en
Feedback
Bright Tutorial Center ®

Bright Tutorial Center ®

Open in Telegram

Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors. 📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center

Show more
1 551
Subscribers
+124 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
✏️Education is Like Sharpening a Pencil it might feel uncomfortable at times, but it’s the only way to bring out your sharpes
✏️Education is Like Sharpening a Pencil it might feel uncomfortable at times, but it’s the only way to bring out your sharpest edge. ✅Every lesson learned, ✅every challenge faced, is shaping you for greatness. Embrace the process and create a future that’s truly remarkable❗️ BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

👀 የት መድረስ ይፈልጋሉ? 👀 ልጆቾ የት እንዲደርሱ ይመኛሉ? መድረስ ወደምንፈልግበት ስንጓዝ መንገዱን የሚያቃናልን ትምህርት ነው☄️ ✔️በተቃናው መንገድ ላይ ያለ እክል መረማመድ ምንችለው ደግሞ
👀 የት መድረስ ይፈልጋሉ? 👀 ልጆቾ የት እንዲደርሱ ይመኛሉ? መድረስ ወደምንፈልግበት ስንጓዝ መንገዱን የሚያቃናልን ትምህርት ነው☄️ ✔️በተቃናው መንገድ ላይ ያለ እክል መረማመድ ምንችለው ደግሞ በርትተን ስናጠና ነው በርትተው ያጥኑ ካለሙበት ይድረሱ BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

They say education opens doors, and we couldn’t agree more! At Bright, we’re dedicated to giving you the key to a brighter, l
They say education opens doors, and we couldn’t agree more! At Bright, we’re dedicated to giving you the key to a brighter, limitless future. Your success is our mission. BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

የጥናት ስትራቴጂ መንደፍ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ጽናት እና ራስን መግዛት ውስብስብ ሀሳቦችን ማቅለል የታቀደ ድግግሞሽ የሙከራ ፈተናዎች . . . ጥናት የሚለመድ እና የሚዳብር ክህሎት ነው። BRIGH
የጥናት ስትራቴጂ መንደፍ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ጽናት እና ራስን መግዛት ውስብስብ ሀሳቦችን ማቅለል የታቀደ ድግግሞሽ የሙከራ ፈተናዎች . . . ጥናት የሚለመድ እና የሚዳብር ክህሎት ነው። BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

Your future is calling! Are you ready to answer? We’re here to empower your journey every step of the way. Join us today and
Your future is calling! Are you ready to answer? We’re here to empower your journey every step of the way. Join us today and take that first step toward unlocking your potential! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ጥናት ሲነሳ ልጆቾ ይጨናነቃሉ? ይረበሻሉ? ይህ አንዳች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ማሳያ ነው በጥቂት ግን የታሰበበት ድጋፍ ጥናትን ማቅለል ይቻላል! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://
ጥናት ሲነሳ ልጆቾ ይጨናነቃሉ? ይረበሻሉ? ይህ አንዳች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ማሳያ ነው በጥቂት ግን የታሰበበት ድጋፍ ጥናትን ማቅለል ይቻላል! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

የልጆቾ ህልም ምን ይሆን? የርሶስ? በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ? ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ። እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ እኛ ልናግዛችሁ በር
የልጆቾ ህልም ምን ይሆን? የርሶስ? በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ? ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ። እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ እኛ ልናግዛችሁ በርትተን እንሰራለን! BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

ቀድመው ማያውቁትን ነገር መረዳት አዳዲስ ክህሎቶችን መለማመድ እና ችግሮችን መፍታት መቻል ከጥናት ይገኛል እነዚህ ነገሮች ደግሞ ልጆች ለራሳቸው ሚሰጡት በጎ ግምት እንዲዳብር እና በራስ መተማመናቸው
ቀድመው ማያውቁትን ነገር መረዳት አዳዲስ ክህሎቶችን መለማመድ እና ችግሮችን መፍታት መቻል ከጥናት ይገኛል እነዚህ ነገሮች ደግሞ ልጆች ለራሳቸው ሚሰጡት በጎ ግምት እንዲዳብር እና በራስ መተማመናቸው እንዲጨምር ያረጋል ለልጆቾ አስጠኚ ይፈልጋሉ? BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters

🎓 Your Future Begins Here! 🌟 Ready to take the first step toward achieving your educational dreams? What we offer: ✅ Expert
🎓 Your Future Begins Here! 🌟 Ready to take the first step toward achieving your educational dreams? What we offer: ✅ Expert instructors who care about your success. ✅ Customized learning paths to fit your needs. ✅ A supportive environment that makes learning exciting. 💡 Why wait? Your bright future is just a step away! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

ልጆች የተለያየ የትምህርት አቀባበል ፍጥነት አላቸው። የአረዳድ መንገዳቸውም የተለያየ ነው። ይህን ልዩነታቸውን ደግሞ ልምድ ያላቸው አስጠኚዎች ያስተውሉታል። ልጅዎቾን በሚስማማቸው መንገድና ፍጥነት የ
ልጆች የተለያየ የትምህርት አቀባበል ፍጥነት አላቸው። የአረዳድ መንገዳቸውም የተለያየ ነው። ይህን ልዩነታቸውን ደግሞ ልምድ ያላቸው አስጠኚዎች ያስተውሉታል። ልጅዎቾን በሚስማማቸው መንገድና ፍጥነት የሚረዷቸዉን ልምድ ያላቸው አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

🖥 ያሻዎትን ቋንቋ መርጠው 🗓 በሳምንት 3 ቀን ለ1 ሰዓት 🏠 ከቤቶ ሆነው በኦንላይን 🕯 ከጀማሪ እስከ ላቀ ደረጃ 💬 በቡድን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የመማር እድል ነው ያቀረብልኖት💥 📌የ3ወ
🖥 ያሻዎትን ቋንቋ መርጠው 🗓 በሳምንት 3 ቀን ለ1 ሰዓት 🏠 ከቤቶ ሆነው በኦንላይን 🕯 ከጀማሪ እስከ ላቀ ደረጃ 💬 በቡድን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የመማር እድል ነው ያቀረብልኖት💥 📌የ3ወር የቋንቋ ት/ት በ999 ብር ብቻ ወርሃዊ ክፍያ! የትኛውን ቋንቋ መማር ይፈልጋሉ⁉️ ➡️ኢንግሊዘኛ | አረብኛ | ቻይንኛ ➡️አማርኛ | ኦሮምኛ | ሶማልኛ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ለበለጠ መረጃ በዚህ አድራሻ ይፃፉልን @brightmanagement ወይም በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን 0925659999 0911278182 ብራይት የቋንቋ ማእከል @brightlanguagescenter #Brightlanguagescenter

የልጆቾ ህልም ምን ይሆን? የርሶስ? በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ? ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ። እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ እኛ ልናግዛችሁ በር
የልጆቾ ህልም ምን ይሆን? የርሶስ? በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ? ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ። እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ እኛ ልናግዛችሁ በርትተን እንሰራለን! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

ልጆቾ አጥብቆ ጠያቂ ናቸው? እርሶስ አጥብቀው ጠያቂ ኖት? ጥያቄ የእውቀት በር ነው! በልጆቾ የእውቀት መንገድ ላይ ለጥያቄዎቻቸው መልሶችን በመጠቆም እኛ እንናግዞታለን BRIGHT TUTOR @Brigh
ልጆቾ አጥብቆ ጠያቂ ናቸው? እርሶስ አጥብቀው ጠያቂ ኖት? ጥያቄ የእውቀት በር ነው! በልጆቾ የእውቀት መንገድ ላይ ለጥያቄዎቻቸው መልሶችን በመጠቆም እኛ እንናግዞታለን BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

Looking for the perfect learning experience? We provide: ✅ Quality Tutors ✅ Home & Online Sessions ✅ Two-Way Communication ✅
Looking for the perfect learning experience? We provide: ✅ Quality Tutors ✅ Home & Online Sessions ✅ Two-Way Communication ✅ A Flawless Learning Journey Let’s make it happen! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

🔍የት ነው ትምህርቱ❓ ከቤቶ ሆነው በኦንላይን 🔍ለምን ያህል ጊዜ ነው❓ ትምህርቱ ለ3 ወር የሚሰጥ ይሆናል 🔍በሳምንት ስንት ቀን ነው❓ 1 ቋንቋ በሳምንት 3 ቀን እናስተምራለን 🔍ሰዓቱስ❓ ማታ ከ3-4 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🔍ለጀማሪ ብቻ ነው❓ አይደለም! ለጀማሪም ለመሀከለኛም ለላቀ ደረጃም የተለያዩ ክፍሎች ይኖራሉ 🔍ብቻዬን ነው ምማረው❓ አይደለም አንድ የኦንላይን ክፍል 15 ተማሪዎች ይኖሩታል 🔍ከጓደኞቼ ጋር አንድ አይነት ክፍል ተመዝግበን መማር እንችላለን❓ ከጓደኛም ከቤተሰብም ጋር በጋራ መመዝገብ ይችላሉ 🔍አንድ ቋንቋ ብቻ ነው መማር ምችለው❓ በተለያየ ፈረቃ ሚገኙ ሁለት ቋንቋዎች መማር ይችላሉ 🔍ክፍያው ስንት ነው ታድያ❓ በወር 1000 ብር ሲሆን ለ3 ወር ትምህርት 3000 ብር ይሆናል 🔍ሁለት ቋንቋ ከተማርኩኝ ቅናሽ አታረጉልኝም❓ ሁለት ቋንቋ ለሚማሩ ከፍተኛ ቅናሽ አለን 🔍ምዝገባ እስከመቼ ነው❓ ምዝገባ ከህዳር 17 እስከ ታህሳስ 25 ይቆያል አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🖥 ለበለጠ መረጃ በዚህ አድራሻ ይፃፉልን ➡️https://t.me/brightmanagement ወይም በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን ➡️ 0925659999 ➡️ 0911278182 ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ https://t.me/brightlanguagescenter https://t.me/Brighttutorialcenter ብራይት የቋንቋ ማዕከል #Brightlanguagescenter

የጭንቀት መረብ አሰልቺ ነዉ ! ጥናት በብልሀት እንጂ በጭንቀት አይሆንም BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters
የጭንቀት መረብ አሰልቺ ነዉ ! ጥናት በብልሀት እንጂ በጭንቀት አይሆንም BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

🎓 At Bright, we believe that every student has the power to achieve greatness. That’s why we’re committed to empowering each
🎓 At Bright, we believe that every student has the power to achieve greatness. That’s why we’re committed to empowering each individual to reach their full potential through ✅ personalized guidance, ✅ expert tutors, and ✅ a learning experience tailored to their unique needs. Education isn’t one-size-fits-all, and we’re here to ensure you get the support and tools you need to thrive. BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

ልጆች ትምህርታቸውን ወደውት ሲማሩት ውጤታማነታቸው ይጨምራል! ለልጆ አስፈላጊ የትምህርት ድጋፍ እኛን ያማክሩ። ተዘጋጅተን እንጠብቆታለን! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Br
ልጆች ትምህርታቸውን ወደውት ሲማሩት ውጤታማነታቸው ይጨምራል! ለልጆ አስፈላጊ የትምህርት ድጋፍ እኛን ያማክሩ። ተዘጋጅተን እንጠብቆታለን! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

🌐 ካሉበት ሆነው በኦንላይን 🗓 በሳምንት ሶስት ቀን ለ1 ሰዓት 🔒 በ999 ብር ወርሃዊ ክፍያ ✔️ ያሻዎትን ቋንቋ መማር ይችላሉ የምዝገባ ጊዜ: ህዳር 17 - ታህሳስ 17 በዚህ አድራሻ ይፃፉልን
🌐 ካሉበት ሆነው በኦንላይን 🗓 በሳምንት ሶስት ቀን ለ1 ሰዓት 🔒 በ999 ብር ወርሃዊ ክፍያ ✔️ ያሻዎትን ቋንቋ መማር ይችላሉ
የምዝገባ ጊዜ: ህዳር 17 - ታህሳስ 17
በዚህ አድራሻ ይፃፉልን ➡️ @brightmanagement ወይም በነዚህ ቁጥሮች ይደውሉልን ➡️ 0925659999 ➡️ 0911278182 ብራይት የቋንቋ ማእከል @brightlanguagescenter #Brightlanguagescenterየ

ልጆች ትምህርታቸውን እንዲወዱ ማድረግ እንደሚቻል ያውቃሉ? ብራይት አስጠኚዎች ነን ይደውሉልን ☎️ 0911278182 ☎️ 0113696569 ለተጨማሪ መረጃዎች ቻሎቻችንን ይቀላቀሉ https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightlanguagescenter