cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Remedial exam

Show more
Advertising posts
3 052Subscribers
+524 hours
+1357 days
+45230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እስካሁን ጥሪ ያልተደረገላቸው የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል። ተማሪዎቹ ከታህሳስ ወር ጀምሮ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የአቅም ማሻሻያ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የጀማሪ መርሐግብር እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ለተከታተሉ ተማሪዎች መጋቢት 14/2016 ዓ.ም ጥሪ ሲያደርግ፤ በ2016 ዓ.ም ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ሳያደርግ ቀርቷል። እነዚህ ተማሪዎች በቀጣይ ጥሪ ይደረግልናል በሚል በተስፋ ሲጠብቁ ቆይተዋል። ይሁን እንጂ ከአንድ ወር በኋላም ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አላደረገላቸውም። "የትምህርት ጊዚያቸው እየባከነባቸው እንደሆነ"ና "አስቸጋሪ ጊዜያትን እያሳለፉ እንደሚገኙ" ለቲክቫህ አስተያየታቸውን የሰጡ ተማሪዎች፤ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው በተደጋጋሚ ጠይቀዋል። የሪሚዲያል ፈተናው ይሰጣል ተብሎ በመንግሥት የተቀመጠው ጊዜ 45 ቀናት የቀሩት መሆኑ ሌላው ተማሪዎቹን እያሳሰበ ያለ ጉዳይ ነው። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎቹ መቼ ጥሪ እንደሚደረግ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችን በስልክ እና በአጭር መልዕክቶች የጠየቀ ቢሆንም ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት አልቻለም። ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል ካለ፣ አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ከሆነ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ወይም/እና ትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጡትን ምላሽ ወደናንተ እናደርሳለን። ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኃላፊ በየነ ተዘራ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡ ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በኦንላይን፣ በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ለመስጠት እየተሠራ እንደሆነም ገልፀዋል፡፡ ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ጠቁመዋል፡፡ የሪሚዲያል ትምህርት ከታህሳስ ጀምሮ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም መጨረሻ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ #ኢፕድ ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
👍 10
Jima University 🟢Mathematics Pre-Remedial 📚Mid  exam  Practice it ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
Jima University 🤔Physics Pre-Remedial 📚Mid  exam  Practice it ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
Adigrat University 🟢Mathematics Pre-Remedial 📚Mid  exam  Practice it ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
🤔 Math Best short note|አጤሬራ 😉 About :- 🔻Measurement 🔺Coordinates Geometry ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
😁 1
✅ Wachemo University Pre-remedial students Chemistry mid exam (2016) practice it ❗❗❗ ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
👍 6 6
🌙 ✨ Eid Mubarak! እንኳን አደረሳችሁ
Show all...
👍 9
Salale University 🟢Chemistry Pre-Remedial 📚Mid exam Practice it ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       👉👉👉👉👉 ✔️@RemedialExam ☑️ ✔️@RemedialExam ✔️
Show all...
👍 6😁 1
Are you here? I asked for a private link from the admins of this channel: ZERO RISK SGINALS with QUICK PROFIT 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl ❗️Private group, DON'T JOIN if you're not ready to change your life!
Show all...