cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል ፊርቀቱ ናጂያህ

💐 بسم الله الرحمن الرحيم ْ ➡️ወደ አላህ ከተጣራና መልካምንም ከሠራ "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ"ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?? <አላማችን ወደ ተውሂድ መጣራትነው> ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ`´እዉቀት የሚባለው ባለቤቱን የጠቀመ እንጅ በቃል የተሸመደደ ብቻ #እዉቀት አይባልም

Show more
Advertising posts
207
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌺🌺~ሪዝቅን የሚያመጡ  አራት ነገሮች!! ➷የለሊት ሶላት ➷እስቲግፋር ➷ ዚክር እና ➷ ሶደቃ ናቸው። ሰባሁል ኸይር🌹🌹🌹 @Quranismybsetfrnd55
Show all...
👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሐሰነል በስሪይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ  : - " «ሙዕሚን ዱንያ ላይ ልክ እንደ እንግዳ ነው፣ ስታዋርደው አይተክዝ ፣ በሷ ለመከበር አይፎካከር። እሱም የራሱ ጉዳይ አለው፣ ሰዎችም የራሳቸው ጉዳይ አላቸው።» " 📚  الـغــربــاء للأجـري【9】 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 @Quranismybestfrnd55
Show all...
1
Photo unavailableShow in Telegram
🍃🌷🍃 የልብ ሰላም 🍃🌷🍃 ውብ ልብ ሲኖርሽ ሁሉንም ነገር ውብ አድርገሽ ታያለሽ! የምትወድ ነፍስ ስትኖርሽ በትንሹም ቢሆን ትብቃቂያለሽ፡፡ ያለሽ ዛሬንያልፋል ለነገም ይተርፋል፡፡ ኢንሻ አላህ ማንም ቢሆን የተሟላ ህይወት ያለው እንዱሁም ልቡ ከድካም ንፁህ የሆነ ሰው የለም። መታገስ ዋጋ አለው በአላህ መመካት ትልቁ ሀይል ነው! ተወኩል ይበቃል
Show all...
1
,✍ምርጥ_ምክር_ከምርጡ_ነብይ አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው ይላል አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ፦ 💚የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮችህ ውበት ይሆንልሀልና ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ 💛የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ ❤️የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ዝምታን አብዛ ; ሰይጣንን ማባረሪያ ፣ ለዲንህ ይረዳሀልና ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ፤ 💚የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ሳቅ አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር ይወስዳልና ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ 💛የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ ❤️የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ በአላህ ላይ የሰውን ወቀሳ አትፍራ ፤ አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~ 💝የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ የሰዎች ገመና የራስክን ገመና ከማወቅ ( ከመከታተል) እንዳይከለክልክ @Quranismybestfrnd55 @Quranismybestfrnd55
Show all...
1
🌺🌺🌺✍ሁሉም ሰው መጥፎም ይሁን መልካም ያጭዳል 📥 አሏህ በቁርኣን ላይ እንዲህ ይላል:- ☑️ (مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فلِنَفْسِه) [መልካም የሰራ ሰው ለነፍሱ ነው]  ☑️ (منِ اهتَدَى فَإِنَّمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِه) [የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው] ☑️ (وَمَن تَزَكى فَإِنَّمَا يَتَزَكى لِنَفْسِه) [የተጥራራም ሰው፣ የሚጥራራው ለራሱ ብቻ ነው] ☑️ (وَمَن جَاهَدَ فَإِنمَا يُجَاهِد لِنَفْسِهِ) [የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው] 🔘 أنت وحدك ستقطف ثمار عملك كلما تعبت في تربية نفسك وإصلاحها وتزكيتها كلما زادت 🌹🌹🌹🌹@Quranismybsetfrnd55
Show all...
1
🌺                      #lአዋቂ ሁን! " ሙሁር ብሎ ማለት፤ ¤ዱንያ ሳትተወው በፊት የተዋት፣ ¤ ቀብሩ ውስጥ ከመግባቱ በፊት (በመልካም) ስራ ያበራት፣ ¤ ጌታውን ከመገናኘቱ በፊት ማስደሰት የቻለ ነው!"          ( ኢማሙ አሻፊዒይ ) Check out አል ፊርቀቱ ናጂያህ: https://t.me/Quranismybsetfrnd55
Show all...
1
@አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ብሏል፦ 《يَا أَيُّهَا الَّذَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا وَسَبِّحُوهُ بُكْرَةً وَأَصِيلًا》 ✨{ "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! አላህን ሡብሀነሁ ወተዓላ ብዙ ማሥታወሥን አሥታውሡት ጠዋትና ማታም አጥሩት"} ✨                                                 (ሡረቱል አህዛብ፡41-42) ♻️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።             【የአደም ልጅ አብዘሀኛው ስህተት በምላሱ ነው።] 🥀ምላሳቸውን በዚክር ያጠመዱት ምነኛ ታደሉ❗️ስንቶቻችን ነን ጥረት ላይ ያለን❓ አላህ ሱ.ወ እንዲህ አለ፦ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا ۖ وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ ✨ጌታህንም ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ኾነህ አጥራው፤ (ስገድ)፡፡ ከሌሊት ሰዓቶችም በቀን ጫፎችም አጥራው፡፡ (በሚሰጥህ ምንዳ) ልትወድ ይከጀላልና፡፡✨ ጣሀ 20በሁሉም 👉በቀልባችን እና ምላሳችን በሁሉም ሁኔታዎቻችን ላይ በመደጋገም ከፀሃይ መውጣትና መግባት በፊት ዚክሮችን  ልንላመድ ይገባል፡፡ ዚክር ብዙ ጥቅሞች አሉት በመልካም ጊዜ አላህን ተዋወቅ ስትጨነቅ ውጥረት ውስጥ ስትገባ ያኔ አሏህ ያስታውስሀል☝� صرع نفسه قبل أن يصرعه عدوه !! 🥀 ነፍስያን ታግሎ ማሸነፍ ጠላትን ከማሸነፍ ይቀደማል❗️ አላህ ያግዘን🤲
Show all...
1
ይህን የአላህ ቃል ስትቀራ፦ :” أليسَ الله بكاَفٍ عبدَه " #"አላህ ለባሪያው በቂ አይደለምን?" ➻ የሚያስፈራህ ነገር ሁሉ ይገፈፍልሃል። ... አላህ ከሁሉም ከምያስፈራህ  ነገር ሁሉ ስለሚበቃህ... ➻ይህችን ስትጨምር ደግሞ፦ ” ادعُوني أستَجِب لَكم "    "ለምኑኝ እቀበላቹሃለው" የሚለውን ሳስተውል ተስፋዬ ፣ደስታዬን ፣ ፍላጎቴን ፣… እየጨመረ ይሄዳል!! ➻ምክንያቱም ፦ እኔ አልበቃህምን?ጠይቀኝ ልስጥህ…የሚል ጌታ ስላለኝ!!! فكن مع الله دوما ... ...ሁሌም ከአላህ ጋር ሁን join &Share @Quranismybsetfrnd55
Show all...
😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✍የጧት~~ስንቅ🍃 የህይዎት ስንቅ! || ✍ አያት ለልጅ ልጁ የመከረው ጣፋጭ ምክር! √ የምትወደውን ሰው ማሞገስ አታብዛ፣ √ ጌታውን ከማይታዘዝ ሰው ጋር አትጓዝ፣ √ ቁጭ ስትል ሰዎችን አትማ፣ √ በራሱ ጊዜ ከአንተ የራቀን ጓደኛ ለመቅረብ አትሯሯጥ፣ √ ራስህን አታቅል፥ አትኩራ፣ √ እጅግም አትለሳለስ፥ እጅግም አትንጠባረር፣ √ እውነቱን የሚያወራ ሰው በብዛት አይምልም፥ ታማኝ ሰው ራሱን መልካም አድርጎ አይስልም፣ √ ሥራውን ለአላህ ብሎ የሚሠራ ሰው ኋላ ላይ አይጸጸትም፣ √ ቸር ሰው አይመጻደቅም፣ √ ራስህን ሁን፥ ሌሎች እንደሚፈልጉት አትሁን፣ √ ሰዎችን ማክበርህ የሆነ የምትፈልግባቸው ጉዳይ አለ ማለት አይደለም። ስለ ዲንህና አስተዳደግህ ልታስተምራቸው ጅማሮ እንጅ፣ √ አክብር → ትከበራለህ! √ በጸባይህ ውብ ሁን! √ ባለህ ተብቃቃ፥ ራስህን ዝቅ በማድረግ ትልቅ ሁን። √ ከኋላህ ሆኖ ስለአንተ ወደሚያወራ ሰው አትመልከት። ምክንያቱም እርሱ በመሠረቱ ከኋላህ እንጅ ከፊት ለፊትህ አይደለም። √ ከቁርኣን ምን ያክል እንደምትሸመድድና እንደምትቀራ ለሰዎች አትንገራቸው። ይልቁንም በአንተ ውሰጥ ቁርኣንን እንዲያዩ አድርጋቸው። √ የተራበን አብላ፣ የተራቆተን አልብስ፣ እርዳታህን የሚሻን አግዝ፣ ለየቲም እዘን፣ የበደለህን እለፈው፣ ለወላጆችህ መልካም ዋል፣ ለሁሉም ፈገግ በል! √ ቁም ነገሩ ከቁርኣን ምን ያክል ደርሰሐል ወይንም ሸምደሃል ሳይሆን፤ ቁርኣን በአንተ ውስጥ የት ደርሷል የሚለው ነው።              @Quranismybsetfrnd55 ┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
Show all...
💯 1