Bright Sheger Academy ብራይት ሸገር አካዳሚ
Open in Telegram
ዛሬ በነገ ሊተካ አልፎም ትላንት ሊባል ፣ ህፃን የነበረው ሽማግሌ ሊሆን፣ ሽማግሌውም ወደማይመለስበት ሊሄድ ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው፡፡ ትውልድ ላይ እንሠራለን!
Show more490
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+230 days
Posts Archive
Kaabajamtoota maati baratoota keenya hundaafi wiixata hanga roobiiti battalen kurmaana 2ffaa wani kenamufi ijoollee keesan durreesetaani akka qopheessitaann kabajaan isin beeksifina.
ውድ የብራይት ሽገር አካዳሚ ወላጆች በሙሉ የሁለተኛ ሩብ አመት የሙከራ ፈተና ከስኞ እስከ ርእቡ የሚስጥ መሆኑን አውቃቹ ከወዲው ልጆቻቹን እንድታዘጋጁ እያልን እናሳስባለን።
Repost from N/a
ETHIOPIA(ኢትዮጵያ) 🇪🇹🇪🇹
➊ በአፍሪካ በቀኝ ግዛት ያልተገዛች ብቻኛ ሀገር ናት።
➋ ከሌሎች በተለየ አስራ ሶስት ወር ያላት ሀገር ናት።
➌ ከ80 በላይ ቋንቋ ይነገርባታል።
➍ የቡና ተክል ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።
➎ 13 ቅርሶችን በ UNESCO በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚ ናት።
➏ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው መርካቶ የፍሪካ ትልቁ የገበያ ማእከል ነው።
➐ በአሁጉራችን በህዝብ ብዛት ናይጄሪያን በመከተል ሁለተኛውን ስፍራ ይዛለች።
➑ በዓለማችን የባህር ወደብ ከሌላቸው ሀገራት በህዝብ ብዛት ቀዳሚ ናት።
➒ በአፍሪካ የራሷ ፊደልና ቁጥር ያላት ብቸኛዋ ሀገር ናት።
➓ በዓለማችን ብዙ ርቀት በመጓዝ ቀዳሚ የሆነው የአባይ ወንዝ መነሻ ናት።
➊➊ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ናት።
➊➋ ከ200 በላይ የቋንቋ ዘዬ ይነገርባታል።
➊➌ የሀገሪቷ ሰም በመጽሐፍ ቅዱስ(42+)ና በቁራን በርካታ ጊዜ ተጠቅሷል።
➊➍ በአፍሪካ የመጀመሪያው የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳልያ ያስገኘው ኢትዮጵያዊው አበበ በቂላ ነው።
➊➎ ከሌሎች ሀገራት የተለየ የሰዓት እና የካላንደር አቆጣጠር አላት።
➊➏ ከአርመንያ በመቀጠል ክርስትና ብሔራዊ ሃይማኖቴ ነው ብላ የተቀበለች ሁለተኛዋ ሀገር ናት።
➊➐ በአፍርካ የመጀመሪያው መስጊድ መገኛ ናት።
➊➑ በቀንድ ከብት ብዛት ከአሁጉራችን ቀዳሚናት።
➊➒ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የቀኝ ክፍሉ የሚገኝባት ሀገር ናት።
➋0 በኢትዮጵያ ውስጥ 924 የአእዋፍ ዝርያ ያሉ ሲሆን 23 ያህሉ በሌላ ዓለማት የማይገኙ ናቸው።
ውድ የብራይት ሽገር አካዳሚ ወላጆች በሙሉ የአባከስ ስልጠና የሚስጠው የጥናት ሰአትን በማይነካ መልኩ ሲሆን የሚስጠው ቀን ስኞ እና እርቡ በምሳ ሰአት ነው እያለን ከታላቅ ከብር ጋር እናሳስባለን።
ውድ ወላጆች ወራዊ ክፍያ ያለቅጣት የሚከፈለው እስከ ታህሳስ 10 ድረስ ብቻ ስለሆነ በብርሃን ባንክ በተማሪው/ዋ ኮድ ፈብቻ እንድትከፍሉ እያሳሰብን የት/ት ቤቱ አስተዳደር በአዲስ መልክ እየተደራጀ ስለሆነ ጥያቄ ካለዎት ወይም ስለ ትምህርት ቤቱ መረጃ ማግኘት ወይንም መስጠት ከፈለጉ ቀጥሎ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይችላሉ።
- 092 221 2141
- 090 121 5695
- 0913095071
ወይም በቴሌግራም https://t.me/ebrightschool ይጠቀሙ።
ብራይት ሸገር አካዳሚ
ውድ የብራይት ሽገር አካዳሚ ወላጆች በሙሉ መንግስት በስጠው መመሪያ መስርት የልጆች የፖሊዮ ክትባት ሁለተኛ ዙሪ ነገ ከ27/03/2017 ጀምሮ ስለሚስጥ ወላጆች ይሄንን አውቃቹ (በኮሚንኬሽን ላይ እንድትልኩልን ከታላቅ ትህትና ጋር እናሳስባለን
Kabajamtoota maatii barattoota keenya hundaaf Ayyaana sabaa fi sablammii akka M/B keenyatti wiixata gaafa 23 /03/2017 Waan kabajamuuf sababa kanaaf jecha barattoonni guyyaa ibsame kana hanga sa'aatii 6:00 qofa kan turan ta'uusaanii kabajaan isin beeksiifna.
ውድ የብራይት ሽገር ወላጆች በሙሉ ስኞ ቀን 23/03/2017 አ'ም የብሔር ብሔርስቦች ክብር በአል ስለሚከበር ተማሪዎች እስክ 6:00 ብቻ ይቆያሉ እያልን በአክብሮት እናሳስባለን::
kaabajamtoota maati baratoota keenya hundafi Ayyaana sabilafi sablammiin, wiixata guyyaa 23 /03/2017 Wan kaabajamauuf baratoonni hanga sa'itti 6:00 ti qofa turu,jechuun,kaabajan isin beeksiifna,
ውድ የብራይት ሽገር ወላጆች በሙሉ ስኞ ቀን 23/03/2017 አ'ም የብሔር ብሔርስቦች ክብር በአል ስለሚከበር ተማሪዎች እስክ 6:00 ብቻ ይቆያሉ እያልን እናሳስባለን::
