5 005
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
February '24
February '240
in 0 channels
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '23
+5 900
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 29 February | 0 | |||
| 28 February | 0 | |||
| 27 February | 0 | |||
| 26 February | 0 | |||
| 25 February | 0 | |||
| 24 February | 0 | |||
| 23 February | 0 | |||
| 22 February | 0 | |||
| 21 February | 0 | |||
| 20 February | 0 | |||
| 19 February | 0 | |||
| 18 February | 0 | |||
| 17 February | 0 | |||
| 16 February | 0 | |||
| 15 February | 0 | |||
| 14 February | 0 | |||
| 13 February | 0 | |||
| 12 February | 0 | |||
| 11 February | 0 | |||
| 10 February | 0 | |||
| 09 February | 0 | |||
| 08 February | 0 | |||
| 07 February | 0 | |||
| 06 February | 0 | |||
| 05 February | 0 | |||
| 04 February | 0 | |||
| 03 February | 0 | |||
| 02 February | 0 | |||
| 01 February | 0 |
Channel Posts
*መሪጌታ የባህል መድሀኒት
""""እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም"""
⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!!
✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን
➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
1,ለመፍትሄ ስራይ
2,ለቡዳ
3,ለቁራኛ
4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት
5,ለግርማ ሞገስሜ
6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)
7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)
8,ለጋኔን
9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ
10,ለሎተሪ
12,ለእቁብ
13,ለመስተሳልም
14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)
15,ለስንፈተ ወሲብ
16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ
17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን
18,ለገበያ
19,ለወር አበባ ችግር
20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)
21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል
23,ለሙግት
24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ
25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)
26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)
27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ
28,ለቀለም (ለትምህርት)
29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት
30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
31, ለሁልም መስተፋቅር
ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን። ለበለጠ መረጃ ❤09-20-04-61-84 ይደውሉ።
| 2 | ✍ መርጌታ መንግስቱ የባህል መድሀኒት የተረጋገጠለት
=======================
👉 የአፍዝዝ የደግዝ
👉 ከሀገር ውጭ ሆነው ባለቤቶች ለሚያስቸግሩአቸው ባደርብ አዛጆችን ታዛጅ እናረጋለን
። ሀይምሮ ችግር ላለባቸው
👉 ለሳይነስ እና ለአስም
👉 ለኩታሮት
👉 ለካሰር
👉 ለስራይ
👉 ለትምህርት
👉 ለግፊት
👉 የፍቅር
👉 በጥይት እንዳይመታ
👉 ሳይለፉ ሀብታም መሆን
ብልቱ ለደከመበት
❤09-20-04-61-84 ይደውሉ
@ መምጣት የማትችሉ አላችሁበት ላይ እናደርስአለን። | 360 |
| 3 | ወጣት ነህን?
ወጣት ነህን ወጣት በመሆንህ ገና ብዙ ዘመን አለኝ ዕድሜዬ ገና ነው ብለህ አትተማመን ተለክቶ የታወቀ ቀሪ ጊዜ ያለህም አድርገህ አታስብ ‹‹የጌታ ቀን ድንገት እንደ ሌባ በሌሊት ይመጣልና›› 1ኛ ተሰ5፤2 ስለዚህ ምክንያት የእድሜያችንን መጨረሻ አስቀድመን እንዳናውቀው አደረገ ከዛሬ ዕለት ጀምሮ በትጋት ዝግጅታችንን እንጀምር ዘንድ በለጋ ዕድሜያችን ሲቀጩ በየቀኑ አታይምን ስለዚህም አንዱ ሲመክር እንዲህ ብሏል “ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ አትዘግይ ከዛሬ ነገ እመለሳለሁ እያልህ አትቁጠር” ሲራ 5፤8 ዛሬ ነገ እመለሳለሁ ስትል አንድ ቀን ባቋራጭ እንዳትወሰድ፤ ስለዚህ ሽማግሌውም ይህንን ምክር ልብ ይበል ወጣቱም ይህንን ነገር ተረድቶ ተግባራዊ ያርግ ዘንድ ይሁን ወይስ በምቾትና ሁሉ ነገር ተሟልቶልህ የምትኖር እስካሁን ችግር የሚባል ደርሶብህ የማታውቅ ባለጸጋ ነህን እንዲህም ቢሆን ቅዱስ ጳውሎስ የሚለውን ስማው “ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል” 1ኛ ተሰ 5፤3 የዚህ ዓለም ነገሮች ሁሉ ተለዋዋጮች ናቸው እኛ በራሳችን የወደፊት ሕይወትና ሁኔታ ላይ ማዘዝ የምንችልና የሰለጠን አይደለንም ነገር ግን በጽድቅ ሥራ ላይ የሰለጠንን እንሁን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቸርና ሰውን ወዳጅ ነውና›› | 277 |
| 4 | የምንሰራው ጥበብ
============
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ(አይሰራም)
28.ለቁማር (ለዕድል)
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33.ዝናብ ለማዝነብ
34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር(አይሰራም)
35.መንፈሶችን ለማዘዝ
36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር
37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ
39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት ( አይሰራም)
40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር(አይሰራም)
41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን
42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ
43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ
ለበለጠ መረጃ ❤ 09-20-04-61-84ይደውሉ። | 296 |
| 5 | ሕይወት ምስጢር ናት :: ችግር አይደለችም መፍትሄ የሚበጁላት ። ስለዚህ ለመፍታት አይሞክሩ :: አእምሮ ያለማቋረጥ የሚያደርገው ይህን ነው ለመፍታት ይሞክራል ችግሮችን ።
ሥሩን ይቁረጡት !! አእምሮ ችግር ለማምጣት ሲሞክር በመጀመሪያ ለማየት ይሞክሩ
አእምሮ ችግርን ይፈጥራል ከዚያም መፍትሄዎችን ያቀርባል:: ይህን ከንቱ ነገር አላየህም? በራስህ ላይ አእምሮን ከሥሩ ይቁረጡ። ማለትም ችግር እንዲፈጥር አትፍቀድ ይህ መፍትሄ ነው:: አለበለዚያ አእምሮው መፍትሄ ይሰጥዎታል:: በመጀመሪያ ደረጃ ችግሩ ውሸት ነበር:: መፍትሄው እንዴት ትክክል ሊሆን ይችላል? የውሸት ችግርን ከፈቱ, መፍትሄው ውሸት ይሆናል:: ከዚያ ማለቂያ በሌለው ማፈግፈግ ውስጥ ይያዛሉ። ከዚያም በመፍትሔው ውስጥ አእምሮ እንደገና ችግሮችን ያገኛል:: ከዚያ እንደገና መፍትሄዎች መሰጠት አለበት::
ሥሩን በጣም ይቁረጡ!!
አእምሮ ችግር ለመፍጠር በሚሞክርበት ጊዜ መጀመሪያ አእምሮው የድሮውን ማታለያ እየተጫወተ መሆኑን ለማወቅ ይሞክሩ። ምክንያቱም እኔ እንዳየሁት ህይወት ቀላል ነች። ምንም ችግር የላትም :: ሕይወት ምስጢር አይደለም ማለቴ አይደለም። ህይወት እንቆቅልሽ አይደለችም ማለቴ ነው። ስለዚህ መፍታት አችልም !! ሕይወት አስደናቂ ምስጢር ናት ግን በጣም ቀላል። ልትኖሩት ትችላላችሁ፣ ልትደሰቱበት ትችላላችሁ፣ ልትቀላቀሎት ትችላላችሁ። | 249 |
| 6 | #አይነጥላ በሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ
# የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦
#ወንድ ማስጠላት
# ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
# ተስፋ መቁረጥ
# ማስለቀስ
# ፀባይ መቀያየር
# ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
# ባል እየመጣ መመለስ
# ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
# ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
# ሕልመ ሌሊት
# እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት )
# ሱሰኛ መሆን
# የእድል መዘጋጋት
# የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
# የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
# ማስወረድ (አቦርሽን )
# መጨናነቅ
# ሂጅ ሂጅ ማለት
# ቤተሰብ ማስጠላት
# ስራ ማስጠላት
# ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
# ተኝቶ መቃዥት
# ፍርሐት
# ከፍተኛ ላብ
#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው
ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ?
#ዓይነጥላን
#በዘር ( በደም ) የሚወርድ የዛር መንፈስን
የሾተላይ መንፈስን (ጋላ ዛርን )
በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ
❤09-20-04-61-84 ይደውሉ | 314 |
| 7 | No text... | 491 |
| 8 | መርጌታ መንግስቱ የበሀል ህክምና ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ"
Ashwagandha (ጊዜዋ)
#ለዓይነ ጥላ
#የዛር ምናፍስቶች ያርቃል::
#ጭንቀት ለማስወገድ!
#የወንድ ድክመተ ወሲብን ያክማል!
#እንቅልፍ ለሚከለክላቸው ፍቱን ነው።
#ለነርቭ ሕመምተኞች!
#ለፀጉር መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ
#የጤና ሻይ ለማዘጋጀት
🙏🏾ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉ::
ለመምጣት ቢፈልጉ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::❤09-20-04-61-84 ይደውሉ። | 552 |
| 9 | No text... | 1 140 |
| 10 | በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿 ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿 ለህማም
3 🌿 ለመስተፋቅር
4 🌿 ቡዳ ለበላው
5 🌿 ለገበያ
6 🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿 ሚስጥር የሚነግር
8 🌿 ራዕይ የሚያሳይ
9 🌿 ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿ለመክስት
11🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿 ለቁራኛ
17🌿 ለአምፅኦ
23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿ለዓይነ ጥላ
27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿 ለድምፅ
34🌿 ለብልት
ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ መፍትሄ
2.🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3.🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4.🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ
5🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ
6.🌿 ለሀብት ለንብረት ሚሆንም አለን
7🌿 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿 ትምህርት አልገባ ላለው
10🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
❤09-20-04-61-84 ይደውሉ
ባላቹህበት እንሰራለን | 1 230 |
| 11 | 🌳🌳🌳
#ይህንን_ታውቂያለሽ?
ዝምተኛ የሆኑ ወንዶችን ቀርበሽ ስታናግሪ ብዙ ለየት እና ወጣ ያሉ አስተሳሰቦችን እና የሕይወት ገጠመኞችን እንደምታገኚ አስተውለሽ ታውቂያለሽ? ብዙውን ጊዜ እኛ ሴቶች ንቀታሞች ነን ማለትም ወንዶች ተግባቢና ተጫዋች ካልሆኑ በቀር ልናያቸው እንኳን ፈቃደኛ አይደለንም ግን ሲስቱዬ አትሸወጂ ዝምተኛና ዝጋታም ነገር ነው ያልሽው ሰው ጋር በትንሹ ለ አስር ደቂቃ ብትነጋገሪ እና በሂደት ብትቀርቢው ብዙ አይተሻቸው የማታውቂያቸውን የሕይወት አቅጣጫዎች ያሳይሻል።
ዝምተኛ ወንዶች በሁለት ይከፈላሉ
1) እንዲሁ በተፈጥሮ ዝምተኛ የሆነ ወንድ እና
2) ብዙ ነገሮችን እያወቀ ዝምታን የሚመርጥ ወንድ ናቸው።
* የመጀመሪያውን አይነት ወንድ ብዙውን ጊዜ ሴቶች የጓደኝነትም ሆነ ለፍቅር አጋርነት ሲመርጡት አይስተዋልም ምክንያቱ ደግሞ እንዲህ አይነት ወንድ ከሰው ጋር የመግባባት ክህሎት ብቻ ሳይሆን ያሰበውን ነገር በተግባር ለመፈፀም ደካማ በመሆኑ ምክንያት እኛ ሴቶች ብዙ ጊዜ እንዲህ አይነት ወንዶችን አንመርጥም! ግን ሁሉንም ሴቶች እንደማያጠቃልል ልብ አድርጉ
* ውዴ ሁለተኛው ላይ የጠቀስኩትን አይነት ወንድ ነው መፍራት! ይህ አይነቱ ወንድ በራሱ የግል ምክንያቶች ዝምታን የመረጠ እንጂ አንቺ ተጫዋች እና ሳቂታ ሆነሽ ስትቀርቢው እውነትም የሚያዋራትን ሴት ስለሚመርጥ እንጂ ዝምተኛ እንዳልሆነ ትረጃለሽ። እንደዚህ አይነት ወንዶች በጣም አስተዋይና አርቆ አሳቢ ናቸው በተለይ ደግሞ ሴቶችን ቀርቦ ለማናገር ትንሽ ስለሚያመነቱ ቀድማ ቀርባ የምታናግራቸው ሴትን የተለየ ክብር እና እንክብካቤ እንደሚሰጧት በርካታ የሳይኮሎጂ ምሁራን ይገልፃሉ። ከዚህም በዘለለ በጣም አዳማጭና ቁምነገረኛም ናቸው!
#ምክር_ቢጤ
ይህንን ፅሁፍ አስከ አሁን ድረስ እያነበብሽ ከሆነ እውነትም ዝምተኛ ስለሚባሉት ወንዶች ማወቅ ፈልገሻል ማለት ነው እናም ምክር ቢጤ ልሰጥሽ ዝግጁ ነኝ ውዴ...
💡 መጀመሪያ የሆነ ምክንያት ፈጥረሽ ቅረቢው
ቅድም እንደነገርኩሽ እንዲህ አይነት ወንዶች ቢያፈቅሩሽ እንኳን ብዙ ጊዜ ወደ አንቺ ቀርበው ለመናገር ስለሚያመነቱ አንቺ የገባሽና ነቄ ከሆንሽ እንዲሁም ልጁ ከተመቸሽ የሚያሳይሽን ድርጊት በመመልከት ብቻ ታውቂበታለሽ እናም ቀረብ ብለሽ ለማናገር ሞክሪና ምን እንደሚፈጠር ታያለሽ
💡 ቀለል ብለሽ ቅረቢው
ጉረኛና ነገረኛ ሆነሽ መቅረብ የለብሽም በተለይ ደግሞ ጓደኞችሽ አብረውሽ ካሉ ለጊዜው ንግግርሽን ከእሱ ጋር ብቻ አድርገሽ ክብር እንደሰጠሽው አሳይው! እመኝኝ ወንድን ስታከብሪው አስር እጥፍ ላንቺ ያለው አመለካከትና ፍቅር ይጨምራል።
💡 ለምን ብቸኛ ሆንክ ብለሽ አትጠይቂው please
እሱ ብቸኛ ሆኖ ሳይሆን ውስጣዊ ጥያቄዎችን በሂደት እየመለሰ ስለሆነ ነው አብዛኛውን ጊዜ ከሰዎች ጋር የማታገኚው። የሆነ ጊዜ ላይ ደግሞ በቡድን ሆኖ ከጓደኞቹ ጋር ሲጫወት ልትመለከችው ትችይ ይሆናል አየሽ ልጁ 100% ብቸኛ አይደለም just በቃ ራሱን የሚያውቅበትና የሚገነባበት እንዲሁም ራሱን ችሎ የሚቆምበትን ስራ ከውስጥ እየሰራ ስለሆነ ነው ዝም የሚለው እንጂ ምንም ስለማያውቅ አይደለም እሺ ውዴ። የእኔም ባል ልክ እንዲሁ ነበር ግን ስለ እሱ ፀባይ more እያወኩ ስመጣ ሌሎች ሰዎች እንደሚደሰኩሩት ዲስኩር አልነበረም ተቃራኒ እንጂ! ስለዚህ ፈጣሪ ያለልሽ ከሆነ እድሉን ተጠቀሚበት ሌላ ምንም አልልሽም!
ይቀጥላል.... | 1 261 |
