cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

በዚህ channel✨ 👉በኢትዮጲያ /ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማና ቀኖና የጠበቁ መዝሙሮች 👉መንፈሳዊ ጥያቄዎች 👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ያገኙበታል "እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን"🙏 (መዝ150-6)

Show more
Advertising posts
14 627
Subscribers
+12824 hours
+6617 days
+1 80530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✨ቅዳሜ (ቀዳሜ ስዑር)          እንኳን አደረሳችሁ 🤍 🌿ቀዳም ሥዑር ይባላል፡-በዚች ዕለት ከድሮው በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረችው ቅዳሜ ተብላለች፡፡ 🌿ለምለም ቅዳሜ:- ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት ስለሆነ በዚህ ተሠይሟል፡፡ ቀጤማውንም ምእመናን እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል፡ መልካም እለተ ቀዳሚ🙏 @tewahdo_mezmure
Show all...
2🙏 1
🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ፕሮፋይል ፎቶዎች ለመቀላቀል click to Join
Show all...
ለንግስ በዓላት
🌟ለወራዊ ክብረ በዓላት🌟
የንስሐ
ከመዝሙር ላይ የተወሰዱ
🌟Join🌟
4k channel megzat yemifeleg inbox me @kingo8
Show all...
✞ንሴብሖ✞ ንሴብሖ(፪) ለእግዚአብሔር(፪) ስቡሐ ዘተሰብሐ(፪) እናመስግነው(፪) እግዚአብሔርን(፪) ምስጉን ነው የተመሰገነ(፪) ባሕሩን ተሻገርን ወንዙ ደረቅ ሆነ በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆነ ከባርነት ቀንበር ፍጹም ነጻ ወጣን ሕይወት የሚሆነን መና ነው ምግባችን አዝ= = = = = አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር ጉልበታችን ቢዝል ፈተናው ቢበዛ ኃይላችን ጌታ ነው የዓለሙ ቤዛ አዝ= = = = = ከዓለት ላይውኃ ፈልቆልን ጠጣን ይህን ታላቅ አምላክ ኑ እናመስግን ህዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል መዝሙር በሱፍቃድ እንዳልካቸው @tewahdo_mezmure
Show all...
👏 5
Show all...
የመዝሙር ግጥሞች
የኦርቶዶክስ ምስለ ዓድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
የኦርቶዶክስ መፅሐፍ በ PDF
ሁሉንም በአንድ ላይ
📌 ጥያቄ ✝ ➥ በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ "የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ" ብሎ ጽሕፈት ጽፎ ያኖረው ማነው?
Show all...
ሄሮድስ
ጲላጦስ
ቄሣር
ሀናና ቀያፋ