𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹
Open in Telegram
Contact me for any Question @PhoenixPipsSupport We Rise from Ashes like Phoenix !! All Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy
Show more4 534
Subscribers
No data24 hours
-297 days
-12530 days
Posts Archive
#Gold_Update አሁን ያለበት የዋጋ ሁነት Quality አደለም እኛ ያስቀመጥነውን Limit Manipulate ሊያረገው ይችላል ምክንያቱም የMarketu Trend Strong Sell ስለሆነ High Risk ነው (Close አርጉት❌ ) Sell Setup Post argalhu
Live Master Strategy ስናስተምር የሚያስይ Video ✊
JOIN ያርጉን Consistency Pro Trader ይሁኑ‼️ 110%
Repost from 𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹
MASTER ADVANCE TRADERS CLASS
በPHOENIX PIPs ACADEMY የሚሰጠው የ SK System ስልጠና የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ተጀመረ!
ለ Advanced & Intermediate Traders ብቻ
በ PHOENIX PIPS አካዳሚ የሚሰጠውን ከፍተኛ winning rate ያለው SK System & Elliot Wave Strategy በግል መማር ለምትፈልጉ ሰዎች በአጭር ጊዜ በተመጣጣኝ ዋጋ አሪፍ ብቁ እና Funded Trader የምትሆኑበትን Private_mentorship አዘጋጅተናል።
ይህ Mentorship በውስጡ የተለያዩ ምዕራፎችን የሚይዝ ሲሆን፣ በእነዚህ ምራፎችም የSk ትምህርቶችን,Risk Management እና Trading Psychology በቀላሉ የምንማር ይሆናል
የትምህርት ጊዜውም ከ2-3 ወራት
በውስጣቸው የያዙት ምራፎች:-
Introduction to Sk System
ይህ ምዕራፍ የsk ሲስተም ምንነት እና መሰረታዊ ሃሳቦችን የያዘ ነው፡፡ ከእነዚህም ውስጥ፦
Definition of Sk System and how works
How to trade Sk System
How to trade New's
Time frames to use for Sk system
Trading Psychology
Risk Managment
ሁሉም ክላሶች Live ሴሽን ናቸው።
በተጨማሪም የምንማርባቸው ዘዴዎች
➕Live ውይይቶች (ያልተረዳችሁትን ለመጠየቅ)
➕Market Breakdown
➕የተለያዩ PDF ፋይሎችን
➕Trade Recap(እንዴት ትሬድ እንደገባን)
➕እኔ ስኬታማ እንድሆን የረዱኝ ዋና ዋና ነገሮች
እነዚህን በሙሉ አካቶ እርስዎን Consistency Profitable professional trader ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ትምህርት ነው፡፡
💵ዋጋ: 60$ (7,000 ETB)
💡የክፍያ መንገድ: በአቢሲኒያ ባንክ, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(CBE),በ Tele birr ወይም በCrypto currency, Binance.
ለመመዝገብ:@Yoni_fx ላይ አናግሩኝ(ለመመዝገብ የወሰናቹ ብቻ) የበለጠ ስለ Mentorshipu አብራራላችኋለሁ
25 ተማሪዎች ብቻ ነው ምንቀበለው🏃♀️🏃♂️
አስታውሱ፡ ስልጠናው Life time community access አካተው የያዙ ናቸው!
Sk System & Elliott Wave Strategy 90% Winning Rate
@Yoni_fx
https://t.me/Phoenix_Pips_Pro
‼️#Gold_Update_High_Risk_B+_Plan_Win_70%
ትናንት የገባነው Trade 120 Pips Smash አርገን Sell Zone አችንን Retest አርጓታል Strong Zone ነው‼️
🙌Live ላይ XAUSD (GOlD) ከ 2023 - 2025 Sell Belu ብየ ነበር አስገብቶን 60 PIPS Smash
