cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Lij Matyas ልጅ ማቲያስ

#ሁሉም_ሰው_በራሱ_እንጂ #በአንተ_መንገድ የሚረዳህ የለም።!!! https://t.me/Lijmatyas ክርስቶስን ከመስቀል እንዳይወርድ ያደረገው በእጁ ላይ የነበረው ሚስማር ሳይሆን በልቡ ላይ የነበረው ፍቅር ነው። #የእርሱ_ፍቅር_ይለያል 😘😘 https://www.facebook.com/matmenge78?mibextid=ZbWKwL

Show more
Advertising posts
202
Subscribers
+124 hours
+87 days
+530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🔥TapCoins - Tap to Earn🔥 🌟 2024.7.3🌟 Daily Bounty: +320K 1️⃣ DRC-20 Token 2️⃣ Pos 3️⃣ Hot Wallet 👉👉Play TapCoins👈👈 👉👉Join Channel👈👈
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥🔥Hamster Kombat:2024.7.3 1️⃣Combo Cards:   +5,000,000         ⬆️⬆️Above⬆️⬆️ 2️⃣Daily cipher:   +1,000,000 🐹 👉👉Play Hamster👈👈 👉👉Play Hamster👈👈
Show all...
👍 1
⚠️ #የቀጣይ_3_ወራት_ዋና_እቅድህ_ምንድነው ❓ መጸለይ፣ ማመስገን፣ ስፖርት መሥራት፣ ቲክ ቶክ ማየት፣ ዜና ማንበብ ወይ መስማት፣ መጓዝ፣ ... እነዚህ የተለመዱ በድግግሞሽ የሚከወኑ ጉዳዮች ናቸው። እነዚህ በእቅድ ተይዘው የሚሠሩ ዋና ጉዳዮች አይደሉም። ይልቅስ በRoutine/ድግግሞሽ ተይዘውና ተለምደው ሊሠሩ የሚገባቸው ናቸው። ባንተ ህይወት ላይ ልዩነት ፈጣሪ የሆነ በእቅድ ተይዞ ልትሠራ ያቀድኸው Game Changer ጉዳይ ግን ምንድን ነው? ይህ ለብዙ ሰው ከባድ ጉዳይ ነው። አስበህ የምታሳካው የ90 ቀን ዕቅድህ ምንድን ነው? 90 ቀናት ማለት 3 ወራት ናቸው። 3 ወራት ማለት 12 ሳምንታት ናቸው። ይህ ቀላል ጊዜ አይደለም። በ3 ወራት ውስጥ በህይወትህ ላይ ጉልህ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ። በ3 ወራት ውስጥ ልብስ መስፋት መልመድ ትችላለህ። በ3 ወራት ውስጥ ጥሩ ቪዲዮ ኤዲተር መሆን ትችላለህ። በ3 ወራት ውስጥ ... በዓመት 12 ወራት እንዳሉት ሁሉ በ90 ቀናትም 12 ሳምንታት አሉ። ሳምንቱን እንደ ወር ተጠቀም። የሳምንት ዕቅድና ግምገማ ይኑርህ። ይህ ለፈጣን የራስ ማሻሻያ ይረዳሃል። በወር ውስጥ 4 ወይም 5 ሳምንታት አሉ። በ90 ቀናት እቅድ ውስጥ ቀኑን እንደ ሳምንት አስበው። በቀን ቢያንስ 1 ወይም 2 ዋና ጉዳይን ስለ መፈጸም አስብና ሥራ እስኪ? 1 ዋና ጉዳይ በቀን! Just one! የ90 ቀናት ዋና እቅድህ ምንድን ነው?     Plan A = .............     Plan B = .............     Plan C = ............ አንተ አሰብክም አላሰብክም፣ አቀድህም አላቀድህም፣ ሠራህም አልሠራህም ፀሓይ መውጣቷ ቀኑ መብረሩና 90 ቀኑ መድረሱ አይቀርም። ልዩነቱ ያለው በራስህ ኑሮ ላይ ነው። ውሳኔው በእጅህ ነው። ቀኑ ሳያመልጥ ያዘው! Seize the Day! የዛሬን የጊዜ ከረጢት በምን ሞልተሽ ትመለሻለሽ? ዋና እቅድሽን ትተሽ ሽር ጉድ ስትይ ውለሽ በከንቱ ባክነሽ ቀኑ እንዳያልፍ ተጠንቀቂ። እቅድና ውሎሽ አይለያይ። የ90 ቀናት ዋና እቅድሽ ላይ አተኩሪ! ዳይ ወደ ሥራ!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ #የቀጣይ_3_ወራት_ዋና_እቅድህ_ምንድነው ❓
Show all...
https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396 Earn Notcoin with Wallet challenge
Show all...
Community

Start this amazing journey now ⚡️

Photo unavailableShow in Telegram
⚡️Today's Hamster Kombat Daily Combo 1. Pr & team tab ➡️ HamsterTube 2. Pr & team tab ➡️ Coindesk 3. Legal tab ➡️ Licence India Daily 1M coin cipher hamster kombat morse code 👇 ➖በዚህ መልኩ 1M.COIN C -.-. O --- I .. N -. ትኩስና በየጊዜው የሚለቀቁ ምርጥ መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ©Lijmatyas Start mining ⛏️ now Click the link below And get started with 5,000,000 Combo gift for free👇👇
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ከዛሬ_ጀምሮ_እስከ_ነገ_ድረስ የሃምስተር 5 ሚልየን ኮምቦ5,000,000 ቦነስ ይህ ይመስላል መልካም እድል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ ቦነስ 1,000,000 Hamster combo T - O - - - K -•- E • N -•                           ❗️#ማሳሰቢያ🚫 ዛሬ June 17 ጀምሮ መሸጥ ይጀምራል ሲባል የሰማችሁ ሰምታቹሀል ላልሰማቹህ ደግሞ እኔ ነገርኳችሁ ግን ይሸጣል ማለት ሊስት ተደርጎ እንደ ኖትኮይን ለሽያጭ ቀርቦ ሳይሆን ገና ፕሪ ማርኬት ላይ ነው መሸጥ የሚጀምረው ያማለት ምንም አይነት(ዋሌቶች) ብሎክ ቸይን ላይ መሸጥም መግዛትም አልተጀመረም የምንሸጠው በ premarket ነው ያደግሞ በወረደ ዋጋ ነው የሚገዟችሁ እና እኔ ወንድማዊ ምክሬ ምንድነው በፕሪ ማርኬት ባትሸጡት እላለው ምክንያቱም ሊስት ተደርጎ ሲሸጥ ካለው ዋጋ በጣም በወረደ ነው ሚገዟቹህ ልፋታቹህን አታባክኑ። በፕሪማርኬት ገንዘብ መሆኑ ልፋታችን ፍሬ እንዳለው ማሳያ ነው ሆኖም ግን ሊስት እስኪደረግ በደንብ ፕሮፊት ፐር ሀወራችንን ማሳደግ ነው የተሻለው
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ የሃምስተር 5 ሚልየን ኮምቦ ☝☝☝ 1. Derivatives 2.  Prediction 3.  License japan
Show all...
ነገ ሰኔ 9/2016 ለሰዓታት የሚዘጉ መንገዶች    የ1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡     ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች:—    ✔️ ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ  ✔️ ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው አጎና ሲኒማ ላይ   ✔️ከሜክሲኮ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ሜክሲኮ አደባባይ ላይ  ✔️ ከብሔራዊ ቤ/መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ፓርላማ መብራት ላይ፡  ✔️ከኦሎሚፒያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ  ✔️ከመገናኛ ወደ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ 22 መስቀለኛ መንገዱ አካባቢ  ✔️ ከ ጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ለገሀር የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሼል አጠገብ  ✔️ ከሲግናል እና ከአቧሬ ወደ ካዛንቺስ የሚመጣው መንገድ አቧሬ ሴቶች አደባባይ ላይ  ✔️ከመስቀል ፍላወር ወደ መስቀል አደባባይ የሚመጣው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ ላይ  ✔️ ከቄራ በአዲሱ መንገድ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መገንጠያ ላይ   ✔️ከጌጃ ሰፈር በሰንጋተራ ወደ ለገሐር ለሚመጡ አሽከርካሪዎች ሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት አካባቢ  ✔️ ከአብነት በጌጃ ሰፈር ወደ ብሔራዊ ቴአትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ አጠገብ  ✔️ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በሜትሮሎጂ ወደ ብሔራዊ ቴአትር ሜትሮሎጂ መ/ቤት ላይ  ✔️ ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር ወደ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሄዱ ጥቁር አንበሳ ሼል ድሬንስ አካባቢ   ✔️ ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጎላ ሚካኤል ውስጥ ለውስጥ ወደ ለገሐር ለሚሄዱ አሽከርካሪዎች ጎላ ሚካኤል መስቀለኛው ላይ   ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ዝግ ነው።    አሽከርካሪዎች ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.