cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Afro Forex and Graphics Designing

Advertising posts
18 097
Subscribers
-3224 hours
-2087 days
+41930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

which graphics designing tutorial you want to take anonymous poll Photopea on photopea website full tutorial ▫️ 0% Pixellab android apk full tutorial ▫️ 0% Adobe Photoshop on 👩‍💻PC ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.
Show all...
👍 3🤩 2😱 1
Photopea on photopea website full tutorial
Pixellab android apk full tutorial
Adobe Photoshop on 👩‍💻PC
Photo unavailable
Important words used in Trading Short Form by Traders Let's take a look at some of these key terms to understand what they mean. MM = Money Management PO = Pending Order SNR = Support & Resistance TL=Trendline TP = Take Profit SL = Stop Loss BE = Break Even CL Cut Loss MC = Margin Call B/O = Breakout DD = Drawdown OB = Order Block SMS = Shift in Market Structure FVG = Fair Value Gap BSL Buy Side Liquidity SSL = Sell Side Liquidity POI = Point of interest HH = Higher High HL = Higher Low HOD = High of Day HFT = High Frequency Trading HTF = Higher Time Frame LH Lower High LL = Lower Low SH Swing High = SL = Swing Low LOD = Low of Day L/S = Long or Short NFP = Non Farm Payrolls P&L = Profit and Loss PIP = Percentage In Point R/R = Risk/Reward TA = Technical analysis AMD - Accumulation, Manipulation & Distribution You don't even need to memorize, just know & understand.
Show all...
👍 2🥰 2🎉 1
ውድ የ Afro forex ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ እንደ FOREX TRADER በቀን ተቀን ውሎአችን ውስጥ ልናካተው የሚገባንን ልምድ እንመለከታለን፤ እሱም የንባብ ልምድ ነው። በ ትሬዲንግ አለም ውስጥ ሰዎች በፍጥነት ሚቀየሩት ስለዛ ነገር ያላቸው እውቀት እና ልምድ ሲጨምር ነው፡፡ እነዚ ነገሮች ደግሞ በዋነኝነት ከንባብ ነው የምናገኘው፡፡ ለሰላሳ ደቂቃ በየእለቱ ማንበብ አንተ እስክትጠቀም ድረስ የሚጠብቀውን የተከማቸ እውቀት እንድትገነዘብ ስለሚያሟርግህ በህይወትህ ላይ አስጿሳች ለውጥ ያስገኝልሃል፡፡ የተሻለ ትሬጿር፣የተሻለ ማንነት በአጠቃላይ የተሻለ ሰው መሆን እንደምትችል ትምህርት የሚሰጡ መጽሃፍት አሉልህ። ወዷፊት ልትፈጽማቸው የምትችላቸው ስህተቶችህ በሙሉ ከአንተ በፊት የሆነ ሰው ፈጽሟቸዋል፡፡ አንተን የሚገጥሙህ ችግሮቻ አንተ ላይ ብቻ የተከሰቱ መስሎ ይሰማሃል ? “በቂ ትምህርት ስላላገኘው ትሬዲንግ ላይ ያን ያህል በራሴ አልተማመንም” “እንዴት በአጭር ጊዜ ውጤታማ ትሬደር መሆን እችላለው” “ትሬዲንግ ከስራዬ ወይ ፺ግሞ ከትምህርቴ ጋር አብሮ ማስኬድ እያቃተኝ ነው” "ትሬድ ስከፍት ስሜቶቼን መቆጥጠር አልችልም፤ስለዚ ውጤታማ ልሆን አልቻልኩም" “የምጀምርበት ገንዘብ የለኝም፤ ስለዚ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም”              ● እነዚህንና ከነዚ ሌላ ችግሮች እና ጥያቄዎች አሁን ስኬታማ ምንላቸውን ሰዎች የገጠሟቸው ችግሮች ናቸው፡፡ እያንዳንዱ ሰው የተጋፈጣቸው ችግሮች እና ወደፊት ሊገጥመው የሚችሉት ችግሮች ሌላ ሰውን ገጥመውታል፡፡ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለችግሮቹ መፍትሄ ና ምላሾች በመጽሃፍ ውንጥ መገኘታቸው ነው። ትክክለኞቹን መጽሃፍት አንብብ፡፡ - አሁን አተን እያስጨነቁህ ያሉትን ችገሮች ከአንተ ቀደም ብለው የተጋፈጧቸው ሰዎች እንዴት እንዳለፏቸው ተማር፡፡ ለስኬት ያበቋቸውን ዘዴዎች ተጠቀም፡፡ የዚያኔ በህይወትህ ውስጥ በምታስተውለው ለውጥ ትጿነቃለህ። መጥሃፍት በውስጥህ ያለውን እንድታይ ና እንድታስተውል ነው የሚረዱህ። ስለዚህ የእውቀት አድማስህን የማስፋፋት ስርአት ማለት በቧንብ ማንበብና በመጽሃፍ ውስት ያለውን የተከማቸ መረጃ ሃብት መበርበር ማለት ነው፡፡ ምናልባት የማንበብ ልምዱ ላይኖርህ ይችላል ስለዚ አእምሮህን ከቀላል ነገሮች ስታስጀምረው እንዳይሰለቸው እና እየተዝናና እንዲያደርገው ስለምታደግ፤ ለጊዜው በየእለቱ ለ 30 ደቂቃ አንብብ፡፡ የተቀረው በራሱ ሂደት ይመጣል፡፡
Show all...
Photo unavailable
ለፎሬክስ ትሬዲንግ አስፈላጊ ነው ብዬ የማምነው ነገር!! ይህ ሁላችንም በከፈትነው የትሬዲንግ አካውንት አማካኝነት ፎሬክስ ትሬድ እያደረግን ሀብታም መሆን ይቻላል። ነገር ግን ማንም ሰው ተነስቶ ሀብታም የሚሆንበት መንገድ አይደለም። ስለፎሬክስ ትራዲንግ አስፈላጊውን ሪሰርች አድርጋቹ እና አጥንታቹ እንኳን በቂ አይሆንም። ከምንም ነገር በላይ ለፎሬክስ ትሬዲን በሳይኮሎጂ ዝግጁ መሆን አለባቹ። ይህን ደግሞ በአንድ ቀን ውስጥ ሊመጣ ሚችል አይደለም። ትልቁ የጀማሪ ትሬደር ድክመት በ አንድ ቀን ውስጥ ትርፋማ ለመሆን ማሰብ ነው። ሁሌም ትሬድ ስታደርጉ የራሳቹን የቀን ገደብ አስቀምጡ። ለምሳሌ: 50 usd አስገብታቹ ከሆነ በቀን  6-8 usd ትርፍ ስታገኙ ከማርኬት መውጣት ከዛ ወደግል ሂወታቹ መሄድ። ኪሳራም ሲሆን ከ 4 usd በላይ ሳይሆን ወስኖ መውጣት። የውሳኔ ሰው ሁኑ።  ነገም ሌላ ቀን ነው።
Show all...
🎉 3👍 1 1🔥 1🥰 1🙏 1🏆 1
Photo unavailable
ለብዙዎቻችን ትልቁ አደጋ ትልቅ አላማ ኑሮን ሳንደርስበት መቅረታችን ሳይሆን ትንሽ አላማ ኑሮን ስንደርስበት ነው። ሁልጊዜ ትልቅ ህልም፣ ይኑርህ ትልቅ ህልም ታላላቅ ሰዎችን ይስባል። ትልቅ ህልም ለመፍጠር ትንሽ ህልም ከመፍጠር የበለጠ አቅም አይጠይቅም ። ትልቅ ቦታ የደረሱ እና በቀሪው አለም መካከል ካሉት ልዪነቶች አንዱ ትልቅ ቦታ የደረሱት ትልቅ ስለሚያልሙ ነው። 👉ጆን ኦፍ ኬኔዲ ሰዎችን ጨረቃ ላይ ማስፈር ያልም ነበር። 👉ማርቲን ሉተር ኪንግ ትንሹ ሀገሪቱ ከአድሎና ከፍትህ አልባነት ነፃ አንድትሆን ያለም ነበር። 👉ብል ጌትስ በአለም ላይ ያሉ የትኛውም ሰው ቢሆን ቤቱ ኢንተርኔ ጋር የተገናኘ ኮምፒውተር እንዲኖረው ያልማል። 👉በክሚኒስተር ፋለር  በአለም ላይ ያሉ ሰው ሁሉ ኤሌክትሪክ ኃይል እንዲያገኝ ያልም ነበር። 👉ኔልሰን ማንደላ ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያንን ከባርነት ነፃ ለማውጣት ያልም ነበር። ወዳጀ ወደፊትህን ከኋላህ ሳይሆን ከወደፊትህ ፍጠር።   በምንኖርቤት አለም ላይ ያሉ ነገሮ በሙሙ ሁለት ጊዜ ነው  የተፈ ጠሩት፣ ዛሬ ላይ ሆነህ ነገህን መቅረፅ ካልቻልክ ነገም የዛሬውን ተደግመዋለህ። መልካም ቀን።።።።
Show all...
👍 1🥰 1🎉 1🤩 1
Photo unavailable
"በትሬዲንግ ዓለም ውስጥ የአደጋ አስተዳደር(Risk management) ማለት ካፒታልን መጠበቅ ብቻ አይደለም - የአእምሮ ደህንነትንም መጠበቅ ነው ። ውጤታማ በሆነ መንገድ በመተግበር፣ የአደጋ አስተዳደር ስልቶች፣ የገንዘብ ኪሳራዎችን መቀነስ ብቻ ሳይሆን ብዙውን ጊዜ ከንግድ ጋር ተያይዞ የሚመጣውን ጭንቀት እና የአዕምሮን መረበሽን እየቀነስን  መሆኑን መገንዘብ በጣም አስፈላጊ ነው። የተሳካ የንግድ ልውውጥ ትርፍ ማግኘት ብቻ ሳይሆን የአዕምሮ ጤናን መጠበቅም ጭምር ነው። የበለጠ ዘላቂ እና ያነሰ ውጥረት ያለበት የትሬዲንግ ልምድ ለማረጋገጥ የአደጋ አስተዳደር(Risk management) የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው። "የአደጋ አስተዳደር ከጭንቀት አስተዳደር ጋር እኩል መሆኑን መረዳቱ በተለዋዋጭ የፋይናንስ ገበያው ውስጥ እንዲበለጽጉ ለሚፈልጉ ትሬደሮች ወሳኝ ነው። አደጋዎችን በንቃት በመምራት እና ግልጽ ድንበሮችን በማዘጋጀት በፍርሃት ወይም በስግብግብነት የሚመሩ ድንገተኛ ውሳኔዎችን ማስወገድ ይችላል፣ ይህም ወደ ተከታታይ እና ምክንያታዊ ንግድ ያመራል። የስሜታዊ ሚዛንን ለመጠበቅ እና በገቢያ እርግጠኛ ካልሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ የመቋቋም ችሎታን እንደ መሳሪያ አድርገን መቀበል ፣ በመጨረሻም በትሬዲንግ ጉዟችን ውስጥ የረጅም ጊዜ ስኬት እና የአእምሮ ሰላም መንገድ ይከፍታሉ ።
Show all...
Photo unavailable
ሰላም ሰላም ውድ የafro forex & graphics ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ። 12 ቀን ያህል የቀረውን ታፕስዋፕ ኤርድሮፕ ቅድሚያ ሰጥታቹ እየሰራቹ ነው? ታፕስዋፕ ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5306152236
Show all...
ሰላም እንዴት ናችሁ  🙌 SMART MONEY CONCEPT STRATEGY This book contains only 31pages በጣም አሪፍ አጭር መፅሃፍ ነው በሁለት ቀን ተነቦ ያልቃል , Trade መቼ እንደሚገባ እና Graph እንዴት እንደሚነበብ ስለ Smart money concept እስከዛሬ ድረስ ከማውቃቸው Books ይሄኛው በጣም አሪፍ book ነው, ይሄን አንብባችሁ Forex Trade መለማመድ እና መጀመር ትችላላችሁ Educate your self from this book Lesson 1 -Market Structure -Bos vs CHoCh Lesson 2 - Order blocks Lesson 3 -Market Inefficiency / Imbalances Lesson 4 -Liquidity Lesson 5 - Introduction to supply and demand Lesson 6 - Correctly Locating your zones Lesson 7 -The price cycle Lesson 8 -Psychology Don't try to sell this books for others ‼️‼️ It's free for all !! ‼️‼️ለዚህ Channel አዲስ የሆናችሁ Pin ካደረግነው ጀምሮ መጀመር ትችላላችሁ✅
Show all...
👍 2 1🥰 1🎉 1🤩 1