cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SIGMA_MENS💪👉✌️

SIGMANITY_ RULE አስተውሉ መጣላት አለና ሚስጥር አትናገር መታረቅ አለና ክፉ አትናገር በዚህም አለ ኖሮ የሚሻለው ነገር ብዙ ማዳመጥ ነው ብዙ ከመናገር Chigir kale በጨዋው መንገድ @SIGMA_MAN873 አናግሩኝ🙏😉✌️

Show more
Advertising posts
395
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል.... Group A ባየርን ሙኒክ ማን ዩናይትድ ኮፐንሃገን ጋላታሰራይ Groul B አርሰናል ሲቪያ ፒኤስቪ ኤንዶቨን ሌንስ Group C ናፖሊ ሪያል ማድሪድ ብራጋ ዩኒየን በርሊን Group D ቤኔፊካ ኢንተር ሚላን ሳልዝበርግ ሪያል ሶሴዳል Group E ፌይኖርድ አትሌቲኮ ማድሪድ ላዚዮ ሴልቲክ Group F ፒኤስጂ ዶርትሙንድ ኤስ ሚላን ኒውካስትል ዩናይትድ Group G ማን ሲቲ ሌብዢግ ሬድ ስታር ቤልግሬድ ያንግ ቦይስ GROUP H ባርሴሎና ፖርቶ ሻካታር ሮያል አትሪፕ
Show all...
😁 6👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
😁 5
S*x እያረጋት ከንፈሯን ሊስማት ሲል "እረፍ ፍቅረኛ አለኝ" አለች አሉ.... ታማኝነት ትጠላለህ😂😂
Show all...
😁 4
ማታ አንዱ ፌዴራል ስምህ ማነው ሲለኝ #ዱዳ_ነኝ መናገር አልችልም ስለው ትቶኝ ሔደ
Show all...
😁 4
ሁለት አህዮች እያወሩ አንደኛው ሀሀሂሃ ሲለው አንደኛው ደሞ ሂሂሂሂ ይለዋል ሶስተኛው አህያ ደሞ እስካሁን እያነበበው ነው🤣
Show all...
👎 2👏 2
🤣
🤭 112🤭
😭
ዛሬን ኖረን ነገን እንድናስብ ላበቃን ለእግዛአብሄር ክብር ምስጋና ይገባዋል። እንኳን በሰላም አደርሳችሁ። መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻2🌼16ዓ/ም 🌻🌻አዲሱ አመት የሠላም የደስታ የመተሳሰብ የመደጋገፍ ይሆንልን ዘንድ ምኞቴ ነው 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Show all...
🥰 6
አንዱ ጀለስ እኮ ነው እየሱስ ጌታ ነው ይለዋል መች እኔ ነጋዴ ነው አልኩ አላለም😂😁 😂😁😂                            😂😁😁 መልካም በአል
Show all...
😁 8
ዛሬ የpromise ቀን ነው እና ከጎደኞችህ መሀል ምትወዳቸው ላንተ/ቺ ልዩ ቦታ ያላቸው ልትረሳቸው የማትችላቸው መርጠህ ለ18ቱ ብቻ ላክ ልክ እኔ ላንተ/ቺ እንዳደረኩት  ከዛን ስንት text ተመልሶ እንደገባልህ እየው 😍😘❤️❤️❤️ 💋😜😝 ቃል እገባለው አንተ/ቺ በህይወቴልረሳቸው ከማልችላቸው  ጎደኞቼ መሀል 1ዱ ነህ ዛሬ የpromise ቀን ነው ይሄንን መልዕክት በህይወታችው ልትረሷቸው ለማትችሏቸው ጎደኞቻችሁ ላኩላቸው ከነዛ መሀል አንዷ እኔ ከሆንኩመልሳችሁ ለእኔ ላኩልኝ 👌👌👌👍👍👍😳😒😉 ይህን ነገር ሰው ላክ ስላለኝ አይደለም የምልከው፤ ከልቤ አስቤበት እንጂ እንዳሰብነው  ባይ ሆን እንኻን  እንዳሰበልን አኑሮናል  ከዘመን ዘመን  አድርሶናል  መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን  😍 ፈጣሪ 🙇🏽 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤   💙አውቄ በእህል💔         አስቀይሜ          አሳዝኜ          አስከፍቼ     💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ    💞ቅ       💞ር           💞ታ ጠይቃለው💕                 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗     💖💕💞በዙሪያየ       💓💗💖ያላችው         💙💜❤ሁሉ               💝አ                  💝መ                    💝ሰ                      💝ግ                        💝ና                           💝ለ                           💝ው       ❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ  አመት  🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ  ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ😙💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Show all...
👍 3
እውነታው ከጎዱህ ነገር ማገገም ካልቻልክ ያልወጉህን #ሰዎች ማድማት ትጀምራለህ
Show all...
👍 1
😘😘😘🔥🔥🔥🔥
Show all...
🔥 1