cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ያሬዳዊ ዜማ ወ መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ማጥኛ ግሩፕ

"እመቤቴ ሆይ! ... በክርስቲያን ሥርዓት ጠብቂኝ፤ በክርስቲያን ሃይማኖት አጽኚኝ፤ ክርስቲያን አድርጊኝ፤..." https://youtube.com/@AbejeTube?si=8AKJgcOeFq1poaaj

Show more
Advertising posts
1 637
Subscribers
+724 hours
+717 days
+36130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️===🌸===❤️===🌸===❤️
በዓለም ሁሉ የምታበራ የምስራቋ ጸሐይ የብርሃን እናት እመብርሃን ማርያም ዛሬ ተወለደች ፤ የአዳም ዘር ሁሉ የመዳን ቃልኪዳን ሊፈፀም ንጉሱን ልትወልድ ንግስቲቷ ማርያም ዛሬ ተወለደች የዓለም ቤዛ መድኃኒታችን ክርስቶስን ልትወልድ የመዳኒቱ እናት ማርያም ዛሬ ተወለደች ከአምላክ የተሰጠሽን ስጦታችን ፤ የምንሳሳልሽ የፍቅር አክሊላችን ፤ የነፍሳችን ሀሴት ፣ የእረፍታችን ደሴት ፣ የፍጥረት ሁሉ ደስታ ማርያም ልደትሽ ልደታችን ነው እናቴ
🌷መልካም በዓል 🌷
Show all...
5
እኔ ክርስቲያን ነኝ አዲስ ዝማሬ በዘማሪ ባይሳ ደረሰ ወንድማችንን ሼር ሰበስክራይብ በማድረግ እናበረታታው ኆኅተ ጽ... https://youtube.com/watch?v=8hrQtbb8NRc&si=RsMzrcXoJgjNu9Sl
Show all...

🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚 ከትንሳኤ እሑድ በኋላ የሚውሉ ዕለታት ስያሜ ✍ሰኞ ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር ማለፍ ማለት ነው በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ከሞት ወደ ሕይወት ከሲኦል ወደ ገነት ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን:: ✍ማክሰኞ ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል ዮሐ. 20፡27-29:: ✍ ረቡዕ አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን:: ✍ሐሙስ አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን:: ✍አርብ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ  ይሰበካል ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ነስቶ ስለመመስረቷ እንዳከበራት ይነገራል ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና:: ✍ ቅዳሜ ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል:: ✍ እሑድ ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል::           📖† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †📖
Show all...
👍 3