Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)
Closed channel
ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross
Show more1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
የመጀመሪያ ቪድዮ
ይቀጥላል
share share 🙏🙏🙏🙏
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
ሰበር ዜና
ዛሬ ምሽት 1:30 አካባቢ በደቡብ ኢትዮጵያ ባሉ በርካታ ዞኖች እሳት ያለው ተቀጣጣይ ግዙፍ ነገር ከሰማይ ሲወርድ ታይቷል:: ይህ ግዙፍ ተቀጣጣይ ነገር ምን እንደሆነ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም::
በቪድዮ ይለቀቃ ጠብቁ በጣም አስፈሪ ነበር
ጥቂት ስለ መሬት መንቀጥቀጥ እና የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን
#Ethiopia | የመሬት መንቀጥቀጥ ከመሬት የውስጠኛው ክፍል በድንገት በሚለቀቅ 'ኢነርጂ' ምክንያት የላይኛው የመሬት ክፍል ላይ በሞገዶች (seismic waves) አማካኝነት የሚተላለፍ ንዝረት ወይም መንቀጥቀጥ ነው።
ለመሬት መንቀጥቀጥ በተጋለጡ አካባቢዎች ያሉ ሕንፃዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት ጊዜ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ እና ነዋሪዎችን ለመጠበቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ኃይሎችን እንዲቋቋሙ ሆነው የተነደፉ መሆን አለባቸው። ይህ የመሬት መንቀጥቀጥን የሚቋቋም ንድፍ earthquake-resistant design (ERD). በመባል የሚታወቅ ሲሆን ይህንንም ለመስራት ልዩ የምህንድስና ትምህርት እና ልምዶችን ይፈልጋል።
በመሬት መንቀጥቀጥ ወቅት መሬቱ በምን ያህል ፍጥነት እንደሚንቀጠቀጥ የሚለካበት በ PGA(Peak Ground Acceleration) መንገድ ነው። ይህ ለዲዛይን ዋናው መሰረት ነው ፤ እርሱም ከፍተኛውን የመንቀጥቀጥ ፍጥነት ከመሬት የስበት ኃይል (9.81 m/s²) ጋር አዛምዶ ያሳየናል። ከፍ ያለ PGA ማለት ጠንካራ መንቀጥቀጥ እና የበለጠ ጉዳት ሊያስከስት የሚችል ማለት ነው።
PGA ከ0.1%g ያነሰ ከሆነ ላናስተውለው እንችላለን ፤ ከ 0.1-1% g ከሆነ ምንም ጉዳት ሳያስከትል በትንሽ እናስተውለዋለን ፤ ከ1-3% g ቀላልና አነስተኛ ፤ ከ3-10% መካከለኛና ትንሽ ጉዳት ፤ ከ10-30% በጣም ጠንካራ የመዋቅራዊ ስንጥቆች (Very strong, structural cracks )፤ከ30-50% ከባድና ከፍተኛ ጉዳት፤ ከ50-100% ኃይለኛና የሕንፃዎች መፈራረስ ፤ ከ100% g በላይ ከሆነ ደግሞ እጅግ በጣም ከባድና አጠቃላይ ጥፋትን ያስከትላል።
የኢትዮጵያ የሕንፃ ኮድ ኢትዮጵያ ለመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭ የሆነ አካባቢ እንዳላት በግልጽ ያስቀምጣል።
ለመሬት መንቀጥቀጡ እንዳላቸው ተጋላጭነት ቦታዎቹን አዲሱ የ2015ቱ ኮድ( EBCS EN: 2015) Zone 0, Zone 1, Zone 2, Zone 3, Zone 4 እና Zone 5 በማለት በ6 ምድቦች አስቀምጧቸዋል። በነገራችን ላይ ይህ ኮድ በጣም የተሻለ ቢሆንም እንኳን በባለሙያዎች ዘንድ በቂ ግንዛቤና ይሁንታን ሳያገኝ እና በበቂ ሁኔታ ተግባራዊ ሳይሆን አዲሱ ኮድ እንደተባለ ይኸው አስር አመት ሞላው ፤ በኮዱ አጠቃቀም ዙርያ በሥራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮችንና ያሁኑን ክስተት ከግምት ወስጥ በማስገባት በፍጥነት መከለስ (ክለሳው መጠናቀቅ) ይኖርበታል።
በአዲስ አበባ ያሉ ሕንጻዎች አሁን ባለው የሕንጻ ኮድ (EBCS EN-1998-1:2015)መስፈርት መሰረት ለ 0.1g (ማለትም 10% g) PGA የተሠሩ እና ሊሠሩ የሚገባቸው ናቸው። የቀድሞው ኮድ እንኳን (EBCS 8 1995) በአዲስ አበባ ለሚሰሩ ሕንጻዎች ከ 5% g እስከ 7% g PGA ታሳቢ ተደርገው እንዲሰሩ ያዛል ። በዚህም መሰረት እስካሁን ባለው ሁኔታ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀት ጥንካሬ (ማለትም 1% g) በአዲስ አበባ ውስጥ ያሉት በበቂ ባለሙያ እና ኮዱን ተከትለው የተሠሩ ሕንጻዎች ላይ ጉዳት ለማድረስ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀት በጣም ትንሽ ነው። ነገር ግን፣ ከመሬት መንቀጥቀጡ በተወሰኑ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባለው አካባቢ፣ 10% g የመሬት መንቀጥቀጥ በሚገመትበት ቦታ ላይ ጉዳት ሊደርስ ይችላል።
ይህ ማለት ግን ስጋቱ የለም ማለት አይደለም ፤ የመሬት መንቀጥቀጡ እየጨመረበት ያለበት ሁኔታ እና ከዚህ ቀደም በ1961 ካራቆሬ ላይ በሬክተር ስኬል 6.5 ተከስቶ የሰዎች ሕይወት እንዳለፈ ሲታሰብ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያሰፈልግ እንረዳለን ።
ሊደረጉ የሚገባ ጥንቃቄዎች
ተደጋጋሚ እና ጥልቅ የባለሙያዎች እና የሚመለከታቸው አካላት የቀጥታ ውይይትና ገለጻ ችግሩ እስኪቀረፍ ድረስ በቋሚነት በሁሉም የመንግስት እና የግል መገናኛ ተቋማት ያስፈልጋል ። ጉዳዩ በመግለጫ ብቻ የሚታለፍ አይደለም ።
አደጋ ቢከሰት ስለሚደረጉ ጥንቃቄዎች ቀድሞ ማስተማር እና ማዘጋጀት
ያረጁ ሕንፃዎች - በዲዛይን ጊዜ የሚታሰበው የሕንጻዎቹ የአገልግሎት ዘመን ያበቃ (ከ50 ዓመት በላይ የሆናቸው)ያረጁ ሕንፃዎች በብዙ ምክንያት ለዚህ አደጋ የተጋለጡ ናቸው። በዘመን ብዛት በCreep effect እና fatigue ምክንያት የኮንክሪት ስትራክቸር ጥንካሬ ይቀንሳል። በንጉሡ ጊዜ ተሠርተው አሁንም አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሕዝብ መገልገያ ሕንጻዎች ማለትም ትምህርት ቤት ፤ የህክምን ተቋማትና ሌሎችም ። እነዚህ የማጠናከርያ ሥራ (Retrofitting) ይፈልጋሉ ።
በድንጋይ ግንብ (Masonry) ብቻ እና መሰል የአርማታ ብረት የሌላቸው ግንባታዎች።
ተገቢውን የአፈር ጥናት፣ ዲዛይን እና ክትትል ሳይደረግላቸው የተገነቡ ግንባታዎች ለአደጋ ተጋላጭ ናቸው።
በሚገባው ባለሙያ ዲዛይን ያልተደረጉ እና ያልተገነቡ ግንባታዎች ለዚህ ተጋላጭ ናቸው። ከተገነቡ በኋላ በተለይ ግርግዳቸውና ሌሎች የሕንጻ አካላት ፍርሰው ባዶ ሲሆኑ በወለሎቹ መካከል የጥንካሬ ልዩነት ሲከሰት (Soft stories) በሰላም ለዘመናት የኖሩትን ሕንጻ ለአደጋ እንዳርጋቸዋለን።
የሕንጻ ኮድ ክለሳውን ማፋጠን
መልካሙን ነገር ያሰማን
ከ3 ሚሊየን ዓመት በፊት የነበሩ ስለታማ የድንጋይ መሣሪያዎች ተገኙ
የኒው ዮርክ የአርኪዮሎጂስቶች ቡድን ስለ ሰው ልጅ ቴክኖሎጂ እድገት አዲስ ዕይታ ይፈጥራሉ ተብለው የተገመቱ 3 ሚሊየን ዓመት እድሜ ያላቸውን ቀደምት የድንጋይ መሣሪያዎች ማግኘቱን አስታውቋል።
መሳርያዎቹ የሰው ልጅ መገኛ እየተባለ በሚጠራው በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ በኬንያ ሆማ ልሳነ ምድር አካባቢ ነው የተገኙት።
ልሳነ ምድሩ በቅድመ ሰው ዘር ጥናት ቀዳሚ ሥፍራ ያላት “ሉሲ” የተገኘችበት የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ አካል ነው።
መሣሪያዎቹ ስለታማ እና ሹል የሆኑ ድንጋዮች ሲሆኑ አንዱን ድንጋይ በሌላ ድንጋይ በመሳል እና በማፋጨት የተፈጠሩ ናቸው ተብሏል።
የአርኪዮሎጂስቶች ቡድን መሪ ቶም ፕላመር እነዚህ መሣሪያዎች በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ የነበሩ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ናቸው ብለዋል።
አርኪዮሎጂስቶቹ እንደሚሉት እነዚህ መሣሪያዎች የኦልዶዋን የድንጋይ መሣሪያዎች ክፍል ናቸው። የኦልዶዋን መሣሪያዎች በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የመጀመርያዎቹ ጥንታዊ የተመዘገቡ የድንጋይ መሣሪያዎች መሆናቸው ይታወቃል።
ይህ ግኝትም ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን እስከ 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ ብቻ ነበሩ ተብለው የሚታመኑትን እነዚህ የኦልዶዋን መሣሪያዎች የጊዜ ሰሌዳ የሚያሰፋ ነው ተብሏል።
እነዚህ አዲስ የተገኙት የተሳሉ የድንጋይ መሣሪያዎች ፍራፍሬዎችንና አትክልቶችን ለመላጥና ለመቁረጥ፣ ለአደን እንዲሁም የተለያዩ ሥራዎችን ለማከናወን ያገለግሉ እንደነበርም ተገልጿል።
መሣሪያዎቹ “ሆሚኒ” የተሰኙት ቀደምት የሰው ልጅ ዝርያዎች ሰፋ ያለ የምግብ አማራጭ እንዲኖራቸው ያስችሉ እንደነበርም ደይሊ ሜል በዘገባው አስነብቧል። በሰው ልጅ ዝግመተ ለውጥ ለአካላዊ እና አዕምሯዊ እድገት ከፍተኛ ሚና እንደነበራቸውም ተጠቁሟል።
የአርኪዮሎጂስቶች ቡድን ግኝቱ ስለ ቀድሞዎቹ ሆሚኒዎች አመጋገብና ተለዋዋጭ ከሆኑ አካባቢዎች ጋር መላመድ ስለመቻላቸው ያስገነዝባል ብሏል።

+1
በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከሰተ
አፍሪካን ለሁለት መሰንጠቅ የሚችል ክስተት ከፊለፊታችን አለ ይሄ ክስተት እንዲው በቀላሉ የሚታዪ አደለም ብዙ መከራዎች እና ፈተናዎች ይኖራሉ መዘጋጀት ያስፈልጋል
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
+1
በጃፓን የደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ቀዝቀዝ ካለ በኋላ የነብስ አድን ሰራተኞች በአንድ ፍርስራሽ ቤት ሲገቡ የአንዲት ሴትን እሬሳ ተመለከቱ።
ሴትየዋ በጉልበቷ ተንበርክካለች፤ ሰውነቷ ወደ ፊት ዘንበል ብሎ ነበር፣ ሁለቱ እጆቿ በአንድ ነገር ተደግፎ ነበረ። የፈራረሰው ቤት ጀርባዋ እና ጭንቅላቷ ላይ ወድቋል።
የነፍስ አድን ቡድን መሪው እጁን ወደ ሴቲቱ አካል ለመድረስ በግድግዳው ላይ ባለው ጠባብ ክፍተት ውስጥ እጁን ሴትየዋ ላይ አደረገው።
ሴትየዋ አሁንም በሕይወት ልትኖር እንደምትችል ተስፋ አድርጎ ነበር። ይሁን እንጂ ቀዝቃዛው እና ግትር ሰውነቷ በእርግጠኝነት እንደሞተች ነገረው።
እሱና የተቀሩት የቡድኑ አባላት ከሴትየዋ ቤት ወጥተው ቀጣዩን የፈራረሰውን ሕንፃ ለመፈተሽ ሄዱ።
የቡድን መሪው ግን የሆነ ነገር ተጠራጠረና ወደ ሟቾ ሴት ፍርስራሽ ቤት እንደገና ተመለሰ።
አሁንም ተንበርክኮ ከሬሳው በታች ያለውን ትንሽ ቦታ በእጁ ሲፈትሽ የሆነ ነገር አገኘ።
የነብስ አድን የቡድን መሪው በድንገት እየጮኸ ፣ “ሕፃን! ልጅ አለ! "
አንድ የ3 ወር ሕፃን ልጅ በእናቱ ሬሳ ሥር በአበባማ ብርድ ልብስ ተጠቅልሎ ነበር።
በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ሴትየዋ ልጇን ለማዳን የመጨረሻውን መሥዋዕትነት ከፍላ ነበረ።.
ቤቷ በሚፈርስበት ጊዜ ልጇን ለመጠበቅ ስትል ሰውነቷን ሙሉ ለሙሉ ህፃኑ ልጇ ላይ አድርጋው ነበረ።
የቡድኑ መሪው ህፃኑን ልጅ አንስቶ ሲያየው ህፃኑ በሰላም ተኝቷል።
የሕክምና ቡድን ህፃኑን ልጅ ለመመርመር በፍጥነት ደርሶ ብርድ ልብሱን ሲከፍቱት ብርድ ልብሱ ውስጥ የሞባይል ስልክ ተመለከቱ።
በሞባይል ስክሪኑ ላይ እንዲህ የሚል የጽሑፍ መልእክት አነበቡ።
“ከሞት ከተረፍክ እኔ እንደምወድህ ሁል ግዜም አስታውስ” ይላል።
በኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጡ እየተጠናከረ ነው ዛሬ ከለሊቱ 7 ሰዓት ከ 13 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከስከዛሬው በመጠኑ ከፍ ያለ ሆኖ ተመዝግቧል በሬክተር ስኬል 5.2 ነው
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
#Earthquake
በደቂቃዎች ልዩነት ጠንከር ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ ከምሽቱ 2:10 እና ከምሽቱ 2:19 ሰዓት ላይ በአዋሽ ተከስቷል። ንዝረቱ በሬክተር ስኬል መለኪያ 5.0 እና 4.8 ሆኖ ተመዝግቧል።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
ናሳ ለሁለተኛ ጊዜ መንኩራኩር ተጠቅሞ 1.6 ሚልዮን ኪሎ ሜትሮች ያእል ወደ ፀሐይ ተቃርቦ እንደነበር ተገለፅ መንኩራኩሩም ሰው ሰራሽ ሁኖ በዚህን ያክል ደረጃ ፀሐይን የተቃረበ ብቸኛው ሰው ሰራሽ ነገረ መሆን ችሏል
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
#ከለሊቱ 11:00 ሰአት ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከእስካሁኑ የበለጠና ቆይታውም ለሰከንዶች የነበረ እጀግ አስፈሪና አስደንጋጭ ነበር። ጎግል በሬክተር ስኬል 4.9 ሆኖም መመዝገቡን ገልጿል።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
በተለምዶ ሰማይ ወይም የሁሉም ነገረ መጨረሻ ብለን የምናስበው ነገረ በሰው ልጆች አይን የሚታይ አደለም ወይም አፅናፍ አለም ከሚታሰበው በላይ ጨለማ ነው አፅናፍ አለም መጨረሻ ወይም የአፅናፍ አለም ጥግ የተ እንደሆነ እና ምን እደሚመስል አይታወቅም መሬት ላይ ሁነን የምናየው ሰማያዊ ነገረ የሁሉም ነገረ መጨረሻ ሰማይ ሳይሆን ከመሬት የተወሰነ ኪሎ ሜትሮችን እርቆ የሚገኘ ነገረ ነው።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
ከ 400 ሚልዬን ዓመታት በፊት አለማችን በዛፎች ከመሸፈኗ በፊት በትላልቅ እንጉዳዮች የተሸፈነች ነበረች።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
ይሄ ቪዲዮ የተቀረፀው ዲሴምበር 31 1999 በፈረንጆቹ አቆጣጠር ነው
የ10 አመቱ ወይም የክፍለ ዘመኑ የ 100 አመታት አይደለም የሚሊኒየሙ የ1 ሺ አመት የመጨረሻዋ ቀን በመሆኗ እቺን ታሪካዊ ቀን እለቱን በቪዲዮ ትልልቅ ሚዲያዎች እንደዚ ቀርፀው ለታሪክ አስቀምጠውት ነበር።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
ይሄንን ያውቃሉ ?
ለወንድ ልጅ መጸ'ነስ ምክንያት የሆነው የዋይ ክሮሞዞም በመጥፋት ላይ ይገኛል ሳይንቲስቶች እንዳረጋገጡት ከሆነ ለወንድ ልጅ መጸነስ ምክንያት የሆነው ይህ የዋይ ክሮሞዞም በመቀነስ ላይ የሚገኝ ሲሆን በሚቀጥለው ሁለት አስር አመታት ውስጥ የወንድ ልጅ ቁጥር በመጠኑ ሊቀንስ እንደሚችል ይገመታል።
✊JOIN AND SHከARE♻️ 👇👇👇👇
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
ዩፎዎች ወይም ኤልያኖች ስንል ምን ማለታችን ነው ?
"ufo" ማለት ምፃር ቃል ሲሆን ይሄም ሲተነተን " Undefined Flying Object" ሲባል ወደ አማረኛ ሲቶረገም ደግሞ የማይታወቁ በራሪ ነገሮች እንደማለት ነው ይሄንንም ስያሜ ያገኙት በተለያዩ ከተሞች ላይ ሲበሩ ታይተዋል እንጂ ምን እንደሆኑ በግልፅ ባለመታወቃቸው ነው ብዙ ጊዜ ግን ዲስክ የሚመስል ቅርፅ እንዳላቸው ታይቷል።
ኤልያኖች ማለት ደግሞ ከኛ አለም ውጭ የተፈጠሩ ፍጥሮች እና ከመሬት ውጭ ባሉ ፕላኔቶች ላይ የሚኖሩ ፍጡሮች ናቸው የኛን አለም ደግሞ ለመሰለለ እንደሚመጡ ይታመናል።
በዩፎ እና በኤልያኖች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው ?
ዩፎዎች ኤልያኖች የሚንቀሳቀሱባቸው ማሽኖች እንደሆነ ይታመናል ይሄም ማለት ኤልያኖች ይፎችን ከሆነ ቦታ ሁነው እያንቀሳቀሷቸው ነው አልያም ዩፎ የሚባሉት ውስጥ ኤልያኖች አሉ ለዚህም ነው ዩፎዎቾ ብዙ ጊዜ ሲነሱ ኤልያኖችም አብረው የሚነሱት።
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
ብዙ ሳተላይቶች ያሏቸው አገሮች ስም ዝርዝር
አገር የሳተላይት ብዛት
1. አሜሪካ 1897
2. ቻይና 412
3. ሩሲያ 176
# ቀሪ አገሮች ያሏቸው ሳተላይቶች አንድ ላይ ሲደመር 887 ይሆናል።
ከአፍሪካ ግብፅ በአንድኝነት ስትመራ ዘጠኝ ሳተላይቶች አሏት
አገራችን ኢትዮጵያ ሁለት ሳተላይት ያላት ሲሆን ይሄም ከአፍሪካ 6 ኛ ላይ ያስቀምጣታል ከአፍሪካ አህጉር ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ12 አገሮች በላይ ሳተላይቶች ያሏቸው ሲሆን ቀሪዎች 35 አገራት እና ከዛ በላይ የሚሆኑት አገራት ደግሞ ምንም አይነት ሳተላይት ጠፈረ ላይ የሏቸውም
የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
"ኢንተለጀንት መሆንን ከትምህርት ጋር የሚያገናኙ ሰዎችን እጠላለው ምክንያቱም የዩኒቨርስቲ ድግሪ ቢኖረን እንኳን ደደብ ሰዎች ልንሆን እንችላለን"
#Elon Musk
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
@Ethio_tefer @Ethio_te