1 228
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-4230 days
Posts Archive
1 228
💸Binance ላይ ያላችሁን ዶላር 💲ወደሀገር ውስጥ በባንክ በኩል መቀበል የምንችልበትን አሰራር ጨምሯል 😂
😎ግን ለ Fee 25 $ ይቆርጣል 😂
1 228
#safety
ስልካችሁ ላይ እናንተም ሆናችሁ ታዳጊ እህት ወንድሞቻችሁ ወይም ልጆቻችሁ explicit የሆኑ ዌብሳይቶችን እንዳይከፍቱ በዚህ መሰረት መዝጋት ትችላላችሁ።
1. አጠቃላይ ስልካችሁ ላይ
የስልካችሁ settings ላይ ትገቡና connections የሚለውን ትመርጣላችሁ።
ከዛ more connection settings የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ።
private DNS የሚለውን ከፍታችሁ Private DNS provider hostname ውስጥ Adult-filter-dns.cleanbrowsing.org ወይም family.adguard-dns.com የሚሉትን አማራጮች ሞልታችሁ Save አድርጉት።
2. Chrome Browser ላይ
በመጀመሪያ google chrome browser ከከፈታችሁ በኋላ ሶስት ነጥብጣቡን ነክታችሁ ወደ setting ውስጥ ግቡ።
⚫Privacy and security የሚለውን ምረጡ።
⚫በመቀጠል ትንሽ scroll እንዳደረጋችሁ የምታገኙትን "use secure DNS" የሚለውን ምረጡ።
⚫"use your current service provider" የሚል በdefault ተመርጦ የምታገኙ ሲሆን እኛም ከታች ያለውን "choose another provider" የሚለውን እንመርጣለን።
⚫በመጨረሻም ከስር የሚመጣልንን "custom" የሚለውን ነክተን "clean browsing (family filter)" የሚለውን መምረጥ።
ከዚህ በኋላ ምንም አይነት adult content በየትኛውም browser ላይ አይመጣም።
@bighabesha_softwares
1 228
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
💸 ዘመን ባንክ: fayda.zemenbank.com
💸 ሒጅራ ባንክ: apps.hijradigital.com/fayda/v2
💸 ሕብረት ባንክ : services.hibretbank.com.et/fayda
💸 ብርሀን ባንክ: …lidharmonization.berhanonline.et:9095/fayda-login
💸 አዲስ ባንክ: fayda.addisbank.com.et
💸 አቢሲኒያ ባንክ: cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
💸 አዋሽ ባንክ : fayda.awashbank.com
💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harmonization
💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ cbefayda.cbe.com.et
💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ obfayda.oromiabank.com
💸 ወጋገን ባንክ : fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
💸 ንብ ባንክ፡ fayda.nibbank.com.et
💸 ፀሀይ ባንክ፡fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
💸 ስንቄ ባንክ : fayda.siinqeebank.com:7443
💸 ዘምዘም ባንክ : fayda.zamzambank.com.et
💸 አማራ ባንክ : fayda.amharabank.com.et
1 228
የንግድ ባንክ አካውንታችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር ለማስተሳሰር የግድ ቅርንጫፍ ሄዳችሁ መሰለፍ አይተበቅባችሁም።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል።
በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ::
1. ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣
2. የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
3. ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
4. “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤
5. የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
6. በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
7. “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣
8. “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update complete. Pending Approval” የሚል መልእክት ይመጣልዎታል። ጨርሰዋል።
*
Via #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ
➡️ሲስተሙ ብዙ ጊዜ ያስቸግራል። ስለዚህ በተቻለ መጠን እየደጋገማችሁ traffic በማይበዛበት ሰአት ሞክሩት።
1 228
ገንዘብ ምትሰሩበት አንድ ገራሚ Application ልጠቁማችሁ።
የዚ Application ስም Hi Fami ይባላል እዚ Application ላይ ገንዘብ የምትሰሩት አፕልኬሽኑ ላይ እየገባችሁ $ Claim በ ማድረግ እና ሰው Invite በ ማድረግ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ።
የሰራችሁትንም በ Binance, Bybit , Trust Wallet እና በሌሎች Crypto Wallet በኩል ከ $0.1 ጀምሮ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ።
እዚ Application ላይ አንድ ሰው ስትጋብዙ $0.1 ይሰጣችዋል ቢያስ ወጥራችሁ ብትሰሩ በ አንድ ሳምንት ውስጥ $10 እና ከዛ በላይ መስራት ትችላላችሁ።
ይሄን Application ከታች ባለው Link Download ስታደርጉት $0.1 ይሰጣችዋል የሰጣችሁንም ቀጥታ Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ።
ይሄን Application Download ማድረግ ከፈለጋችሁ 👉 Download Hi Fami የሚለውን ነክታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ።
Invitation Code : RphELDCoW
1 228
+1
#Update News
ኢትዮጵያ ውስጥ ተቋርጦ የነበረዉ የTelegram Wallet verification አሁን ተመልሷል።
ሀገራችን ዝርዝር ዉስጥ temelsalech✈️
1 228
Repost from Boro Plusᵉᵗ
https://poly.market/Gh8UZdP
ሊንኩ ይሄው guys register ማድረግ ከቻላችሁ አድርጉ እስከ ነገ መጠበቅ ከቻላችሁ ቪደኦ ሰራለሁ ⭐️
1 228
Repost from Boro Plusᵉᵗ
Invitation per invite ከ 10$ ወደ 5$ ቀንሰዉታል ከዚህ በሁአላ እንደማይቀንሱት ተስፋ አደርጋለሁ 🙂
@Loulmaedit
@Loulmaedit
1 228
በሚያሳዝን ሁኔታ የኔን referal code ያልተጠቀማችሁ bonus አልሰጣችሁም ከዚህ በሁአላ ምትገቡት ተጠቀሙት 😀
@Loulmaedit
@Loulmaedit
1 228
🔻 የተለያዩ የስፖርት ቪዲዮዎችን ልክ እንደ ቲክቶክ ቪድዮ በመልቀቅና በመመልከት በተጨማሪም ሰው በመጋበዝ የሚከፍል አፕ ነው ይዤላችሁ ከች ብያለሁ
🤑ልክ $10 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ
🧲አካውንት ለመክፈት ይህን step ተከተሉ
🔻ይህን ሊንክ ተጭናችሁ አፑን ከplaystore or appstore አውረዱ 👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs99340ed54c7c4df8af0d171067d7eecc
🔻በመቀጠል create account ሚለውን ተጭናችሁ email እና የማረሱትን password አስገቡ ከዛ በemail የላከላችሁን ኮድ አስገቡ
🔻በመቀጠል username,first & last name አስገቡ ከዛ gender,age አስገቡ
🔻በመቀጠል referral code የሚል ሲመጣላችሁ bonus point ለማግኘት ይህን ኮድ አስገቡ 👉
ED5171
🔻አሁን አካውንት ከፍታችኋል ከዚህ በኋላ ቪዲዮ እየጫናችሁ በ1k view ትከፈላላችሁ በተጨማሪም 1ሰው ስጋብዙ $0.15 ታገኛላችሁ
🔻ከዚህ በኋላ መስራት ነው እድሉን ተጠቀሙ ሞክሩት1 228
በዚህ ምሽት በጣም አጓጊ የሆነ ስራ ስላገኘዉ ነው ይህን post የምፅፍላችሁ፤ አንድ ሰው ስትጋብዙ $1 የምታገኙበት ስራ ነው
Comet browser ላይ ስራ ስንጀምር እንዲሁ አሳውቄያችሁ ነበር ነገር ግን አብዛኛዎቻችሁ አልሰራችሁም፤ ሆኖም ተቆጭታችኋል! አሁንም ይህንን ሳትሰሩ እንዳትቆጩ!
ምን ሰርተን ነው የሚከፍለን ለምትሉ የሚከፍላችሁ promot ስላደረጋችሁለት ነው፤ የሚሰጠው አገልግሎት virtual card access ነው እናም ለ early users ያዘጋጁት reward ነው ጊዜ አታባክኑ ከታች ባስቀመጥኩላችሁ link ተመዝገቡ👇
REGISTER ➡️https://tokicardai.com/?ref=biruk-k7cb
እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ ከከበዳችሁ VIDEO እያዘጋጀውላችሁ ነው
Good Luck🫡🫡🫡
