cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Orthodox muzmur lyrics ⛪

ማንኛውም የ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ _ የመዝሙር ግጥሞች _ መዝሙሮች _ መንፈሳዊ ትምርቶች ላስተያየት@habenye

Show more
Advertising posts
615
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✞ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ✞ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለፅዮን ውስተ አፍላገ ባቢሎን ህየ ነበርነ ወበከይነ እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጒዓቲሃ ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን መሰንቆዋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ /አዝ===== ፅኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና የደዌ ሞት በላያችን እንደዝናብ ወርዶዋልና አህዛብም ዘበቱብን እንዲ ብለው በየተራ ዘምሩለት ላምላካቹ ቢያድናቹ ከመከራ እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን /አዝ===== የማረኩን በጦራቸውበኃይላቸው የተመኩ በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት የጽዮንን ክብሯን ነኩ ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ ባቢሎንን አሻገረ የማረኩንን በትኖ እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን /አዝ===== ስጋችንን ሊገንዘን የሞት ጥላ ቢያጠላም እናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደወዌያችን ለስጋና ለነብሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
Show all...
3
ድንግል ፈጣሪዋን ወለችው ድንግልፈጣሪዋንወለደችው በመጠቅለያምጠቀለለችው የለምናስፍራለእንግዶችማረፊያ ግርግምአስተኛችውበከብቶችማደሪያ ጨነቃትጠበባትየዳዊትከተማ የጌታመወለድተአምሩሲሰማ ወረደመልአኩምስራችሊያወራ ተዋህዷል እና ቃል ከ ስጋ ጋራ ይህምስጢርግሩምነውከቶየማይነገር ማርያምምበልቧትጠብቀውነበር ሰብአሰግልመጡከሩቅምስራቅአገር ወርቅእጣንከርቤውንለእርሱለመገበር በእናቱምእቅፍአገኙትህፃኑን ለአለምተናገሩንጉስመወለዱን ይህምስጢርግሩምነውከቶየማይነገር ማርያምምበልቧትጠብቀውነበር የይሁዳምድርምስጋናተመላ ንጉስመጥቷልናከናዝሬትገሊላ ተአምሩንትናገርቤተልሄምታውራ ዝማሬሲውጣትተረስቶቆጠራ ይህምስጢርግሩምነውከቶየማይነገር ማርያምምበልቧትጠብቀውነበር የማይታይታየተዳሰሰእንደሰው በጠባቡደረትዓለሙንመሰለው ገረማትጥበቡታናሷሙሽራ ተዋህዷልናቃልከስጋጋራ ይህምስጢርግሩምነውከቶየማይነገር ማርያምምበልቧትጠብቀውነበር
Show all...
👍 2
በኤፍራታ ምድር በኤፍራታምድርበቤተልሔም/2/ ጌታተወለደከድንግልማርያም/2/ ብርሃናዊውኮከብከሠማይዝቅአለ/2/ ፍጥረትምዘመረሀሌሉያእያለ/2/ መንጋውንበሌሊትሲጠብቁእረኞች ከሠማይምሠሙታላቅየምስራች በመላዕክቱግርማምድርስታበራ የሚያስጨንቅነበርእጅግየሚያስፈራ ድንገትምየሠማይሠራዊትተገልፀው በአንድነትዘመሩከኖሎትጋርሆነው ክብርለእግዚአብሔርበአርያምብለው ሠላምምበምድርበጎፈቃድለሠው ቤተልሔምሄደውጌታንተሳለሙት ከእናቱጋርሆኖበግርግምአገኙት የመላዕክትንዜናእረኞችአወሩ በልዩምሥጋናአምላክንሲያከብሩ ለህዝቡሁሉየሚሆንፍስሃደስታ በዳዊትከተማተወለደጌታ ህፃንከእናቱጋርበግርግምፈልጉት እርሱነውለሠዎችየድህነትምልክት
Show all...
ምን ሊለውጠው ምን ሊለውጠው ያንተን ውለታ ምን ሊቀይረው ያንተን ስጦታ ለዘላለም ታትሞ ሚኖር ማን ይስተካከላል ጌታ ያንተን ፍቅር ...................... ጎብጬ ስኖር በሀዘን እዘራው ነበር እንባዬን እሩህሩ አምላኬ ደረስክ እና ሰው አደረከኝ እንደገና 2* ...…................................ ሲሸሸኝ ሁሉም ሲርቀኝ ሳትፀየፈኝ ቀረብከኝ ዘይት ያፈሰስክ በቁስሌ ላይ ወዳጅስ ማነው ካንተ በላይ 2* ...…...........…..................... አዳም ወዴት ነህ እያልከኝ በፍቅር ድምፅህ ፈለከኝ አልብሰኀኛል ነጩን ልብስ እወድሀለው ኢየሱስ አከብርሀለው ክርስቶስ .............................. አልመለስም ወደ ኋላ አያይም አይኔ ካንተ ሌላ አልፈራም የጠላትን ዛቻ አድነኀኛል አንተ ብቻ ሞተህልኛል አንተ ብቻ .............…...............
Show all...
🥰 2👍 1
በእፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ በእፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ የኢየሱስ ፍቅር ምንኛ ማረከኝ ከፍቅርም በላይ ሆነና መሰጠኝ ከመስቀል ስር ሆኜ ፊቱን እያየሁኝ አዝ… አለምን በፍቅሩ ያሸነፈ ጌታ የፀብን ማዕበል በፍቅሩ የገታ ህይወቴን ፀጥ አርጎ ይምራት በብህላቱ እኔ ምን አለፋኝ አልደክምም በከንቱ አዝ . . . ደሙ ከወዙ ጋር ተዋህዶ ሲወርድ በኔ በደል ጌታዬ ቀረበልኝ ለፍርድ ሀጢያቴን በጫንቃው ተሸክሞልኛል በደሌን ደምስሶ ንፁህ አድርጎኛል አዝ… የቀራንዮ ግፍ በአንተ ላይ የሆነው ሰይጣንን ጠርቆ ከመንገድ አወጣው እሾህ አሜኬላው ተደምስሶሎናል የንፁሁ በግ ደሞ አዳምን ታድጓል አዝ . . . ይህንን ስጋዬን ብሉ ይላችኋል ይህንን ደሜንም ጠጡ ይላችኋል ከመስቀሎ ስር ሆነን ደሙ እንቀበል ስጋውን እንብላ ሰዎች ችላ አንበል
Show all...
* ውዳሴ ማርያም እጮኻለሁ * ውዳሴ ማርያምእጮኻለሁ ድንግል እናቴን እጣራለሁ: እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ ወድሰኒ ልጄ በይኝ: “ውዳሴ ማርያም” በሰርክ ጸሎት ላይ ”ውዳሴ ማርያም” ዜማ ስናደርስ: “ውዳሴ ማርያም” ድንግል ትመጣለች “ውዳሴ ማርያም” በቤተ መቅደስ: “ውዳሴ ማርያም”የብርሃን ምንጣፍ “ውዳሴ ማርያም” ከፊቷ ተነጥፏል: “ውዳሴ ማርያም” ቅዱስ ኤፍሬም ታጥቆ “ውዳሴ ማርያም” ያመሰግናታል “ውዳሴ ማርያም” አባ ሕርያቆስ “ውዳሴ ማርያም” ምስጋና ያደርሳል: “ውዳሴ ማርያም” የቅዳሴው ዜማ “ውዳሴ ማርያም” ልብን ይመስጣል: “ውዳሴ ማርያም” በጎ ነገር ልቤ “ውዳሴ ማርያም” አወጣ እያለ “ውዳሴ ማርያም” ዳዊት በገናውን “ውዳሴ ማርያም” እየደረደረ “ውዳሴ ማርያም” የንጽሕናችን “ውዳሴ ማርያም” መሰረት ነሽና “ውዳሴ ማርያም” አንቺን ለማመስገን “ውዳሴ ማርያም” ልቦናዬ ይብራ “ውዳሴ ማርያም” ተፈስሒ ድንግል “ውዳሴ ማርያም” ኦ ቤተ ልሔም “ውዳሴ ማርያም” ካንቺ ተወለደ “ውዳሴ ማርያም” መድኃኒዓለም “ውዳሴ ማርያም” ቅዱሳኑ ሁሉ “ውዳሴ ማርያም” ዙሪያሽን ከበዋል “ውዳሴ ማርያም” ቅዱስ ጊዮርጊስም “ውዳሴ ማርያም” ንዒ ድንግል ይላል “ውዳሴ ማርያም” በወርቅ ዙፋን ላይ “ውዳሴ ማርያም” ተቀምጠሽ ሳይሽ “ውዳሴ ማርያም” ልቤ ተሰወረ “ውዳሴ ማርያም” ድንግል በግርማሽ
Show all...
6👍 1
አክሊለ ጽጌ አክሊለ ፅጌ ማርያም አክሊለ ፅጌ(4) ቀጸላ መንግሥቱ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ(2) ክበበ ጌራ ወርቅ(2) አክሊለ ፅጌ(2) ስሟም ማርያም ነው አክሊለ ፅጌ X2 የጌታ እናት ". ". ". " እናት አባቷ ". ". ". " ያወጡላት ". ". ". " ከምድር ማር ". ". ". " ከሰማይ ያም ". ". ". " ብለው ሰየሟት ". ". ". " ድንግል ማርያም ". ". ". " አዝ___ የስሟ ጣዕም አክሊለ ፅጌ ከማር ይበልጣል ". ". ". እንደሷ ያለ ". ". ". " ከየት ይገኛል ". ". ". " የፍቅር መዝገብ ". ". ". " ነውር የሌለባት ". ". ". " ለስሟ ጣዕም ". ". ". " ማን አግኝቶላት ". ". ". " አዝ__ የከበረ ዘውድ አክሊለ ፅጌ የወርቅ ሙዳይ ". ". ". " የሽቶ ብልቃጥ ". ". ". " የነፍሴ ሲሳይ ". ". ". " ከጥፋት ውሃ ". ". ". " እኛ የዳንብሽ ". ". ". " የሰላም መርከብ ". ". ". ቤቱ አንቺ ነሽ ". ". ". " አዝ__ በቤተ መቅደስ አክሊለ ፅጌ ስትኖር ተመርጣ ". ". ". " ምግቧን ይዞላት. ". ". ". " ፋኑኤል መጣ ". ". ". " 15 ዓመት ". ". ". " ሲሆናት ድንግል ". ". ". " በገብርኤል ብስራት". ". ". " ተፀነሰ ቃል. . . . . @lij28
Show all...
👍 4🥰 2
ተክለሐይማኖት ባህታዊ ተክለ ሐይማኖት ባህታዊ ምድራዊ ሲሉህ ሰማያዊ በአደባባዩ ተተክለሃል ተክልዬ መልካሙን ፍሬ አፍርተሃል ቃልኪዳን አለህ የገነነ ምህረት የሚያሰጥ የታመነ በስምህ ውሃ አጠጥተን ዋጋችን በዝቷል አባታችን እኛም ሆነናል ልጆችህ ማርኮ አስቀርቶን ምግባርህ በምልጃህ ጸሎት ትሩፋት ቤታችን መላ በረከት ምህረት ይዘንማል ከሰማይ በአንድ እግርህ ቆመህ ስትጸልይ ብዙ ተጋድለህ አትርፈሀል ያገለገልከው አክብሮሃል ተሰባበሩ ጣዖታቱ አምነው ሰገዱ መኳንንቱ የበረታው ቃል ከአፍህ ወጥቶ የአምላክ አድርጓል ሁሉን ገዝቶ
Show all...
👍 3
እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ እሰይ እልል በሉ ተገ ኘ መስቀሉ/2/ የ ጥል ግድግዳ አበባ የ ፈረሰበት አበባ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ›› የ ታረቀበት ›› የ እግዚአብሔር ልጅ ›› የ ነ ገ ሰበት ›› የ ሞት አበጋዝ ›› የ ወደቀበት ›› አይሁድ በቅናት ›› መስቀሉን ቀብረው ›› ቢቀብሩም እንኳ ›› በቆሻሻቸው ›› ጌታን መቃወም ›› ስለማይችሉ ›› ይኽው ተገ ኘ ›› ወጣ መስቀሉ ›› ደጉ ኪርያ ኮስ ›› ሽማግሌው ›› እሌኒ ን መራ ›› በደመራው ›› ጌታ በሱ ላይ ›› በመሰቀሉ ›› ጢሱ ሰገ ደ ›› ወደ መስቀሉ ›› የ ዕ ምነ ት ምልክት ›› መስቀል ነ ውና ›› ተራራው ሜዳ ›› ሆነ እን ደገ ና ›› እን ደተነ ሳ ›› ጌታ በቃሉ ›› ነ ጎ ድጓድ ወጣ ›› ከዕ ጸ መስቀሉ ›› እኛም በመስቀል ›› እንመካለን ›› በእግዚአብሔር ጥብብ ›› መች እናፍራለን ›› ሞኝነ ት እንኳ ›› ቢሆን ለዓለም ›› ሀይል ዕ ፀ ወይን ›› ለዘ ለዓለም ግድግዳው ፈርሷል ›› የ ልዩ ነ ቱ ›› ምድርና ሰማይ ›› ሆኑ እን ደ ጥን ቱ ›› ነ ፍስና ስጋ ›› በእርሱ ታርቀዋል ›› ህዝብና አህዛ ብ ›› ወንድም ሆነ ዋል
Show all...
👍 1
ሩፋኤል እላለው ሩፋኤል እላለው ድምጼን ከፍ አድርጌ የችግሬ ደራሽ ክብሬ ነው ማረጌ በፈዋሽ እጆቹ ድኖ ሳር ቅጠሉ ሩፋኤል ይላል ፍጥረት በሙሉ አዝ.......... እስኪ ላመስግነው ከበሮዬን ላንሳ ደዌና ሀዘኔ ሞቴ ከተረሳ እንደ ዳዊት እጆች እጆቼን ላበርታ ለምን ዝም እላለሁ ጭሀቴ ተሰምቷል አዝ......... የሚፊገመገመው ጉልበቴ በርትቷል ሩፋኤል ደርሶልኝ ጨለማዬ በርቷል እንባና ፀሎቴ በእጆቹ አረገ ልቤን አስደመመው ድንቅ እያደረገ አዝ............ በሀይማኖት ያሉ በምነት የታዘዙ ከወጥመዱ ተርፈው በሰላም ተጓዙ ወደ ቤቱ ግቡ በታላቅ ምስጋና የጦቢት አይን ፈውሶታል እና አዝ............ የከበረ ሆኗል እጅግ የተፈራ ፈታሄው ማህፀን ታምር የተሰራ አንካሳው ዘለለ ምርኩዙን ጣለና ሩፋኤል ሲነሳ የኀበጠው ቀና
Show all...