cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📚የታላላቅ ኡለማዋች ምክሮች እና አስተማሪ ታሪኮች 📢

✏️ለምን እንደተፈጠርክ ካላወቅህ ስለ መሞት እያሰብክ መጨነቅ አይጠበቅብህም።🔍 أَبُوبَکْرَ عَبْدَ الرَّحْمَانْ

Show more
Advertising posts
287
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
كم تستحق لايكات اول قلب مني ♥
Show all...
ከታላላቆች የእውቀት ደረጃ ላይ ሳይደርስ በአቋራጭ አድናቆትን ለማግኘት የተሯሯጠ ሰው ክብረ ቢስ ሆኖ ይቀራል። من استعجل شيأ قبل أوانه عوقب بحرمانه
Show all...
ሌሎችን ከጥፋት ለማዳንና ከስህተት ለማረም የምናደርገው ግብ ግብና እሽቅድድሞሽ ራሳችንን እንዳያጠፋንም መጠንቀቅ ቀዳሚ ጉዳይ ነው።
Show all...
ያላግባብ ሲሞገስና ሲደነቅ በዝምታ ያለፈ ያላግባብ መነወሩና መንቋሸሹ አይቀርምና ወቀሳውን በቻይነት ለማሳለፍ ሆደ ሰፊ ሆኖ ይጠብቅ። الجزاء من جنس العمل አይደል??
Show all...
ሴቶች በዱንያ ላይ ብዙ ናቸው። በጀነት ደግሞ አናሳ
Show all...
መስጅዶች ሙስሊሞችን አሰባሳቢ እንጅ በታኝ መሆን የለባቸውም። ሸይኽ አልባኒዪ
Show all...
ሸይኽ ሙቅቢል (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል ፦ "ሐቀኛውና ባጢል ያነገበውን ለይተህ እንድታውቅ የሚያስችልህ፦ ጠቃሚ ሸሪዓዊ ዕውቀት ብቻ ነው። ብዙ ሰዎች ከሸሪዓዊ ዕወቀት ከመራቃቸው እና ችላ ከማለታቸው የተነሳ ሲዘበራረቁ ዐይተናል ። ድምጹን ከፍ አድረጎ ጯሂ ሁሉ ተከታይ ሆነዋል። 【"ቀምዑ አልሙዓኒድ"(2/550)】
Show all...
"እውቀት ሁሉም ሊያገኘው ማይችል የአሏህ ስጦታ ነው " ኢማሙ አህመድ
Show all...
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ኒያ ማሰብ እንጂ ማዉራት አይደለም! t.me/NABAWITUBE
Show all...
ኒያ ማሰብ.mp34.80 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.