cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ንቁ ህይወት

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ እንኳን  ደህና  መጡ 💞 ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ በቻናሉ ላይ የሚለቀቀው የታዋቂ አባባሎች ስብስብ! ብዞች የተለወጡበት ትምህርት ፤ አጫጭር ልበ ወለዶች ፤ ህይወትን የሚለውጡ ምክሮች ናቸው ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❤For any    Comment and promotion contact me ☎️ 👉👉 @Lampslife ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Show more
Advertising posts
14 799Subscribers
-1824 hours
-1617 days
-83630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

       #ወርቅ_ በእሳት ወርቅ እሳት ነው የከበረ እቃ የሚሆነው ! የወርቅ መቆሸሽ  ከባድ በሆነ ሙቀት እና ግፊት እንደሚነፃ የሰውም ህይወትም እንዲያድግና እንዲለወጥ በከባባድ ፈተና እና ተግዳሮቶች ውስጥ ያልፋል።  ይህም ለተጠቀምነው ሰዎች ፤ ባህሪያችንንና ማንነታችን በደንብ ይሰራበታል። ጠንካራው ሰው ሆነን እንወጣለን።  ወርቅ በእሳት ካለፈ በኋላ ዋጋ ያለውና ውድ እንደሚሆነው አንተም  ድል አድርገህ መውጣትህ እና ያለፍክበት ልምዶችህ እጅጉን በማህበረሰብ ውስጥ ዋጋ ያለህ ውድ ሰው ትሆናለህ። ወርቅ በውስጥ ያለውን ጥሩ ነገር ለማውጣት በእሳት ውስጥ ማለፉ ግድ ነው። አንተስ? ዋጋ ያለውን ነገር ከውስጥ ለማውጣ ማለፍ ያለብህ መንገዶች አሉ። መሆን ያለብህን ሰው ለመሆን ጠንክር በርታ፤ እሳቱ ውድ ሰው አድርጎ ነው ሚያወጣህ። መልካም ቀን🙏
Show all...
👍 3🙏 2🏆 2
አሳ አፉን ሲዘጋ ከመንጠቆ ይድናል! ስለሁሉም ነገር ለሁሉም ሰው አታውራ። ብዙዎቻን አውቀነውም ሆነ ሳናውቀው ነገ ያቀድነውን ትልቁ ህልማችንን በየመንደሩ እናወራለን። አሳ በመንጠቆ ላይ ማታለያ ተደርጎ ወደ ውሀ የተጣለለትን ምግብ ለመብላት ብሎ አፎን የከፈተ ዕለት ወዲያው በወጥመዱ ይያዛል። አፎን ባይከፍትስ? ስለዚህ ነው የነገርከው ሁሉ ህልምህን ይቀበላል ማለት አይደለም ለህምህ ማደናቀፊያ የሚሆኑ ነገሮች አሉና ትልቁን ህልምህን በመንደር እንዳትጥለው። ከአፍ ከሚነጥቁ እና ህልምህን መና ሊያደርጉህ ከሚሹ ተጠበቅ። ህልምህን ምትደርስበት ስላወራኸው ሳይሆን ፈጣሪህን አምነህ ላየኸው ህልም ቀን ተሌት ስትሰራበት ነው። ሁሉ አይነገርም- !!! ።።።።።።።።።።
Show all...
👏 2👍 1 1🎉 1🙏 1
ዛሬ ዓለም አቀፍ  የ መፅሐፍት  ቀን ነው። BOOK📚📚📚📚
Show all...
👍 1
እነዚህ ከአራቱ በጣም ሞኝ ማነው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🧐➊ ባንክ አካውንት ለመክፈት መፍቻ ይዞ ወደ ባንክ ቤት የሄደ ሰው 😁😁 🤤➋ ታክሲ ውስጥ ለመግባት ጫማ ያወለቀ ሰው 😬😬 😬➌ ሜሴጅ ለማንበብ የቲቪ ድምፅ ዝቅ ያደረገ ሰው 😄😄 🤓➍ ጉርድ ፎቶ ለመነሳት ጫማውን የሚያስጠርግ ሰው 😂
Show all...
🤣 3😁 1😭 1
የፍቅር_አይነቶች 1. #ኤሮስ ፦ ተክለ ቁመናን አይተው የሚያፈቅሩ ናቸው ። 2. #ሉደስ ፦ ፍቅርን እንደ ጨዋታ የሚመለከቱ ናቸው። 3. #እስቶስ ፦ ፍቅርን ለህይወታቸው ንሮ መሰረት አድርገው የሚያስቡ ናቸው ። 4. #ማንያ ፦ ፍቅራቸውን እስከ ሞት ድረስ እማይረሱ አንዴ ልባቸውን ከሰጡ መቼም ተስፋ የማይቆርጡ ፍቅራቸውን መቼም እንደማያገኙ እያወቁ እንኩአን የሚያፈቅሩ ናቸው። 5. #ፕራግማ ፦ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መጣጣም እና ተመሳሳይነትን የሚፈልጉ ናቸው ። 6. #አጋፔ፦ በፍቅር ለመውደቅ ብዙ የሚቆዩ ግን በፍቅር ከወደቁ በሆላ ሁሉ ነገራቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው እናተ ኬትኛዉ ናችዉ ? ምንጭ 🙄 Colors of Love በተሰኘውና እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1973 በታተመው መጽሃፉ  J. A. Lee የተለያዩ የፍቅር ዓይነቶች ....🙄
Show all...
🥰 3 1🔥 1
➢ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ❓ ┣➤ የ" ቻናል ማስታወቂያ " ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ ┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ ┣➤ ትሪትመንቶች እና ┣➤ ሌሎችም የሽያጭ  አገልግሎቶችን  ያስተዋውቁ ➢ በውዷ ቻናላችን የፈለገውን ነገር ማስተዋወቅ የሚልግ ሰው ብቻ አሁኑኑ በዚ አካውንት ያናግሩን። በማይታመን ቅናሽ ዋጋ እናስተዋውቅላችኋላን እና ኑ በእጥፍ ያትርፉ።።👇 👉 ለማንኛውም ማስታወቂያ ሥራ ያናግሩን እንሰራለን √ •➤ አሁኑኑ ያናግሩን 👇👇👇👇✅ 📩 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 👉 @Lampslife                         ❤️ መልካም ጊዜ 🙏
Show all...
❓ይህን ያውቁ ኖሯል❓ ✔️ሳይንቲስቶች እንደገመቱት ከሆነ አንድ ሰው ከማግባቱ በፊት በአማካኝ 7 ግዜ ከሌሎች ሰዎች ጋር ፍቅር ይይዘዋል።
Show all...
😱 2🤣 2😁 1
ቦታ ምትሰጠው ለየትኛው ነው? -ወድቀህ እንድትቀር ለሚሞግት ሀሳብ? -ላለፍክበት የትላን ታሪክ? -አልቀየር ላለህ ማትወደው ባህሪህ? -ምን ይገጥመኝ ይሆን ብለህ ለምትፈራው? -ሰው ላለህ ነገር? -ለተሸናፊነትና አልችልም ባይነት? እነዚህና ብዙ ነገሮች ነገን እንዳንጓዝ መለወጥ እንዳልችልና ባለሁበት እንድቀር ሚያደርጉኝ መጥፎ ነገሮች ናቸው! እልፍ በል - እልፍ ድሎች ስላሉ!!
Show all...
🔥 5👍 1
።።።።መርጠህ ተሳፈር።።። ልትሳፈር የወጣህበት ቦታ ብዙ የትራንስፓርት አማራጭ ኖሮ እንኳን አንተ ተሳፍረህበት ላትሄድበት ትችላለህ። መንገዳችሁ አንድላይሆን ስለሚችል። ብዙ አማራጭ አለ ማለት መሳፈር አለብህ ማለት አይደለም። በህይወት ጉዞ ብዙ ጠቋሚ መንገዶች ሊገጥሙህ ይችላሉ፤ አንዳንዱን መርጦ መሳፈር አልያም በጭራሽ ማትሳፈራቸው መንገዶች እንዳሉ አትዘንጋ። የዛሬ ምርጫ - የነገ ቦታህን ይወስናልና!
Show all...
👏 4👍 1🔥 1
🔥 1👏 2