en
Feedback
𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹

𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹

Open in Telegram

Contact me for any Question @PhoenixPipsSupport We Rise from Ashes like Phoenix !! All Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy

Show more
4 534
Subscribers
No data24 hours
-297 days
-12530 days
Posts Archive
What type content you want see more in this Channel?
Anonymous voting

Phoenix 🇪🇹 System Weekly Result September, Week 2 https://www.tiktok.com/t/ZMh8DYBhD/
+9
Phoenix 🇪🇹 System Weekly Result  September, Week 2  https://www.tiktok.com/t/ZMh8DYBhD/

🌼እንቁጣጣሽ 🌼 ውድ የ Phoenix Pips ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሰን አደረሳቹሁ! አመቱን ◇ የጤና ◇ የደስታ ◇ የሰላም ◇ የስኬት ◇ የከፍታ ◇ ከፍታችን የ Impu
     🌼እንቁጣጣሽ 🌼 ውድ የ Phoenix Pips ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሰን አደረሳቹሁ!
አመቱን ◇ የጤና ◇ የደስታ ◇ የሰላም ◇ የስኬት ◇ የከፍታ ◇ ከፍታችን የ Impulsive Bulliesh Trend  ◇ ከቀይ ወደ ሰማያዊ የምንሸጋገርበት ◇ TPችን የሚነካበት ◇ እንደዚሁም ወደ CPT(Consistency Profitable Trader) የምንሻገርበት ◇ ብሎም የሰራነውን የፀለይንበት የለፋንበት ዉጤት በዝቶ ተባዝቶ የምናገኘው አመት ይሁንልን 😊🙏🏽  
እንቁጣጣሽ 🌼
📡 Signal 📈 Buy limit @ 2017 ❌ SL 2016 ✅ TP 2018 😂😂😜

ትሬዲንግ ላይ ለስኬት የሚረዳችሁ ነገር አዘጋጅተናል.... SK SYSTEM  ለመማር አዲስ ተጨማሪ ዕድል Phoenix Pips Academy ሃይ ዊንግ ሬት ያለውን sk  ሲስተም  በብቸኝነት ለሁለት ዙር በማስተማር ስኬታማ ትሬደሮችን መፍጠር ችሏል። ለSK በተጨማሪ ለትሬዲንግ ስኬት ወሳኝ ነገር የሆኑትን  ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ሪስክ ማኔጅመንት ትሬዲንግ ፖላን ኮርሶችን በሚገባ የተማሩ ተማሪዎቻችን ደስተኛ እና ሰኬታማ ሆነዋል:: የPhoenix Pips ማስተር ክላስ ለመማር ብዞቻችሁ ፍላጎት እንዳላችሁ የመጀመርያ የሁለተኛ ዙር እንዳመለጣችሁ በተለያየ መንገድ ነግራችሁናል ብሎም በስራ እና  በሌላም ምክንያት ላይቮ ክላስ መማር የማትችሉ እንዳለችሁ ነግራችሁናል በመሆኑም እናተን ጨምሮ በሙሉ  SK ሲስተም መማር የምትፈልጉ ለእናተ መልካም ዜና አለን። እስካሁን የነበሩትን ሁሉንም የPhoenix Pips ሙሉ ኮርሶች በተለያየ ፓኬጅ አዘጋጅተላችዋል። በ Trading ኮርስ እርስዎ ተጠቃሚ የሚሆኑበት በትቂቱ፡- 🟢 ዋና የግብይት System         (Strategy) 🟢  risk ማኔጅመንት 🟢 የ SK ሲስተም ምንነት እና እንዴት         እንደሚሰራ 🟢 የ SK ሲስተምን እንዴት መገበያየት       እንደሚቻል 🟢 Sequence Activation ልዮነቶች 🟢 Sk System Entry 9 የመግቢያ       ቦታዎች 🟢 Fake Sequence 🟢 Reversal Point 🟢 Deactivation 🟢 ስለ ማርኬት ፀባያት 🟢 በ Economic news እንዴት         Trade ማድረግ እንደሚቻል 🟢 ገበያ የሚፈጥራቸውን ፌካውቶችን           እንዴት መለየት እንደምንችል 🟢 SK System Phycology         Analysis     🟢 በምን ዓይነት ጊዜ ላይ SK          ሲስተምን              መጠቀም እዳለብን 🟢 ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ 🟢 እንዲሁም የ Phoenix Pips Academy System ( Strategy ) የምታገኙ ይሆናል 🟢 እንዴት SK System እንዴት እሱን ተጠቅማቹሁ የራሳቹሁን System እንደምትፈጥሩ የምናሳያቹሁ ይሆናል ኮርሶቹን ከላይ የተጠቀሱትን በተለያየ መንገድ የያዙ በአቅማችሁ የምትገዙትን ፓኬጅ አዘጋጅተንላችዋል። ዛሬውኑ ያናግሩ እና ክላሳችሁን ጀምሩ Support @Zelalem369

∞ We Rise From Ashe Like Phoenix ∞
∞ We Rise From Ashe Like Phoenix  ∞