cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Logos Counseling _ ሎጎስ አማካሪ

ኑ በጋራ እንሥራ፡ አብረን እንደግ እንለወጥ #Telegram:- @Golden_Rule7 #Facebook፦ +251913000046 ላይ አናግሩኝ #Instagram:- https://www.instagram.com/golden.rule7?igsh=MXR5bHdxd214a3Iycg== ለሰዎች ሁሉ ሰላም ፣ ፍቅር ፣ ደህንነት ፣ በጎነት ፣ ቸርነት ፣ ባለጸግነት ፣ እምነት እና ሌሎችም መልካም ነገሮች ሁሉ ይገባቸዋል።

Show more
Advertising posts
896
Subscribers
-124 hours
+17 days
-2130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#ሕይወትህ_ውስጥ_ያሉ_3_የሰው_ዓይነቶች 1- ቅጠል ሰዎች 2- ቅርንጫፍ ሰዎች 3- ሥር ሰዎች #ቅጠል_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ወቅት ጠብቀው ወደ ሕይወትህ የሚመጡ ሰዎች ናቸው። ደካማ ስለሆኑ ልትደገፍባቸው አትችልም። የሚመጡት የሚፈልጉትን ለመውሰድ ሲሆን ነፋስ በመጣ ወቅት ይሸሻሉ። እነዚህ ሰዎች የሚወዱህ ደኅና በሆንክበት ጊዜ ሲሆን ነፋስ ባገኘህ ወቅት ይተውሃል። #ቅርንጫፍ_ሰዎች ጠንካሮች ናቸው ግን ሕይወት ከባድ ስትሆን ይሰበራሉ፤ ብዙ ክብደትም መሸከም አይችሉም። የተወሰኑ ወቅቶች ላይ አብረውህ ይሆናሉ፣ የበለጠ ከባድ ሲሆን ግን ይሄዳሉ። #ሥር_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ለመታየት ብለው ነገሮችን አያደርጉምና እጅግ ጠቃሚ ሰዎች ናቸው። በከባድ ጊዜ ስታልፍ እንኳ አጋዦች ናቸው። ውኃ ያጠጡሃል፤ ያለህበት ቦታ አያስጨንቃቸውም፣ እንዲሁ እንደሆንከው ይወዱሃል። ሁሉም ሰው አብሮህ አይቆይም። ወቅቱ ምንም ሆነ ምንም ሳይቀያየሩ የሚቆዩት የሥር ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው።
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የምስጋና ኃይል በህይወታችሁ ውስጥ የምትፈልጉትን ነገር ለመቀየር ትልቁ ኃይል ያለው ምስጥር ከፈጣሪ ጋር ያላችሁ ግንኙነት ና በዛ ውስጥ ያለው ጠይቆ የመቀበል ፈልጎ የማግኘት ስጦታ ነው። ጸሎት በትክክል ከተጠቀምንበት መቀየር የማይችለው ምንም ነገር የለም።
Show all...
ኑ በጋራ እንሥራ፡ አብረን እንደግ እንለወጥ #Telegram:- @Golden_Rule7 #Facebook፦ +251913000046 ላይ አናግሩኝ #Instagram:- https://www.instagram.com/golden.rule7?igsh=MXR5bHdxd214a3Iycg== ለሰዎች ሁሉ ሰላም ፣ ፍቅር ፣ ደህንነት ፣ በጎነት ፣ ቸርነት ፣ ባለጸግነት ፣ እምነት እና ሌሎችም መልካም ነገሮች ሁሉ ይገባቸዋል።
Show all...
…………..እየሰራን …………. # የሚሰራ በቀን ይሰራል #የሚጨፍር በማታ ይጨፍራል #የሚሰራ በቀን ይሰራል የሚሰክር በማታ ይሰክራል #የሚሰራ በቀን ይሰራል የሚሰርቅ በማታ ይሰርቃል #በማታ የሚጨፍር, የሚሰክር, የሚስርቅ በቀን ይተኛል #በቀን የሚሰራ በማታ ይተኛል #በወጣትነት እድሜው የሰራ በእርጅና እድቤው ይጦራል #በወጣትነት እድሜው የተኛ በመጦሪያው እድሜው ይደክማል #ቀናችንን የስራ ማታችንን የመኝታ #የወጣትነት እድምያችን የስራ እርጅናችን የማረፊያ ያድርግልን The smarter the action plan the less time takes to make success 🦋"የህይወት መሰረቶች - ፍቅር እምነት እና ተስፋ" 🦋 መልካም ና ውብ ቀን ተመኘሁ🥰 🙏 Join👇👇👇👇👇👇 @Logos_Counseling የእናንተው ምርጥ ጓደኛ #Melik 😊 ✅ SHARE TO YOUR BELOVED ONES❤️
Show all...
2
ህልምህ መቼ በማን አማካኝነት በምን መንገድ እንደሚሳካ አታውቅም ነገር ግን የሆነ ያላሰብከው ቀን ሁሉ ነገር መልካም ሲሆን ታየዋለህ። አይሆንም በቃ ብለህ ተስፋ የቆረጥክበት ነገር ሁሉ ይሳካል። አንተ ብቻ ታግሰህ ጠብቅ ! 🦋"የህይወት መሰረቶች - ፍቅር እምነት እና ተስፋ" 🦋 መልካም ና ውብ ቀን ተመኘሁ🥰 🙏 Join👇👇👇👇👇👇 @Logos_Counseling የእናንተው ምርጥ ጓደኛ #Melik 😊 ✅ SHARE TO YOUR BELOVED ONES❤️
Show all...
1