en
Feedback
ተቅዋ መስጂድ TEQWA MESJID OFFICIAL CHANEL

ተቅዋ መስጂድ TEQWA MESJID OFFICIAL CHANEL

Open in Telegram

ይህ ቻናል ከተቅዋ መስጂድ ጋር በተያያዘ መረጃ የሚተላለፍበት እና ከመስጂዱ ኮሚቴ ዕውቅና የተሰጠው ኦፊሴላዊ ቻናል ነው።

Show more
469
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+1530 days
Posts Archive
ዛሬ እሁድ ጥቅምት 18/02/16 የተቅዋ መስጂድ ወጣቶች ጀመዓ የ2015 አመታዊ ሪፖርት አቅርቦ ውይይት የተደረገ ሲሆን * የ2016 የዘርፎች እቅድ ቀርቦም ማሻሻያዎች እንዲደረጉበት የተሰጡ አስተያየቶችን በማከል ፀድቋል። *በዛሬው ጥሪ ከ28 የጀመዓችን አባላት በላይ የተገኙ ሲሆን ከፕሮግራሙ በኋላ የምሳ ግብዣ ተደርጎ ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ! 📌የተከበራችሁ የተቅዋ መስጂድ ወጣቶች ጀመዓ አባላት!        የአላህ (ሱወ) ፍቃድ ከሆነ የፊታችን እሁድ ጥቅምት18/2/16 ከረፋዱ 4:00 የጀመዓው አመራር አባላት የ2015 አመታዊ የስራ ሪፖርትና ለቀጣዩ አመት ደግሞ ሊሰሩ የታሰቡ እቅዶችን ለጠቅላላ ጀመዓው አቅርበው የሚያፀድቁበት ፕሮግራም ስለተሰናዳ ሁላችሁም የጀመዓችን አባላት እንድትገኙ ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን። 📍ቦታ: የመስጂዳችን ሶስተኛ ፎቅ(ኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ) 📍ሰዓት: 4:00 📍ዕለት: እሁድ 18/2/16 ✨ የምሳ ግብዣን ጨምሮ! #የተቅዋ_መስጂድ_ወጣቶች_ጀመዓ #ልቅናና_ለመመጠን!

በመድረሳችን የበጋ መርሐ ግብር ከጥቅምት 1/2/2016 ተጀምሯል። #የተቅዋ_መስጂድ_መድረሳ #የነገው_ትውልድ_መገንቢያ
+3
በመድረሳችን የበጋ መርሐ ግብር ከጥቅምት 1/2/2016 ተጀምሯል። #የተቅዋ_መስጂድ_መድረሳ #የነገው_ትውልድ_መገንቢያ

Repost from N/a
#ጥቅምት_4 قريبا........ Coming soon..... በቅርብ ቀን ....

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የ ቤተ መፅሐፍ አባላት እና አንባቢያን እሁድ መስከረም 13 ከረፋዱ 4:00 ላይ የመጽሐፍ ዳሰሳ ኘሮግራም በቤተል ተቅዋ መስጂድ ( ኢማን ) ይደረጋል። በ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የ ቤተ መፅሐፍ አባላት እና አንባቢያን እሁድ መስከረም 13 ከረፋዱ 4:00 ላይ የመጽሐፍ ዳሰሳ ኘሮግራም በቤተል ተቅዋ መስጂድ ( ኢማን ) ይደረጋል። በዕለቱ የተመረጠዉ መፅሐፍ የህይወት ግብህን ቅረፅ ይሰኛል። የመጽሐፍ ዳሰሳዉን የሚያደርግልን ወንድማችን ደግሞ ኡስታዝ ጃዉሀር ይሆናል። ጥሪያችንን አክብራችሁ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።

السلام.عليكم ورحمة الله وبركاته የበጋውን መርሐ ግብር የቁርኣን ተማሪዎች  በቅርቡ ምዝገባ የምንጀምር ይሆናል። የተወሰነውን ቀን የምናሳውቅ ይሆናል። #የኪታብ ተማሪዎቻችን ከፈታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ቂርኣት ገበታቸው የሚመለሱ ይሆናል። # የመድረሳው አስተዳደር

ቤተል ተቅዋ መስጂድ መድረሳ የክረምት ተመራቂ ተማሪዎች በብሩህ ሂጃብ እንዲህ ደምቀዋል! እንኳን ደስ አላችሁ! ለልጆችዎ ብሩህ ሂጃብን ፈጥነው ይግዙ! መስከረም 6 በሚሊኒየም አደራሽ የሚከናወነውን ም
+4
ቤተል ተቅዋ መስጂድ መድረሳ የክረምት ተመራቂ ተማሪዎች በብሩህ ሂጃብ እንዲህ ደምቀዋል! እንኳን ደስ አላችሁ! ለልጆችዎ ብሩህ ሂጃብን ፈጥነው ይግዙ! መስከረም 6 በሚሊኒየም አደራሽ የሚከናወነውን ምርኩዝ 26 የከውኑ ሞገስ 5 ለመታደም ሲመጡ ብሩህ ሂጃብን በፈለጉት አይነትና መጠን ያገኛሉ! ለበለጠ መረጃ 0903389999 ይደውሉ! #ብሩህ_ሂጃብ #ብሩህ_ልጆች #ሚንበር_ቲቪ

ብሩህ ሂጃብ ልጆችን በኢስላማዊ የአለባበስ እሴት ለማነፅ በላቀ ጥራትና ዲዛይን ያዘጋጀነው ብሩህ ሂጃብ በእናንተ ውድ ወላጆችና ልጆች እጅጉን ተወዷል! እናመሰግናለን! የክረምት የእረፍት ጊዜያችሁን ኢስላማዊ እውቀት በመፈለግ አሳልፋችሁ እነሆ ዛሬ ለምርቃት በመብቃታችሁ ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል። ከምትወዱት ብሩህ ሂጃብ በተጨማሪ በተለየ ውበት ጥራትና ዲዛይን ብሩህ ጥቅል (የብሩህ ልጆች የሰላት ልብስ)በቅርብ ጊዜ ወደ እናንተ የምናደርስ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። አድራሻ ቤተል Aj mall አንደኛ ፎቅ ሱቅ ቁ:102 ለበለጠ መረጃ 0903389999