OSMI_TECK_APK
2 044
Subscribers
No data24 hours
-147 days
-7530 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ምርጫችን በእጃችን ነው !
"መጀመሪያ የራስህን ድክመትና ጥንካሬ ተቀበል፤ ከዛ ራስህን ውደድ በመጨረሻ ሁሌም ወደፊት ተጓዝ! መብረር የምትፈልግ ከሆነ ወደታች የሚጎትቱህን ነገሮች ሁሉ ማራገፍ አለብህ" ይለናል ሮይ ቲ ቤኔት የተባለ ደራሲ።
በዚህ አለም አስደሳቹ ነገር የራሳችንን እጣ ፋንታ መወሰን የምንችለው ራሳችን ነን። ፈጣሪማ በራሱ አምሳል ፈጥሮ ለማንም ፍጥረት ያልሰጠውን ነፃ ፍቃድ ሰጠን። ምርጫው በእጃችን ነው!
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@OSMI_TECK_APK
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Repost from N/a
#Lij_Sitotaw
ሰላም አዴት ናችሁ ዛሬ ደሞ አዲስ የሰብስክራይብ ውድድር ይዘን ቀርበናል ሺልማቱ ለ top 3 ተወዳዳሪወቻቺን ሲሆን
1 ኛ ለወጣ 600 + 600 birr
2 ኛ ለወጣ 300 + 300 birr
3 ኛ ለወጣ 250 + 250 birr
ለመመዝገብ @Sitote_g_k_love
ላይ አናግሩ ኝ መልካም ውድድር
# @Lij_Sitotaw
Repost from OSMI TECk APK
https://t.me/osmitake ይህ የቻናሉ የመወያያና የተለያዩ ጥያቄዎች የምንጠያየቅበት group ነው ተቀላቀሉ።
Repost from OSMI TECk APK
ድሆች ከቆሻሻ ቦታ ላይ ምግብ አንስተው መብላት የሚያቆሙት ቆሻሾች የድሆችን ሃቅ መብላት ሲያቆሙ ነው .. !!