cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@HabtamuRevival

ወንጌል ለሰው ዘረ ሀሉ

Show more
Advertising posts
3 739
Subscribers
+3424 hours
+1957 days
+62830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:04
Video unavailableShow in Telegram
Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ 10 minute left 👈👈👈
Show all...
2.51 KB
Step 1
Repost from Album_songs
🖥መንፈሳዊ ፊልም ማየት ለሚወድ ሰው የተከፈተ ቻናል ሁላችሁም ተቀላቀሉ🎥 @hiwotenlekrstis
Show all...
🎥አማርኛ ፊልም 🇪🇹
🎥ጎጃምኛ ፊልም 🎥
🎥እንግሊዘኛ ፊልም 🎥
🎥ተከታታይ ፊልም 🎥
🎥አጫጭር ፊልም 🎥
🎥አስተማሪ ፊልም 🎥
🎥Christian 🎥
🎥ድራማ 🎥
🖥ሁሉንም ለማግኘት🖥
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
Show all...
ምርጥ 10
ምርጥ 5
ምርጥ 3
ሁሉንም አንድ ላይ
Photo unavailableShow in Telegram
#እንደ_በዓለ_ሃምሳ_ቀን እንደ መጀመሪያው ና ደግመህ በህይወቴ ሙላኝ በመንፈስህ ልሂድ ወደሰማይ ልሂድ ወደሰማይ😭🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭😭 ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² #ድንገት_እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው_የነበሩበትንም_ቤት_ሁሉ_ሞላው። ³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች #ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው። ⁴ #በሁሉም_መንፈስ_ቅዱስ_ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር። #ጌታኢየሱስ_ሆይ👏👏😭 ያ ሐዋርያቶችን ያስጨከነ መንፈስ እስከ ሞት ድረስ እንድታመኑ ፤ ዓለንና በዓለም ላይ ያለው ሁሉ እንድንቁ ያደረገ፤ ለሰማያዊ ተልዕኮ የለያቸው ያለ ፍርሃት በድፍረት ወንጌልን እንድናገረ፤ ቃሉ በግልጥ እንድስብኩ ያስቻለው መንፈስ ቅዱስ ኦ ጌታ ሆይ 😭 እንደገና በእኛም ላይ በኃይል ይሙላብን😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 @markengeta
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Show all...
💙💙ዮሐንስ ግርማ❤️❤️
💙💙እንደለ ወ/ግዮርግስ❤️❤️
💙💙ታምራት ሃይሌ❤️❤️
💙💙ደዊት ጌተቸው❤️❤️
💙💙መስከረም ጌቱ❤️❤️
💙💙ታስፋዬ ገብሶ❤️❤️
💙💙ይትበረክ ተምሩ❤️❤️
💙💙አድሱ ወርቁ❤️❤️
💙💙ደንኤል አ/ሚከኤል❤️❤️
💙💙ቤተልሔም ተዘራ❤️❤️
💙💙ሰለሞን(ኦሮምፋ)❤️❤️
💙💙በብ❤️❤️
💙💙ደረጄ ከበደ❤️❤️
💙💙መስፍን ጉቱ❤️❤️
💙💙ሰላም ደስታ❤️❤️
💙💙ሸወዬ ደምጤ❤️❤️
💙💙ሊሊ(ቃል ክደን)❤️❤️
💙💙ይትበረክ አለሙ❤️❤️
📌📌ሁሉንም 📍አንድ📍 ላይ ለመግኛት📌📌
Photo unavailableShow in Telegram
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
Show all...
🎸🎸የመዝሙር🎷🎷
✝✝የስብከት☦☦
🛐🛐የጸሎት🛐🛐
🚸የወጣቶች 🚸
🔞🔞የምክር 🚷🚷
🈯️💹በተለየዩ ቋንቋዎች🈹🈲
🈴የአማርኛ 🈴
🅾Affan Oromo🅾
🈂የትግርኛ🈂
🛗በደቡብ ቋንቋዎች🛗
🚾Hadyyisa🛅
🆖ጉራግኛ🆖
🛜Kambatissa🛜
🈸Wolayitigna🈸
🉑Gamogna🉑
🈳Gediogna🈳
🌐🌐ሁሉንም አንድ ላይ🌐🌐
ኔትወርክ ችግር ነው ይቅርታ
Show all...
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና፥ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ። ⁶ ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።
Show all...
ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እርሱንም በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱ ተሰጥቶ በዓመፀኞች እጅ ሰቅላችሁ ገደላችሁት። ²⁴ እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።
Show all...
1
“ዳንኤልም በንጉሡ መብልና በሚጠጣው ጠጅ እንዳይረክስ በልቡ አሰበ፤ እንዳይረክስም የጃንደረቦቹን አለቃ ለመነ።” — ዳንኤል 1፥8
Show all...
1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.