Maths Group11
Open in Telegram
The main purposes of this channel are to: 1. 📝 Provide various Mathematics questions and exercises. 2. 📚 Share and publish different educational books. 3. 📖 Provide useful short notes and study materials. Hirriyyoota keessaniif share godha!
Show more4 907
Subscribers
+524 hours
+47 days
-6730 days
Posts Archive
4 908
Repost from ቃል Academy
❇️ ነገ በ ቃል Academy
📚Entrance Exam Question
📑2016 All Natural Sub
📑2016 All Social Sub
📑2017 All Natural Sub
📑2017 All Social Sub
Format PDF________________________________ 📚Exam 📑 Grade 12 📕Natural Sub 📕Social Sub
1:00 - 3:00 PM________________________________ @Qal_Academy @Qal_Academy
4 908
Repost from ቃል Academy
+1
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል።
እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ፣ የአድሚሽን ካርድ እና የመለያ ቁጥር ማሰራጨት እንዲሁም ተማሪዎች በበይነ-መረብ የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ የማድረግ ሥራዎች ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ #ኢዜአ
@Qal_Academy
@Qal_Academy
4 908
ቃል Academy 🎉🎉
❇️ ከ9 - 12 ፣ ከ Freshman እስከ university ተማሪዎችን በShort Note, Question, Video በተለያዩ ለተማሪ ያስፈልጋሉ በተባሉ ነገሮች በሙሉ እናንተን ለማገዝ መተናል።
Join Link 👇@Qal_Academy @Qal_Academy
4 908
If sin(k) > 0 and cos(k) < 0, then in which quadrant does k belong?
4 908
Repost from ቃል Academy
📄Entrance Exam
📗Natural Subject
📆2015
✅ Biology
✅ Chemistry
✅ Physics
✅ English
✅ SAT
✅ Maths
@Qal_Academy
@Qal_Academy
4 908
የ 4 አመት የ ኢንትራንስ ጥያቄዎች ማለትም የ 2014 ፣ 2015 ፣ 2016 ፣ 2017 በሁሉም የትምህርት አይነቶች በ PDF እየተለቀቀ ነው ።
አሁኑኑ በታች ባለው ቻናል ገብታቹ አግኙ 👇
@Qal_Academy
@Qal_Academy
4 908
Repost from ቃል Academy
❇️ ዛሬ በቃል አካዳሚ
📑 Entrance Exam
🌀 All Subject
🔹 2014-2017
ከ 9፡30 - 1:30📑 Exam 📕Grade 10 Bio unit 1 📕Grade 10 Physics unit 1 📕Grade 10 HIs unit 1 📕Grade 10 Geo unit 1 📕Grade 10 Eco unit 1
ማታ 2:00 ሰአት ላይ@Qal_Academy @Qal_Academy
4 908
Repost from ቃል Academy
ቃል Academy
❇️ Are you ready for tomorrow ?
📕Grade 10 Bio unit 1
📕Grade 10 Physics unit 1
ማታ 2 ሰአት ላይ‼️‼️@Qal_Academy @Qal_Academy
4 908
Repost from ቃል Academy
❇️ English quiz 📑
📚 Grammar (5)
📚 Vocabulary (5)
📚 Spelling (5)
⏰ 2:00 PM
@Qal_Academy
@Qal_Academy
4 908
If we draw the graph of sine and cosine functions on the same coordinate system, the curves of sine and cosine "follow " each other, always exactly ___ apart.
4 908
በቃል አካዳሚ
ለየት ያለ ከ 9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ፣ ከ ፍሬሽማን እስከ ሪሚዲያል እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያማከለ በየደረጃው ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
👇አሁኑኑ ተቀላቅላቹ አብራችሁን ተጓዙ።@Qal_Academy @Qal_Academy
