cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዝባድ ግጥም

ሀሳቦቼን በግጥም ጠርዤ በቻናሌ በኩል ለእናንተ........

Show more
Advertising posts
840
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ዝባድ ግጥም
ዳር ................................................................... ዳር . . . . . . 🐊🐊 . . . . . . 🐊 🐊 . . . 🐊 . 🐊................................ዳር . . . . . . . . ዳር ዳር ከባህር ገብቼ እንደልቤ አልዋኝም ከዳርቻው እንጂ መሀል አልገኝም የአዞዎች ሲሳይ እንዳልሆን ሰግቼ ዳር_ዳር ስል አለሁኝ በፅኑ ፈርቼ ✍ቴዲ ጌቴ http/t.me/Yehilme @Yehilme ቤተሰብ ይሁኑ❤️
Show all...
❤‍🔥 2
ከቤትህ ልታባርረው ትችል ይሆናል.....ልትገለውም ትችል ይሆናል....ዳሩ ግን ከምድሪቱ ፈፅሞ አትለየውም...ሟቹ ወደ አፈርነት ይለወጣል ። ከምድሪቱም ጋር አንድ አካል አንድ አምሳል ይሆናልእንግዲህ ምን ትሆን ❗️ Tewodros Gete✍
Show all...
“ህልማችሁን ለማሟላት ማንም እዚህ  የለም። ሁሉም የራሱን ዕድል፣ የእራሱን እውነታ ለማሟላት ነው እዚህ ያለው።” ~ኦሾ
Show all...
ምስጋና ቢስ በ ማንኪያ ብትለኝ በማንኪያው ሰጠኋት ባካፋ ብትለኝ ባካፋው ሰጠኋት በሳፋ ብትለኝ በሳፋም ሰጠኋት ዳሩግን ስታማኝ ስትቦጭቅ አየኋት በእፍኜ አለሰጠኝም ስትል አገኘኋት ቄዎድሮስ 😁
Show all...
ስናስቀጥል........ ከህይወት ጋር ትግል ልፊያ ብዙ ጥድፊያ ሀያል ግፊያ ብዙ ውድቀት ጥቂት እድል ብዙ ሽንፈት ቅንጣት ገድል ስንዘረር ደግሞም ስንጥል ይታየኛል ስንቀጥል ስናስቀጥል! TeddyG✍️
Show all...
አልቻልኩትም እኔን ሲያየኝ በኔ በኩል ራሱን ቢያጣ ማንነቱን ሊጭንብኝ ቶሎ መጣ ! እርቡቅ ብል ለመሸከም አጫጫኑ ተጫጫነኝ ጉርበጣውን አልቻልኩትም ትከሻዬን ቆረቆረኝ Tewodros ጌte
Show all...
👏 3
እረኛ የዘዋሪ እረኛ   ፖሊስ ትራፊኩ አስፋልት ነው ሜዳው  ጎዳና ነው መስኩ ዘዋሪው ሲዘውር   ስቶ ሲያሽከረክር በቶሎ አስቁሞ   ምክር የሚመክር ማስጠንቀቂያ ሚሰጥ   ሕግጋት ለጣሰ ቅጣት የሚቀጣ ክስ እየከሰሰ ወይ የሻይ አማትሮ የሚበላ ቁርሱን እሱ ያውቃል እሱን...... ቴዎድሮስ ጌቴ ነኝ...መሰለኝ
Show all...
👏 2
አንሶላይቱ............ አንሶላይቱን በመጋፈፍ መተሻሸት መተቃቀፍ አስመጥቶ ያብራክ ክፋይ ለማሳደግ ዋጋ አስከፋይ እንደሚሆን ምንም እንኳ ሳይዘነጉት ያንን ሌሊት ተጋፈፉት ባንድ አደሩ ባንድ አነጉት ሰው ከዘራ መቼም ያጭዳል ቀን ጠብቆ ልጅ ይመጣል እንዴት ኑሮ እንዴት ያድጋል ? ወይ በድሉ አምላክ ያውቃል ነው የሰው ጥቅስ ነው የሰው ቃል...........! ቴዎድሮስ ነኝ መሰለኝ ✍️
Show all...
👏 2
ሁሉም ሰው በር አለው ሲመሽ የሚዘጋው..... Tewodros Gete
Show all...
🔥 4 1
በዚች አለም ውስጥ እኖርባት ዘንድ የምመኛት ሌላ አለም አለችኝ......✍️
Show all...