cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SINGER BEREKET TESFAYE-መምህሩ

" እነርሱም። ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ? አሉት፤ ትርጓሜው መምህር ሆይ ማለት ነው።"(የዮሐንስ ወንጌል 1:39) በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join አድርጋችሁ ተባረኩ! መዝሙር ለመላክ ▶ @BertesfamemiheruBot ◀ 🎶🎶" በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:3)

Show more
Ethiopia9 113The language is not specifiedMusic41 328
Advertising posts
1 033
Subscribers
+124 hours
+137 days
+5030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
SINGER BEREKET TESFAYE-መምህሩ

Boost this channel to help it unlock additional features.

3👍 1🥰 1
Show all...
Selam Desta - አልደራደርም [ New Ethiopian Gospel Song 2020_2021 ]

#Selam_Desta #New_Ethiopian_Gospel_Songs_2020/2021 Selam Desta አልደራደርም New Ethiopian Gospel Song 2020/2021, new Ethiopian gospel songs this week, ሀይማኖቴን እምነቴን አንተን ጌታ ከላይ አንዴ ያገኘሁ የኔን ቤዛ የአምላኬን ፀጋ በመሰሰን አልለውጥም ንጉሴን አንተን ኢየሱሴን አልክድንም ሀይማኖቴን ማህተቤን አንተን ጌታ ከላይ አንዴ ያገኘሁ የኔን ቤዛ የአምላኬን ፀጋ በመቅለል አልለውጥም ንጉሴን አንተን ኢየሱሴን አልክድንም አልደራደርም ባንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘሁ ውዱ ስጦታ አንተ ነህና የእኔ ጌታ በመረቀልን በአዲስና በህያው መንገድ ወደ ቅድስቲቱ በኢየሱስ ቀርበን የእውነትን እውቀት ከአገኘን ወዲህ ወድን በሐጢአት እንዴት እንፀናለን ወደን ሐጢአትን እንዴት እናደርጋለን አንደራደርም ባንተ ጉዳይ እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ውዱ ስጦታ አንተ ነህና የእኛ ቤዛ

3
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024 https://youtube.com/watch?v=ZQ4o5Pmlwy8&si=4ALO0WhM2q8nvKY3
Show all...

🥰 1