en
Feedback
Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

Closed channel

ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross

Show more
1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
እኛ ከምንገኝበት ምድር 111 የብርሃን ዓመት ረቀት ላይ 2-18b የሚል ስያሜ የተሰጠው እጅግ አስገራሚ ፕላኔት ይገኛል ፕላኔቱ ፈሳሽ ውሃ እና ተራራማ ስፍራዎች በውስጡ እንደሚገኝ በጥናት የተረጋገጠ
እኛ ከምንገኝበት ምድር 111 የብርሃን ዓመት ረቀት ላይ 2-18b የሚል ስያሜ የተሰጠው እጅግ አስገራሚ ፕላኔት ይገኛል ፕላኔቱ ፈሳሽ ውሃ እና ተራራማ ስፍራዎች በውስጡ እንደሚገኝ በጥናት የተረጋገጠ ሲሆን ምንአልባትም ይህኛው ፕላኔት ከሰው ልጅ ወጣ ያሉ ፉጥሮች እየኖሩበት ሊሆን እንደሚችል የዘርፉ ባለሞያዎች ይሞግታሉ። ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇 @ethio_tefer0 @ethio_tefer0 🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽 https://t.me/ethio_tefer

ጠፈርተኛዋ ጠፈር ላይ 9ኝ ወራት ያክል ከቆየች በህዋል ግልፅ የሆን የቆዳ እና የፀጉር ለውጥ ታይቶባቸዋል ይሄም ብዙዎችን እያነጋገር ይገኛል ምክንያቱ ግን ምን እንደሆነ በግልፅ የተቀመጠ ነገረ የለም
ጠፈርተኛዋ ጠፈር ላይ 9ኝ ወራት ያክል ከቆየች በህዋል ግልፅ የሆን የቆዳ እና የፀጉር ለውጥ ታይቶባቸዋል ይሄም ብዙዎችን እያነጋገር ይገኛል ምክንያቱ ግን ምን እንደሆነ በግልፅ የተቀመጠ ነገረ የለም ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

ላለፉት ከ280 ቀናት በላይ ወደ ምድር መመለስ ሳይችሉ ቀርተው በህዋ ላይ ለመቆየት የተገደዱት የናሳ ጠፈር ተመራማሪዎች፣ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊሊያምስ ዛሬ ማክሰኞ ወደ ምድር ተመለሱ። የስታርላይነ
ላለፉት ከ280 ቀናት በላይ ወደ ምድር መመለስ ሳይችሉ ቀርተው በህዋ ላይ ለመቆየት የተገደዱት የናሳ ጠፈር ተመራማሪዎች፣ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊሊያምስ ዛሬ ማክሰኞ ወደ ምድር ተመለሱ። የስታርላይነር ጠፈርተኞቹ ከ17 ሰአታት ጉዞ በኋላ ምድር ላይ የደረሱት የኤለን መስክ ንብረት በሆነው SpaceX Crew Dragon capsule ተሳፍረው ነው። ተመራማሪዎቹ ለ8 ቀናት የተላኩ ቢሆንም፣ በጠፈር ውስጥ ለ286 ቀናት መቆየት ግድ ሆኖባቸው ቆይቷል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

ሁለቱ ባለሙያዎች እአአ በሰኔ 2024 ነበር ወደ ሕዋ ያቀኑት። ለምርምር ወደ ሕዋ ያቀኑት የስፔስኤክስ ተቀናቃኝ በሆነው ቦይንግ መንኮራኩር ነበር። ቦይንግ በገጠመው የቴክኒክ ችግር ለቀናት የታቀደው
ሁለቱ ባለሙያዎች እአአ በሰኔ 2024 ነበር ወደ ሕዋ ያቀኑት። ለምርምር ወደ ሕዋ ያቀኑት የስፔስኤክስ ተቀናቃኝ በሆነው ቦይንግ መንኮራኩር ነበር። ቦይንግ በገጠመው የቴክኒክ ችግር ለቀናት የታቀደው ቆይታ ወደ አንድ ዓመት ገደማ ተራዝሟል። ናሳ የጠፈር ተመራማሪዎቹ ስኬታማ በሆነ መንኮራኩር ወደ ምድር እንዲመለሱ በማለት በቦይንግ ስታርላይነር ከመመለስ ይቅር በስፔስኤክስ ተመራማሪዎቹን ለማምጣት ወስኗል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

#Update 🚨የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 5.1 ተለክቷል !! ባለፉት ሳምንታት ትንሽ ጋብ ብሎ የነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ጠንክሮ ተሰምቷል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇
#Update 🚨የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 5.1 ተለክቷል !! ባለፉት ሳምንታት ትንሽ ጋብ ብሎ የነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ጠንክሮ ተሰምቷል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

ይህ ለሁለተኛ ግዜ ነው! ባለፈው ጊዜ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ምዕራብ ኢትዮጵያ ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያና ኦሮሚያ አከባቢዎች ከሰማይ ላይ ተምዘግዛጊ ሰንሰለታማ እሳት መታየቱ ይታወሳል። ዛሬ የካቲት 28/20
+2
ይህ ለሁለተኛ ግዜ ነው! ባለፈው ጊዜ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ምዕራብ ኢትዮጵያ ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያና ኦሮሚያ አከባቢዎች ከሰማይ ላይ ተምዘግዛጊ ሰንሰለታማ እሳት መታየቱ ይታወሳል። ዛሬ የካቲት 28/2017 ዓ/ም ከምሽቱ 6:00 ሰዓት ገደማ በሀላባና ከምባታ ተራራ ጫፍ የብራሃን ጮራ(ቀለበት) መሳይ እሳት ታይቷል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን:: old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ❕ 2017 - 2023---የተከፈተ       2017-19------------የተከፈተ 2020------------የተከፈተ  2021------------የተከፈተ  2022------------የተከፈተ  2023.............የተከፈተ በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም በማይሰጣችሁ ዋጋ እገዛለሁ ❗️ Member 1 ቢሆንም ችግር የለውም 💰payment method (የክፍያ መንገድ) ✅telebirr ✅CBE ✅ Any bank private group አይሆንም🙅 አናግሩኝ  👇👇👇👇👇👇👇 @unverseand          @unverseand          

“2024 YR4” የጠፈር አለት ሊወድቅባቸው የሚችሉ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው አለቱ ምድርን የመምታ እድሉ 2 በመቶ ሲሆን፤ በ2032 መሬት ላይ ይደርሳል። ተመራማሪዎች ሊ
“2024 YR4” የጠፈር አለት ሊወድቅባቸው የሚችሉ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው አለቱ ምድርን የመምታ እድሉ 2 በመቶ ሲሆን፤ በ2032 መሬት ላይ ይደርሳል። ተመራማሪዎች ሊመቱ ይችላሉ በሚል ከዘረዘሯቸው ሀገራት ውስጥ ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ናይጄሪያ ተካተዋል።

ሚስጢራዊው "የምጽአት ቀን" አሳ በጥልቅ ባህር የሚኖረውና በሰው ልጅ ከፍተኛ አደጋ ሲደቀን ብቻ ይወጣል ተብሎ የሚታመነው "ኦወር አሳ" በሜክሲኮ የባህር ዳርቻ ታይቷል። "የምጽአት ቀን አሳ" የሚል ቅጽል ስም የተሰጠው ይህ ልዩ የአሳ ዝርያ ኤል ቁይማዶ በተባለ የባህር ዳርቻ ነው የታየው። የዚህ ሚስጢራዊ አሳ መታየት የአለም ፍጻሜ መቃረብን ያመላክት ይሆን? ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ @ethio_tefer0 @ethio_tefer0 🚀Join

ከአማዞን ጫካ ድንገት ወደ ብራዚል ከተማ ብቅ ያለው ብርቅዬው ሰው ከሰሞኑ አማዞን ጫካ ውስጥ ከሚኖሩ ጎሳዎች የአንዱ ጎሳነዋሪ የሆነ ታዳጊ ሳይታሰብ ራሱን ከተማ ጫፍ ላይ አግኝቶታል፡፡ ሁለት ቁራጭ እንጨት ይዞ ራቁቱን የታየው ይህ ወጣት እሳት ፈልጎ ወደ ከተማ ሳይመጣ እንዳልቀረ የገመቱ  ነዋሪዎች ወጣቱን ላይተር እንዴት መጠቀም እንዳለበት ለዚሁ ታዳጊ ሲያስተምሩት እና ብርቅየው ወጣትም ላይተሩን ለመጠቀም ግራ ሲገባውም ታይቷል፡፡ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

በማርስ ላይ ምንነቱ ያልታወቀው ቅርጽ ያለው አካል ተገኘ በናሳ ማርስ ኦርቢተር ካሜራ የተቀረፀው ምስል ‘ቀይዋ ፕላኔት’ በመባል በምትታወቀው ማርስ ላይ ህይወት ሰለመኖሩ አመላካች ነው እየተባለ ነው።
+1
በማርስ ላይ ምንነቱ ያልታወቀው ቅርጽ ያለው አካል ተገኘ በናሳ ማርስ ኦርቢተር ካሜራ የተቀረፀው ምስል ‘ቀይዋ ፕላኔት’ በመባል በምትታወቀው ማርስ ላይ ህይወት ሰለመኖሩ አመላካች ነው እየተባለ ነው። በማርስ ላይ የተገኘው 235 ካሬ ሜትር የሚሆን ስፋት ያለው ምንነቱ ያልታወቀው አካል ባለ አራት ማዕዘን ቅርጽ እንዳለው ከተነሳው ፎቶ ለማዬት ተችሏል። ሆኖም ምስሉ በባለሙያዎች ሳይንሳዊ ማብራሪያን ባይሰጥበትም ብዙዎች የአልታወቁ በራሪ አካላት (ዩኤፍኦ) ስለመኖራቸው አመላካች ሊሆን ይችላል ብለዋል፡፡ ምስሉ በተለያዩ ማህበራዊ የትስስር ገጾች እየተዘዋወረ ሲሆን የብዙ ሰዎችን ቀልብ ስቧል። ታዋቂው የፖድካስት አዘጋጅ እና ኮሜዲያን ጆው ሮውገን በኤክስ ገጹ ምስሉን ‘እንግዳ ነገር’ ከሚል ጽሁፍ ጋር አጋርቶት የብዙዎችን ትኩረት መሳብ ችሏል። አሜሪካዊው ባለሃብት ኤለን መስክ ጉዳዩን የሚመረምሩ ጠፈርተኞች መላክ ይገባናል ሲል ለጆው በኤክስ ላይ ምላሽ ሰጥቷል። በሌላ በኩል በማርስ ላይ እንዲህ አይነት ቅርስ መገኘቱ ምንም አዲስ ነገር አይደለም፣ ምናልባትም በንፋስ እና በአፈር መሸርሸር የተፈጠረ ሊሆን ይችላል የሚሉ ወገኖችም መኖራቸውን ሜይል ኦንላይን አስነብቧል።

የሰው ልጆችን የመጥፊያ የምጽዓት ሰዓትን ለመጠቆም በተምሳሌትነት የተቀመጠው ሰዓት አንድ ሰከንድ የጨመረ ሲሆን፣ በዚህም የዓለም መጥፊያ ጊዜ ከመቼው በበለጠ ወደ መጨረሻው እየተቃረበ ነው ተብሏል። ለ
የሰው ልጆችን የመጥፊያ የምጽዓት ሰዓትን ለመጠቆም በተምሳሌትነት የተቀመጠው ሰዓት አንድ ሰከንድ የጨመረ ሲሆን፣ በዚህም የዓለም መጥፊያ ጊዜ ከመቼው በበለጠ ወደ መጨረሻው እየተቃረበ ነው ተብሏል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

"በኔ ስልጣን ዘመን ወደ ማርስ እንሄዳለን የአሜሪካንን ባንዲራም እንተክላለን ብለዋል ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድትራፕ" ኤለን መሰክም ደስታቸውን ሲገልፁ ታይተዋል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇�
"በኔ ስልጣን ዘመን ወደ ማርስ እንሄዳለን የአሜሪካንን ባንዲራም እንተክላለን ብለዋል ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድትራፕ" ኤለን መሰክም ደስታቸውን ሲገልፁ ታይተዋል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

አዲሱ የሞት ማምለጫ ቴክኖሎጂ ይሳካላቸው ይሆን? ቴክኖሎጂውን ለመጠቀም 200 ሺህ ዶላር ክፍያን ይጠይቃል አዲሱ ቴክኖሎጂ ሰዎች ከሞቱ በኋላ ዳግም ህይወት ሊዘሩ ይችላሉ በሚል የተፈጠረ ሲሆን በሙከራ
አዲሱ የሞት ማምለጫ ቴክኖሎጂ ይሳካላቸው ይሆን? ቴክኖሎጂውን ለመጠቀም 200 ሺህ ዶላር ክፍያን ይጠይቃል አዲሱ ቴክኖሎጂ ሰዎች ከሞቱ በኋላ ዳግም ህይወት ሊዘሩ ይችላሉ በሚል የተፈጠረ ሲሆን በሙከራ ላይ ይገኛል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

10 ሰው invite አድርጉ እና $1 ውሰዱ የተረጋገጠ ነው አፍጥኑት ሊቆም ይችላል 👇👇👇 https://t.me/kittyverse_ai_bot/play?startapp=u952248297

ከቀናት በፊት በደቡብ ኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ሰለታየው ሰለሚያበራው ነገረ መንነት አሁን ድረስ የተረጋገጠ መረጃ ማግኘት አልተቻለም ይሄ ያልታወቀ ነገረ በደቡብ ኢትዮጵያ ከታየ በህዋላ በሰሜን ኬኒያ የታ
ከቀናት በፊት በደቡብ ኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ሰለታየው ሰለሚያበራው ነገረ መንነት አሁን ድረስ የተረጋገጠ መረጃ ማግኘት አልተቻለም ይሄ ያልታወቀ ነገረ በደቡብ ኢትዮጵያ ከታየ በህዋላ በሰሜን ኬኒያ የታየ ቢሆንም ከዛ በህዋላ ደብዛው ጠፍቷል የተረጋገጠ መረጃ እንደወጣ የምናጋራቹ ይሆናል 🙏 ክስተቱን በቪድዮ ያላያቹ 👇👇👇👇 https://youtu.be/aUH4C_O4fTM

ሳይንቲስቶች 1.2 ሚሊዮን ዓመት እድሜ ያለው የበረዶ ግግር ማግኘታቸውን ገለፁ አለም አቀፍ የሳይንስ ቡድን አባላት 1.2 ሚሊዮን አመት እድሜ ያለውን የበረዶ ግግር በአንታርክቲካ ማግኘት መቻላቸውን
ሳይንቲስቶች 1.2 ሚሊዮን ዓመት እድሜ ያለው የበረዶ ግግር ማግኘታቸውን ገለፁ አለም አቀፍ የሳይንስ ቡድን አባላት 1.2 ሚሊዮን አመት እድሜ ያለውን የበረዶ ግግር በአንታርክቲካ ማግኘት መቻላቸውን አስታውቀዋል። ይህ ግኝት የምድር ከባቢ አየር እንዴት እየተቀየረ እንዳለ ለሳይንቲስቶች ግንዛቤ ለመስጠት ወሳኝ ነው ተብሏል። የሳይንስ ቡድኑ 2 ማይል (3.2 ኪሎ ሜትር) ወደ አንታርክቲካ በረዶ ዘልቆ በመግባት ቁፋሮውን ማካሄዱ ተጠቅሷል። በረዶው ከእድሜው አንፃር እስካሁን ከተገኙት የበረዶ ግግሮች ረዥም እድሜን ያስቆጠረ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ግኝቱ የጥንት በረዶ ትንተና፣ የምድር ከባቢ አየር እና የአየር ሁኔታ እንዴት እንደተሻሻሉ ያሳያል መባሉን ቢቢሲ ዘግቧል። ሳይንቲስቶች ግኝቱ የበረዶ ዘመን ዑደቶች እንዴት እንደተለወጡ ግንዛቤ ለማግኘት እና በከባቢ አየር ውስጥ ያለው ካርቦን እንዴት የአየር ሁኔታን እንደለወጠ ለመረዳት ይረዳል ብለዋል። ጥናቱን ያስተባበሩት ፕሮፌሰር ካርሎ ባርባንቴ በግኝቱ መሰረት በከባቢ አየር ውስጥ ባለው የሙቀት አማቂ ጋዞች፣ ኬሚካሎች እና አቧራዎች ምን እንደተቀየረ እንረዳለን ሲሉ ተናግረዋል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

ተጨማሪ መረጃ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ታይቶ የነበረው ሚስጥራዊ ነገር ኬኒያ ሞያሌ ውስጥ ከፍተኛ ፍንዳታን እንዳስከተለ መረጃዎች እየወጡ ነው ሲወድቅም ከፍተኛ የሆነ ድምጽ እና የ ቃጠሎ ሽታ እንዳለው
ተጨማሪ መረጃ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ታይቶ የነበረው ሚስጥራዊ ነገር ኬኒያ ሞያሌ ውስጥ ከፍተኛ ፍንዳታን እንዳስከተለ መረጃዎች እየወጡ ነው ሲወድቅም ከፍተኛ የሆነ ድምጽ እና የ ቃጠሎ ሽታ እንዳለው ተዘግቧል። የተረጋገጠ መረጃ እንደወጣ የምናጋራቹ ይሆናል 🙏 ክስተቱን በቪድዮ ያላያቹ 👇👇👇👇 https://youtu.be/aUH4C_O4fTM

የ 2 ደቂቃ ቪድዮ ዩቲውብ ላይ ለቀናል በብዛት ጥቆማዎች የደረሱኝ በደቡብ ኢትዮጵያ አከባቢ የተከሰት ክስተት እንደሆነ ነው ምን ሊሆን ይችላል እይታቹን ኮሜንት ላይ 👇👇👇👇 https://youtu.be/aUH4C_O4fTM