cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሕያው ቃል

በየ እለቱ የሚተላለፉ የሚጣፍጡ ከእግዚአብሔር ቃል የሚወጡ ክፍሎችን ይዘንላቹ መጥተናል። ይህ" ከክርስቶስ ወንጌል"channel ጋር link በማድረግ የሚገለገል አገልግሎት ነው። @christology_GC ..FOR more teaching🙏

Show more
Advertising posts
198
Subscribers
-324 hours
-57 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔶 እኛን ወደ እግዚአብሔር ያስጠጋን ጥሩነታችን፣ የዋህነታችን፣ መልካሙ ድርጊታችንም አይደለም። 🔶 ደካሞቹን ኃጢአተኞቹን እኛን ወደራሱ ያቀረበንና የሳበን የእርሱ የፍቅር ኃይል ነው።
Show all...
👉 ከሞት ያዳነን፣ 👉 ከሲዖል ያስመለጠን፣ 👉 ከጨለማ ያወጣን፣ 👉 እስራታችንን የፈታ የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው። አሜን፤ ሃሌ ሉያ!
Show all...
✔️ የሚያስፈራንን የምታስፈራራው ጌታ ክብር ለአንተ ይሁን።
Show all...
👉 ካሰብነው በላይ ያሰብክልን መድኃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክበርልን።
Show all...
✔️ ጌታ ሆይ፥ በምድሪቱ ላይ ደም ሊያፈስ ተማምሎ የወጣ ሰይጣን በስምህ ስልጣን የታሰረ ይሁን። አሜን!!!
Show all...
👉 ኢየሱስን ብቻ ተመልከቱ።
Show all...
🔶 ዘመን የተጨመረልን ከጊዜና ከዘመን ቁጥር ውጭ ለሆነው ጌታ ክብርን እንድናመጣ ነው። በምድራችን ላይ ያለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሚያየውና የሚቆጣጠረው አይመስልም። 🔶 ነገር ግን እንዳንዘንጋ! በዙፋኑ የተቀመጠው ጌታ ዛሬም አለ፤ እርሱ ልጆቹን ብቻ ሳይሆን፣ መንግሥታትንም ያያል፤ ይመለከታል፤ በፍርዱም ያጠራቸዋል። 🔶 በእርሱ የሚታመኑና ለእርሱ በመገዛት የሚኖሩ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ በረከትና ዕረፍት አላቸው። 🔶 የሰው ልጅ ከተባለውም ከኢየሱስ ጋር በአንድነት ይገዛሉ፥ ያሸንፋሉ፥ ድል ይነሣሉ፤ ከእርሱ የተነሣም ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ይኖራሉ። በመሲሑና ለዘመናት በሸመገለው ጌታ ክብር ይሁንለት። አሜን!!!
Show all...
"ዘመናት የማይለዋውጡት ርዕስ" ✔️ “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”(ሐዋርያት 4፥12)
Show all...
👉 የማንጠቅም ያለ ምክንያት የተወለድን የለንም። 👉 ሁላችንም ለእግዚአብሔር እንጠቅመዋለን። ሰለምንጠቅመውም ከሞት አስመለጠን። ጌታ ይባረክ!!!
Show all...
🔷 በቤቱ እያገለገሉ እግዚአብሔርን ካለማወቅ ምናምንቴ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!
Show all...