cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ መላክ ባህላዊ መዳኒት ቀማሚ

Advertising posts
1 071
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-4430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ትክክለኛ የባህል መዳኒት ይፈልጋሉ?? 👆መርጌታ 👉0918995330 1(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2🌿ለቡዳ 3🌿ለቁራኛ 4🌿 &መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5🌿ለጋኔን 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)7 8🌿  ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚገላታ በ  ይደውሉልን 0918995330
Show all...
: ቶፕ  Machinery And Factory Zone 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸 ✍ ለሽያጭ የቀረቡ ፋብሪካዎች፤ማምረቻዎችን ፤ ማሸነረዎች።፤ መጋዘኖችን  እኛ ጋ  ይገኛሉ ======================== 1, የቡና ማበጠርያ 2, የሽቦ ፣ Electrode ፣ Wire ፋብሪካ 3, የዱቄት ፣የፓስታ፣ ሞከረኒ ፋብሪካ 4, የዉሀ ፋብሪካ 5, የ PVC ፋብሪካ 6, የፕላስቲክ ፋብሪካ 7, የ Garment & textile  ፋብሪካ 8, የወተት መቀነባበርያ ፋብሪካ 9, የከረሜላ ፋብሪካ 10, የሳሙና ፋብሪካ 11, ክሬቸር 13, የኤሌክትሪክ ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ 14, የመኪና መገጣጠምያ for any spare part production 15, ጀነሬተር ሽያጭ 16, የካርቶን ማምረቻ ፋብሪካ 17, የቆርቆሮ ምምረቻ ፋብሪካ 18, የብረት ማቅለጫ ፋብሪካ 19,የጁስ ፋብሪካ 20, የሶፍት ፋብሪካ 21, የአለሙኒየም ማምረቻ ፋብሪካ 22, የማዳበርያ Packing ፋብሪካ ከነ መጋዘኑ 23, የብረት ዘር ሙሉ ማምረቻ ፋብሪካ 24, የስፖንጅ ማምረቻ ፋብሪካ 25, የስሚንቶ ማምረቻ ፋብሪካ 26, የሰሊጥ ፋብሪካ ከነመጋዘኑ 27, የመኪና ዘይት ፋብሪካ ከነመጋዘኑ 28, የሚስማር፣ የስፖንጅ፣ የPvc  ፋብሪካ ከነመጋዘኑ 29; የ ነዳጅ ማዲያዎች  30,የ ፈርንቸረ ማምረቻ ማሽነሪዎች()  31; የመካኒካል እና የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ  ,ማሽነሪዎች 32, የመድሀኒት  ፋብሪካ ፤ኦክስጅን  ፋብሪካ  33,  የኮንስትራክሽን  ማሽነሪዎች ማሳሰቢያ ‼️👉ማነኛውም  ማምረቻዎችን ፣ማሽነሪዎች ፣ፋብሪካዎች ፤መጋዘኖች ለመሸጥና  እና ለ መግዛት ከፈለጉ እኛ ጋ አሉ ተጨማሪ  ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም  ቻነላችን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/wooodib https://t.me/wooodib https://t.me/wooodib https://t.me/wooodib ''ቶፕ  Machinery  And Factory Zone''' 0980157401 0967825702
Show all...
ቶፕ Machinery zone

👉 ማሺነሪዎች ወይም ማምረቻዎች ለመሸጥ ወይም ለመግዛት ሲፈሉጉ ቴሌግራም ቻነላችን ይጎብኙ --።።

https://t.me/wooodib

https://t.me/wooodib

https://t.me/wooodib

0980157401 0967825702

የሪያድ ሲዝን ካፕ ጨዋታ     ⏰ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ ኢንተር ሚያሚ 0 - 3 አል ናስር
Show all...
በነፃ የ Tiktok Coin ማግኘት ለምትፈልጉ ጌም ላይ ግፊት ለምትወዱት እና ለምታደንቁት ሰው Tiktok Coin 🪙 ይስጡ 🪙🪙 1400 Coin 🪙🪙 3500 Coin 🪙🪙 7000 Coin እድሎን ይሞክሩ ለተወሰነ ጊዜ ነው የሚሰራው ይፍጠኑ Free Tiktok Coin በዚህ ይግቡና እድሎን ይሞክሩ http://hogo.fr.global.prod.fastly.net/files/apps/tiktok-coins/?i=166196
Show all...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
: መርጌታ መላክ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)ቨ 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0918995330 ይደውሉ።
Show all...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወጭ ንግድ ዘርፍ ከተሠማሩ የሲቢኢ ኑር ደንበኞች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡  •  የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ደንበኞች እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል፡፡ ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ ኑርን 10ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት (ጥር 9፣ 2016) በወጭ ንግድ ዘርፍ ከተሠማሩ የሲቢኢ ኑር ደንበኞች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ በዋናው መሥሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው በዚህ መርሐ ግብር  በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ያስተላለፉት የባንኩ የሰው ኃይል ምክትል ፕሬዚዳንት እና የባንኩ ፕሬዚዳንት ተወካይ አቶ ኤፍሬም መኩሪያ፣  ባንኩ የሲቢኢ ኑር አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት ሲያከብር ያለፈውን ሂደት በማንሳት ጥንካሬና ድክመቱን በመለየት ለመጭው ጊዜ የተሻለ ሥራ ለመሥራት የሚያስችለውን መንገድ ለመተለም መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ከክብረ በዓሉ ጋር ተያይዞ ባንኩ የተለያዩ ዝግጅቶችን እና የደንበኞች የውይይት መድረኮችን ሲያካሂድ መቆየቱን የገለፁት አቶ ኤፍሬም፣ በዛሬው እለት በወጭ ንግድ ከተሰማሩ የሲቢኢ ኑር  ደንበኞች ጋር የተደረገው የውይይት መድረክ በሲቢኢ ኑር ታሪክ የመጀመሪያው ነው ብለዋል፡፡ በቀጣይ መሠል መድረኮችን በማዘጋጀት ባንኩ ከደንበኞች ጋር ተቀራርቦ ለመሥራት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አቶ ኤፍሬም ገልፀዋል፡፡ አቶ ኤፍሬም በባንኩ የ82 ዓመት ታሪክ ከተመዘገቡ እና በትልቁ ሊጠቀሱ ከሚገባቸው አብይ ክንውኖች መካከል አንዱ በእምነታቸው ምክንያት ከባንክ አገልግሎት ርቀው የነበሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ የተጀመረው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ባንኩ አገልግሎቱን ሲጀምር ከአዲስነቱ አንፃር እና በዘርፉ ከነበረው አነስተኛ እውቀት እና ልምድ በሌሎችም ምክንያቶች የተወሰነ ውጣ ውረድ እንደነበረ የገለፁት አቶ ኤፍሬም፣ በሂደት ባንኩ ተሞክሮዎችን እያሳደገ በኋላም ከሸሪአ አማካሪዎች ጋር በጋራ በመሥራት አገልግሎቱን በጥሩ ደረጃ መስጠት መቻሉን አብራርተዋል፡፡ ባለፉት ሶስት እና አራት ዓመታት የደንበኞች ቁጥር፣ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን እንዲሁም ባንኩ የሚያቀርበው የፋይናስ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ እመረታ ያሳየበት ጊዜ መሆኑን የገለፁት አቶ ኤፍሬም፣ ይህም ባንኩ በመጀመሪያዎቹ ዓመታት የገጠሙተን ተግዳሮቶች ተሻግሮ ህብረተሰቡ አገልግሎቱን የበለጠ እንዲጠቀም ለማበረታታት የተሠሩ መሠረታዊ ሥራዎች ፍሬ ማፍራታቸውን የሚያሳይ ነው ብለዋል፡፡ በሲቢኢ ኑር በአሁኑ ጊዜ ከ6.6 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች፣ ከ104.4 ቢሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ እንዲሁም ከ29.8 ቢሊዮን ብር በላይ የፋይናንስ አቅርቦት የተደረግ መሆኑን የገለፁት አቶ ኤፍሬም፣ ይህ ትልቅ አፈፃፀም ቢሆንም ልንደርስበት ከሚገባን እና ካለው እምቅ አቅም ጋር ሲነፃፀር ግን ገና የበለጠ መሠራት ያለበት መሆኑን የሚያሳይ ነው ብለዋል፡፡ አቶ ኤፍሬም ባንኩ የአሠራር ሥርዓቱን በየጊዜው በማዘመን እና በማሻሻል እንዲሁም የሠው ኃይሉን በማጎልበት የአገልግሎት አሰጣጡን ጥራት ለማሳደግ እየተጋ መሆኑን ገልፀው፣ ለሲቢኢ ኑር አገልግሎት ብቻ የሚያገለግል የኮር ባንኪንግ ሲስተም በቅርቡ መግዛቱን እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ባንኩ በሲቢኢ ኑር አገልግሎት የደረሰበት ደረጃ ጥሩ የሚባል መሆኑን የተናገሩት አቶ ኤፍሬም፣ በቀጣይ ከደንበኞች ጋር ተቀራርቦ በመሥራት አገልግሎቱን ወደላቀ ደረጃ ለማድረሥ እንደሚሠራ አረጋግጠዋል፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ ከሲቢኢ ኑር አጀማመር አሁን እስከደረሰበት ደረጃ ያለውን ሂደት እንዲሁም ስለአገልግሎቶቹ  ሰፋ ያለ ገለፃ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ ኑር ምክትል ፕሬዚዳንት በአቶ ኑሪ ሁሴን ተሰጥቷል፡፡ የውይይት መድረኩ ተሳታፊ ደንበኞች በሲቢኢ ኑር አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ተጠናክረው ቢቀጥሉ እና ቢሻሻሉ ባሏቸው ጉዳዮች ላይ ጥያቄና አተያየት የሰጡ ሲሆን፣ የባንኩ የሰው ኃይል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኤፍሪም መኩሪያ፣ የሲቢኢ ኑር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኑሪ ሁሴን  እና የዓለም አቀፍ ባንክ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ወ/ሮ ማክዳ ኡመር ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ መርሀ ግብሩ በወጭ ንግድ ዘርፍ ተሰማርተው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ በማምጣት ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ 38 እና እጅግ የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አምስት ደንበኞች እውቅናና  ሽልማት በመስጠት ተጠናቋል፡፡
Show all...
👍 1
Photo unavailable
ታኅሣሥ 27 በቦሌ መድኃኔዓለም ከቀኑ 09:30 ለአእላፋት ዝማሬ እንገናኝ::
Show all...
Photo unavailable
አዲስ ዝማሬ | ይኼ ጃንደረባ | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የአእላፋት ዝማሬን በማስመልከት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ከሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በሥጦታ የተበረከተ:: ቪዲዮውን በጃንደረባው ሚዲያ የYouTube channel ላይ ያግኙ:: https://youtu.be/bPx2s6HqNac
Show all...