cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TPTC

TPTC

Show more
Advertising posts
345
Subscribers
+124 hours
+27 days
+3630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
CONGRATULATIONS TO ALL OF THE GRADUATE CLASS OF 2024, SPECIALLY OUR STAFF MATES!!!
Show all...
2👏 1
ኢትዮጵያን ደገፈው ከያዙት ሶስቱ ሚሶሶዎች፡- ገበሬ፣ ዎታደር፣ መምህር ናቸው፤ ገበሬ ምንም ከመንግስት ጋር በተቻለ መጠን እየተደገፈ ያለ ቢሆንም የኢትዮጵያ ወታደርና መምህር ግን እዚህ ግባ የሚል አንዳች ፋይዳና ጥቅም ሳያገኝ ነገር ግን ደሙ እስክመጠጥ በመስራት ላይ ያሉ ናቸው፡፡ የተከበረው ምክር ቤት ያለእነኝ  መስኮች ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የት ትሆን ነበር፤ ፋርላማው ክብር እንድሰጣቸው ተጠይቀው በጭብጨባ ክብራቸውን ገልፀዋል፡፡ ጠ.ሚ አቢይ አህመድ ዛሬ በፋርላማ ዉሎ
Show all...
ሶስቱ የሃገራቺን ምሶሶዎች 1. ገበሬ 2. ዎታደር 3.መምህር ገበሬዎች ምንም አንደሁነታ ከመንግስት አየተደገፉ ቢሆንም የ ኢትዮጵያ ዎታደርና መምህር ደም አስክመጠጥ ድረስ ቢሰሩም እዝህ ግባ የሚል ገገር አላገኙም በ አዉነት ከሆነ መምህርና ዎታደር ባይኖር የትነበርን አንዳሀገር እባካችሁ ክብር ፓራላማዉም በጭብጨባ ክብሩን አሳይቷል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
5👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
ይህንን ያዉቃሉ? ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ስራ ስምርት መጀመሩን አስመልክቶ አስካሁን ድረስ ባለው ጊዜ ከዞናችን ብቻ ከ 2ሺ የምበልጡ ልጆች የዕድሉ ተጠቃም እንደሆኑ?! እነሆ ለሦስቴኛ ዙር ስልጤና ልጀመሪ ጥቅት ቀናት እንደቀሩና የዕድሉ ተጠቃም ለመሆን ዝቅተኛ የትምህርት ማስረጃ 10ኛ ክፍል፣ 500 ብር የመመዝገቢያ ክፊያ በኮሌጁ አካዉንት በማስገባት፣ ከመዳረሻ ሀገራት ዱባይ፣ ቋታር፣ ዮርዳኖስ እና ሌሎችን በመምረጥ ሰልጥናውን በመዉሰድ መጠቀም እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
Show all...
የዚህ CHANNEL አዲሚኖች ለተሻሌ ተደራሽነት FACEBOOK ፔጅ👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089919493356&mibextid=ZbWKwL ተጠቀሙ።
Show all...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.