Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)
Closed channel
ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross
Show more1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
ፕላኔት ሳተረን
ፕላኔት ሳተረን የኛን ፀሐይ ከሚሽከረከሩ ፕላኔቶች በትልቅነቱ ሁለተኛ ላይ ይቀመጣል ፕላኔቱ የተገኘው 1657 በጋሊሎ ጋላሊ ነበር
ይሄ ፕላኔት ትልቅ ውሃ ውስጥ ቢቀመጥ ወይም ቢጣል አይሰምጥም ቢንሳፈፍ እንጂ ይሄም የሆነው ከውሃ አንፃር ዝቅተኛ ዴንሲት ባለው ነገረ በመሰራቱ ነው ይሄ ፕላኔት በጣም ትልቅ ሲሆን ባለቀለበቱ ፕላኔት በመባል ይታወቃል ፕላኔቱ 6 መሬትን የሚያክሉ ፕላኔቶችን በቀለበቱ ላይ ብቻ መደርደር ይችላል
ይሄንን ፕላኔት ምድር ላይ ሁነን በአይናችን ከምናያቸው ፕላኔቶች አንዱ ነው
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
ይሄንን ያውቃሉ ?
ወጀቦች እና ማእበሎች የሚፈጠሩት በጨረቃ ምክንያት ነው።
ጨረቃ ባላት የግራቪቲ ስበት ምክንያት በምድር ላይ ያሉትን ውቂያኖሶች ማንቀሳቀስ ትችላለች ይሄንን ተከትሎ ትላልቅ ሱናሜዎች እና መእበሎች በኛ አለም ላን ይፈጠራሉ።
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
ናሳ ከመጀመሪያው የጨረቃ ጉዞ በዋላ ለ6 ጊዜ ወደ ጨረቃ ጉዞ ያደረገ ሲሆን በጠቅላላው ከ12 በላይ ወንድ ጠፈርተኞችን ጨረቃ ላይ አድርሷል የመጨረሻ ጉዞ 1971 የተደረገ ሲሆን ከዚህ ጉዞ በዋላ ወደ ጨረቃ ጉዞ አላደረገም ይሄም የሆነው ይሄ ጉዞ እክል ያጋጠመው እና ፉርሽ የሆነ እንዲውም ጠፈርተኞችን አደጋ ላይ ጥሎ የነበር ጉዞ ሰለነበር ነው ናሳም ወደ ጨረቃ ጉዞ ማድረግን የተዎው እና የፈራው ለዚህ ነበር 2026 ላይ የሚያደርገው ጉዞ ይሳካለት ይሆን የዛ ሰው ይበለን።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
ፈጣሪ አዲሱን ዓመት ፦
✅የሰላም
✅የፍቅር
✅የአንድነት ያድርግልን።
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆
🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻️🌹🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆
🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
በአዲስ አመት ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
በጥንት ህንዳውያን አስተሳሰብ መሰረት መሬት በአራት ግዙፍ ዝሆኖች ላይ ያረፈች ስትሆን ዝሆኖቹ ደግሞ እጅግ በጣም ግዙፍ የሆነ ኤሊ ጀርባ ላይ እንደቆሙ ይታሰብ ነበር
subscribe🙏🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
Ufo(Aliens )እንዳሉ የሚያምኑ ሕዝቦች በብዛታ ያሉባቸው 3 አገራት
England 52%
Germen 56%
America 54%
subscribe🙏🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
ለ8 ቀናት አቅደው ወደጠፈር የሄዱ ጠፈርተኞች ለሥምንት ወራት ሊቆዩ እንደሚችሉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ8 ቀናት ወደጠፈር የሄዱት ጠፈርተኞች እስከፈረንጆቹ 2025 ሊቆዩ እንደሚችሉ ተሰምቷል፡፡
ከሁለት ወራት በፊት አሜሪካውያን ጠፈርተኞች ወደዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ የሙከራ ተልዕኮ ሲላኩ በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደምድር ይመለሳሉ ተብሎ ነበር፡፡
ሆኖም ግን ነገሮች በተያዘላቸው እቅድ መሄድ ሣይችሉ ቀርተዋል፡፡
በዚህም እስካሁን ባሪ “ቡች” ዊልሞር እና ሱኒታ ዊሊያምስ ጠፈር ላይ እንደሚገኙ የተገለጸ ሲሆን፥ አሁንም በዚያው እንደሚቆዩ ነው የተገለጸው፡፡
የ61 ዓመቱ ዊልሞር እና የ58 ዓመቷ ዊሊያምስ የቦይንግ ስታርላይነር የጠፈር መንኮራኩር ሰዎችን ይዞ በመደበኛነት ጥቅም ላይ ከመዋሉ በፊት እንዴት እንደሚሰራ ለማየት የተነደፈ ሙከራ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡
ሆኖም ያልተጠበቀ የቴክኒክ ችግር መፈጠሩም ነው የተገለጸው፡፡
ስለዚህ ወደ ጠፈር ጣቢያው በሰላም ቢደርሱም በስታርላይነር ወደ ምድር ለመመለስ ደህንነቱ የተጠበቀ ካልሆነ አማራጭ የመጓጓዣ ዘዴ ያስፈልጋቸዋል።
የናሳ ባለስልጣናት እስካሁን በዚህ ጉዳይ ምንም ዓይነት ውሳኔ ላይ እንዳልተደረሰ ገልጸው፥ ሆኖም ግን ሌሎች አማራጮች እንዳሉን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን እቅድ አዘጋጅተናል ሲሉም ነው የተናገሩት፡፡
እየታሰበበት ያለው አንዱ አማራጭም ሁለቱን ጠፈርተኞች በመስከረም ወር ሊደረግ ከታቀደው ተልዕኮ ወደ ምድር እንዲመለሱ ማድረግ ሲሆን፥ ይህም በፈረንጆቹ 2025 የካቲት ወር ላይ መሆኑ ነው፡፡
ይህም የጠፈር ተመራማሪዎችን ከታቀደው የሥምንት ቀን ቆይታ ወደ ሥምንት ወራት የሚያራዝም እንደሆነም ነው የዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ያስታወቀው፡፡
በዚህም ተጨማሪ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ናሳ ለሁለቱ የጠፈር ተመራማሪዎች አልባሳትን ጨምሮ ምግቦችን እና ቁሳቁሶችን ለማድረስ ስፔስ ኤክስ ሮኬት ተጠቅሟል ተብሏል።
የናሳ ባለስልጣናት የመጨረሻ ውሳኔ እስኪደረግ ድረስ አንድ ሳምንት ወይም ከዚያ በላይ ሊወስድ እንደሚችል ተናግረዋል።
ባለፈው ወር በአጭር ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ጠፈርተኞቹ ወደምድር እንደሚመለሱ እርግጠኛ እንደሆኑ መግለጻቸውን አስታውሶ የዘገበው ቢቢሲ ነው፡፡
subscribe🙏🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
የሰው ልጅ "Type 1 " የተሰኘው ስልጣኔ ላይ ሲደረስ የሰው ልጅ ቁጥር ከ5 ትሪሊዮን የሚያሻቅብ ሲሆን ይሄንን ሁሉ ሕዝብ ደግሞ የኛ የአለም ማስተናገድ ሰለማትችል ኦፊሻሊ የሰው ልጆች በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ የሰው ልጅ የዕድሜ ጣራም እስከ አንድ ሚልዮን ዓመት ይጠጋል እንዲው ሌሎች እንደ ታይም ታራቭል , የዎርምኦል እንዲውም ሌሎች አሰደናቂ ቴክኖሎጂዎችን የሰው ልጆች ይላመዳሉ
አሁን ላይ " Type 0 "የተሸኘ ስልጣኔ ላይ እንገኛለን
subscribe🙏🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
ሳይንቲስቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ ዋሻ አገኙ
ሳይንቲስቶች በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ ዋሻ ማግኘታቸውን ይፋ አድርገዋል።
ዋሻው ቢያንስ 100 ሜትር ጥልቀት እንዳለው የተጠቀሰ ሲሆን፤ ለሰዎች መኖሪያ ቋሚ መሠረት ለመገንባት ተስማሚ ቦታ ሊሆን ይችላል ብለዋል ሳይንቲስቶቹ።
የሰው ልጅ በቋሚነት በጨረቃ ላይ መኖር መቻሉን ለማረጋገጥ ሀገራት እየተሽቀዳደሙ ይገኛሉ።
ሳይንቲስቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ ዋሻዎች እንዳሉ የተገነዘቡት ከ50 ዓመታት በፊት ነበር። እ.ኤ.አ. በ2010 ደግሞ ሳይንቲስቶች የዋሻ መግቢያዎች ሊሆኑ ይችላሉ ብለው ያሰቧቸውን ጉድጓዶች ፎቶ ማግኘት ቻሉ።
ነገር ግን ተመራማሪዎቹ ዋሻዎቹ ምን ያህል ጥልቅ ሊሆኑ እንደሚችሉ ወይም ሊፈርሱ እንደሚችሉ ማወቅ አልቻሉም ነበር።
የጣሊያን ትሬንቶ ዩኒቨርሲቲ ሳይንቲስቶች ፕሮፌሰር ሎሬንዞ ብሩዞን እና ፕሮፌሰር ሊዮናርዶ ካርረር፤100 ሜትር ያህል ጥልቀት እንዳለው የተገመተውን ዋሻ ማግኘታቸው ለጥያቄው መልስ እንደሰጠ ተገልጿል።
ምንም እንኳን የዋሻውን አጠቃላይ ስፋት ለመረዳት ብዙ የሚቀረው ነገር እንዳለ ቢነገርም።
ሳይንቲስቶቹ ወደ ዋሻው ዘልቆ ለመግባት ራዳር የተጠቀሙ ሲሆን፤"ማሬ ትራንኩሊታቲስ" በተባለው አለታማ ሜዳ ላይ ያለው ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ዋሻውን አግኝተዋል ነው ተባለው።
ዋሻው እስካሁን ሙሉ በሙሉ አለመመርመሩ የተገለጸ ሲሆን፤ ተመራማሪዎቹ ግን መሬት ላይ ዘልቆ የሚገባው ራዳር፣ ካሜራዎች ወይም ሮቦቶች ካርታውን ለመመርመር እንደሚጠቅሙ ተስፋ ያደርጋሉ።
በዋሻው ውስጥ ያሉት ቋጥኞች በጠፈር የአየር ጠባይ የተበላሹ ወይም የሚሸረሸሩ ስላልሆኑ፤ በቢሊዮን ለሚቆጠሩ ዓመታት ወደ ኋላ የተመለሰ ሰፊ የጂኦሎጂ መረጃ ሊሰጡ ይችላሉ ሲል ቢ.ቢ.ሲ ዘግቧል።
+2
ትላንት ምሽት በምዕራብ ኢትዮጵያዊ ጂማ አካባቢ ከፍተኛ የፍንዳታ ድምፅ ያሰማውና ከአየር ላይ እየተምዘገዘገ ወርዶ መሬት ላይ ያረፈው ግዑዝ ነገር ምስል ነው።
የአካባቢው ነዋሪዎች ምስሉን በሶሻል ሚዲያ ያካፈሉት ሲሆን ክስተቱ ሰው ሰራሽ ሳይሆን ተፈጥሯዊ እንደሆነም ግምታቸውን ገልፀዋል።
የክስተቱን መንስኤና ትክክለኛ ምንነት ከሕዋ ሳይንስ ባለሙያዎች ይጠበቃል።
@ፍፁም ተስፋዬ(Erbeeto)
የሰው ልጅ ወደ ጨረቃ ያደርገዋል ተብሎ የሚጠበቀው ጉዞ ለሶስተኛ ጊዜ የተራዘመ ጉዞውም እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠጠር 2026 መስከረም ወር ላይ ይደረጋል ተብሏል ናሳ የቴክኖሎጂ ውስንነት የገጠመው ሲሆን ጠፈርተኞቹ ጨረቃ ላይ ምን አይነት ልብስ ቢለብሱ የጨረቃን ጨረር እና ሁኔታ ይቋቋማሉ በሚለው ዙሪያ እንኳን ሳይቀሬ ናሳ አሁንም ውዝግብ ውስጥ ነው
Repost from Shien ekawuch
⭐️ MAJOR
⭐️ባላቸው star ብዛት ከ1ኛ-100ኛ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሰዎች ለእያንዳንዳቸው 5TON ማለትም ከ 30 ዶላር በላይ ተሸልመዋል።
⭐️በርትታቹ ስሩ invite አድርጉ በየቀኑ የሚወጡ ታስኮችን ስሩ በቀላሉ ብዙ star መሰብሰብ ትችላላቹ
ምናልባት በቀጣይ ሽልማቱ ከ1ኛ- 500ኛ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወይም ከዛም በላይ ሊያካት ይችላል ስለዚ በርቱ
ያልጀመራቹ ጊዜ አትግደሉ አሁኑኑ ጀምሩ🫡
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/major/start?startapp=952248297
ጠፈርተኞች ከጀርባቸው የሚሸከሙት እና የሚለብሱት ነገረ ምን ያክል ይመዝናል?
ጠፈርተኞች የሚሸከሙት እና የሚልብሱት ልብስ ነገረ በእንግልዘኛው "space suit " የሚባል ሲሆን በውስጡ ብዙ ነገሮችን የሚይዙበት ነው በዋናነት የኦክስጅን ምንጫቸውም ነው ሌላው ነገረ ደግሞ ሙቀታቸውን እንዲውም አትሞስፐሪክ ግፊቱን የሚቆጣጠሩበት ነው
ይሄ ቦርሳ ነገረ ሲታይ ትንሽ ሊመስል ይችላል ነገረ ግን እስከ 160 kg ድረስ ይመዝናል የአለማችን ከባዱ ቦርሳ እና ልብስ ልንለው እንችላለን
የሚገርመው ይሄንን የሚያክል ነገረ ጠፈሮተኞች ተሸክመው ምንም ነገረ የያዙ እስከማይመስሉ ድርስ ይዘው መንቀሳቀሳቸው ነው
ጠፈር ላይ ግራቪት ባለመኖሩ ምክንያት ጠፈርተኞች ይሄንን ቦርሳ ያደረጉትም አይመስላቸውም ወይም ዜሮ ክብደት ነው
ባጠቃላይ ጠፈርተኞች እስፔስ ላይ ለ8 ሰሐታት ለመንቀሳቀስ ቢፈልጉ ደግሞ አጠቃላይ የሚሸከሙት ቁሳቁስ እስከ 200kg ድረክ ሊመዘን ይችላል
subscribe🙏🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
HOT በWhitebit ላይ 6 ዶላር ደርሷል
የጀመራቹ ታቁታላቹ
ያልጀመራቹ ካላቹ በአጭሩ ስለ አሰራሩ ልንገራቹ
መጀመሪያ ከታች ባለው link ግቡ
Near wallet ክፈቱ
የሚሰጣቹሁን Backup Phrase በጥንቃቄ አስቀምጡ
"Gas" የሚለውን ተጭናቹ የቴሌግራም እና ቲውተር ቻናላቸውን ተቀላቀሉ
በየሁለት ሰዓቱ እየገባቹ claim አድርጉ
Fireplace/ woodን upgrade በማድረግ mining speed ጨምሩ
"Boost " የሚለው ውስጥ ገብታቹ referal link ዉሰዱ ከዛም invite ማድረግ ጀምሩ
ከዚህ በተጨማሪ invite በማድረጋቹ ስጦታዎችን/case ማግኘት ትችላላቹ
በቅርቡ list ስለሚሆን ፈጠን ብላቹ ጀምሩ።
Repost from የአለም ጋለሪ
ሳይንቲስቶች በማታ ላይት ወይም ብርሃን መፍጠር የሚችል ፀዳቂ ዛፍ ለመስራት እየሞከሩ ነው የሚሳካ ከሆነ የመንገድ ላይ መብራቶች በነዚህ ዛፎች ሊተኩ እንደሚችሉ እየተነገረ ነው።
Senseless
ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://t.me/ethio_tefer
Repost from የአለም ጋለሪ
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩
አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል
እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል።
ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።
በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል
1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ
ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻
https://t.me/major/start?startapp=952248297
+2
አሜሪካ ላስቬጋስ በተሰኘው ግዛቷ ላይ ምንነቱ ያልታወቀ ምን አልባትም በሌሎች ልዩ ፉጡሮች የተሰራ ሳይሆን አለቀረም የተባለ አንፀባራቂ ነገረ ማግኘቷን አስታወቃለች ወደ አከባቢው ሰዎች ሲሄዱ ጥንቃቄ እንዲያደርጉም ጨምራ አሳስባለች።
Repost from የአለም ጋለሪ
⭕️ነፃ የኤርድሮፕ ቦቶች ♨️♨️
🛑በቴሌግራም አፕ ሙሉ ውቅና የተሰጣቸው እና ቀላል የማይባል ገንዘብ ሊሰራባቸው የሚችሉ ቦቶች ናቸው ❗️❗️❗️
1⃣. Gamee✅
https://t.me/Gamee?start=ref_952248297
2⃣. BlumCryptoBot✅
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_wZW8nCPq1u
3⃣. hamster_kombat_bot✅
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId952248297
4⃣. memefi_coin_bot start✅
https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_4151e9f4db
ታዋቂውን የመሬት ፎቶ ያነሱት ጠፈርተኛ ህይወታቸው አለፈ
***
ታዋቂውን የመሬት ፎቶ ከጠፈር ያነሱት የቀድሞ ጠፈርተኛ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው አልፏል።
እ.አ.አ በ1968 Earthrise (የመሬትመነሳት) የሚል ስያሜ የተሰጠውን ታዋቂውን የመሬት ፎቶ ከጠፈር ላይ ያነሱት የቀድሞ ጠፈርተኛው በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው ማለፉን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል።
የምድርን ከፊል ጨለማ ከፊል ሰማያዊ እብነበረድ መሳይ ገጽ ለመጀመሪያ ጊዜ በባለቀለም ፎቶ ለዓለም ያሳዩት ዊሊያም አንደርስ፤ በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ ሲያበሯት የነበረችው አነስተኛ አውሮፕላን በሳን ሁዋን ደሴቶች አካባቢ ተከስክሳ ህይወታቸው ማለፉ ተነግሯል።
በ90 ዓመታቸው ህይወታቸው ያለፈው ተመራማሪው በአፖሎ 8 መንኮራኩር ለመጀመሪያ ጊዜ ከመሬት ስበት ወጥተው በጨረቃ ዙሪያ ቅኝት ማድረግ ከቻሉ 3 የናሳ ጠፈርተኞች መካከል አንዱ ሲሆኑ ያነሱት ፎቶም የሰው ልጅ ስለምድር ገጽታ የነበረውን አጠቃላይ ግንዛቤ የቀየረ ስለመሆኑ ይነገራል።
