cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Philosophy & self knowledge

Advertising posts
243
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Every saint got a past, Every sinner got a future, Every loser gotta win and every winner gotta lose someday. J.cole
Show all...
2
"ኢትዮጵያውያን፣ ሬሣ እንዳይፈርስ አዘውትረው የሚታትሩትን የጥንት ግብፃውያንን ይመስላሉ። እናንተ ከእመቤት ኢትዮጵያ አስክሬን ጋር ከነህይወታችሁ የተቀበራችሁ ባሮች፣የሞተን እንቅልፍ ለማስወገድ ያዘጋጃችሁትን ዝማሬ አታውርዱ፣ እናንተ የሙት ሞግዚቶች ኢትዮጵያ የሚለው መውድሳችሁ ያብቃ! ኢትዮጵያ በረጅም እረፍት ውስኝ ያለ ጣዕር ሞታለች። መወድሳችሁን አቁሙ እና ለፍታት መቋሚያችሁን አንሱ፣ መቃብር ቆፋሪውን ቀስቅሱና እያፏጨ ይቅበራት። የታማሚ ሞት የአስታማሚ ነፃነት እንደሆነ አታውቁምን? እናንተ አስክሬን አስታማሚዎች ፣ እናንተን በመጠበቅ የቀብር መልስ ንፍሯቹ ነፍስ ዘራ፣ ጉዝጓዛችሁ መሬት ዋጠው..." "ኡ ኡ ኡ!" "ሁሉን ዘረፈን!" "አድባር መስሎ የለም እንዴ?" አለ አንድ ሰላላ ድምፅ "መቼም ከድንጋይ አይሻልም እና አንገታችሁን ቆርጣችሁ ጭንቅላቱን ትከሉልን። ቅቤ እንቀባው..." "ኢትዮጵያዊያን" ሲል በአካባቢው ያለ ድምፅ እረጭ አለ "ኢትዮጵያውያን ሀገር ይዘው ህዝብ ይፈልጋሉ። እንደ እስራኤልሎች ህዝብ ይዘው ሀገር በፈለጉ እንዴት ደግ ነበር፣............ የተጠላው እንዳልተጠላ
Show all...
1
አዎ ችግሮቼ ብዙ ናቸው ግን ሊገድሉኝ በቂ አደሉም
Show all...
ገላህን ታጥበህ ንፁህ ለብሰህ ሽቶህን ነስንሰህ ዘንጠህ ስታበቃ የቆሻሻ መጣያ ጋር ሄደህ ብትቆም ከቆሻሻው ላይ ዝንቦች ወዳንተ ይመጣሉ ። ዝንቦቹ ወዳንተ የመጡት አንተ ስለቆሸሽክ ሳይሆን ዙሪያህ ስላልፀዳ ነው ። ✅️ ከሀሜት ፣ስንፍና ፣ ጥላቻ የመሳሰሉት ቆሻሻ አስተሳሰቦች ለመፅዳት ከፈለክ ዙሪያህን አፅዳ --- አዕምሮህ በተራና ትርኪ ምርኪ ሀሳቦች እንዳይሞላ ውለታ ዋልለት ። "ብርሀን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው?" ✅#ቺርስ
Show all...
👍 2 1
Without a powerful ally like "woman" at every stage of life, from maternity to marriage, from sister to daughter, this life would not exist. Cheers to Women's Day!
Show all...
ምንጭ ያልታወቀ
Show all...
■አላዋቂዎች ስላለፈው ነገር ያለማቋረጥ ይፎከራሉ .... ብልሆች ስለአሁኑ እያሰቡ ነው... እና እብዶች ስለ ወደፊቱ ጊዜ ይናገራሉ ... 👤ናፖሊዮን_ሂል
Show all...
👍 1
የምትወዳቸውን ነገሮች ሁሉ እንድትጠቅስ ከጠየቅኩህ "ራስህን" ለመሰየም ምን ያህል ጊዜ ይፈጅብሃል? 🗣ማዚትቭስኪ 🕯የህያዋን ሀሳቦች🕯
Show all...