4 = 14 This simplifies to:   6x - 8 = 14 ### Step 2: Add 8 to Both Sides To isolate the term containing x, add 8 to both sides of the equation:   6x - 8 + 8 = 14 + 8 This simplifies to:   6x = 22 ### Step 3: Divide by 6 Now, divide both sides by 6 to solve for x:   x = 22/6

photo content

The expression 2(3x - 4) = 14 can be simplified to find x. What is the value of x?   A 5   -B 7 (   C 8   D 6

The answer is C 🤔

Salm was _ poor perents. A. Born in B. Born of c. born to D. Born at

1. What is the unit of electric current?   - A) Volt   - B) Ohm   - C) Ampere   - D) Watt   2. Which component is used to store electrical energy?   - A) Resistor   - B) Capacitor   - C) Inductor   - D) Diode   3. In a series circuit, the total resistance is given by:   - A) R_total = R1 + R2 + R3 + ...   - B) R_total = 1/R1 + 1/R2 + 1/R3 + ...   - C) R_total = R1 - R2 - R3   - D) R_total = (R1 R2 R3) / (R1 + R2 + R3)   4. Ohm's Law states that:   - A) V = I * R   - B) V = R / I   - C) V = I + R   - D) V = I - R

📕 For All Grade 9- 12 students 📚 Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000
+7
📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer ለመቀላቀል  200birr @elevadmin አናግሩኝ ምዝገባ ለማድረግ @ElevateTutor_bot

### Physics 1. Grasp the Fundamentals: Focus on understanding core principles (e.g., Newton's laws, conservation laws) that govern physical phenomena. 2. Link Theory with Practice: Regularly solve problems related to the concepts you learn. Use real-life examples to relate to theoretical principles. 3. Utilize Diagrams: Draw diagrams to visualize problems, especially in mechanics and electromagnetism. 4. Conduct Experiments: When possible, perform simple experiments to see the concepts in action, enhancing your understanding. 5. Review Regularly: Consistently revisit topics to strengthen retention and understanding.