cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

◦•●◉✿እውነትን ፍለጋ✿◉●•◦

“ትንቢትን አትናቁ፤ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ፤” — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥20-21

Show more
The country is not specifiedAmharic6 853Religion & Spirituality57 730
Advertising posts
701
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-3730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ይሄንን ሊንክ ለወዳጅ ዘመዶ በማጋራት ይተባበሩን https://t.me/+Q9vHlVjmvCxjN2I0
Show all...
◦•●◉✿እውነትን ፍለጋ✿◉●•◦

ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ invites you to join this group on Telegram.

10:31
Video unavailableShow in Telegram
እየሱስ ማነጋገሪያ አፕ ሰርቻለሁ ይለናል አንድ የአሜሪካ የሶፍትዌር ኩባንያ ይሄ ከላይ የምትመለከቱት ቪድዮ ሚነግረን ስለ  chat GPT ስለሚባል አፕ ነው። chat GPT  እየሱስ ክርስቶስን ማነጋገሪያ አፕ ነው ይለናል አሜሪካ የሚገኘው የሶፍትዌር ኩባንያ  ። አፑ እየሱስን ብቻ ሳይሆን ሰይጣንን እና ይሁዳን ማነጋገሪያ አፕ ነው። ከሌሎችም ከነ አብርሃም ፣ ከነ ማቲዮስ፣ ከነ ሉቃስ ... ጋር መነጋሪያ አፕ ነው።  ብዙ ነገሮችም ታካተውበታል። እሺ ይሄንንስ ምን እንበለው ምንም ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ። ለበለጠ መረጃ ቪድዮውን ተመልከቱ https://t.me/ewnetn_flega_2
Show all...
14.42 MB
አረ ክርስቲያኖች ቀዘኑ ሸኑ ተዝረጠረጡጡጡ ኣሉኮ ክክክክክ ሽንታም ሁላ ገና ትቀዝናለህህህህህ!!!
Show all...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ▣ ውድ የነብያት መንገድ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ እንደሚታወቀው የሃገራችንን የንጽጽር ዕውቀት ወደፊት አንድ እርምጃ በማሳደግ እጅግ ትልቅ የሆነ አስተዋጽኦ በማበርከት ለብዙዎች የእውቀት እና የሂዳያ ሰበብ የሆነው ኡስታዝ ወሒድ ዑመር (ሓፊዘሁላህ) በቴሌ ግራም ቻናሉ ላይ ብዙ ትምህርቶችን በማስተላለፍ ላይ ይገኛል። ዛሬ ወደ እናንተ የመጣንበት ምክኒያት የኡስታዛችንን የፎሎወር ቁጥር ከ33K ወደ 50K የማሳደግ ቻሌንጅ ይዘን በመሆኑ ይህንን ቻሌንጅ በ ❶ ቀን ውስጥ በማዳረስና በማሰራጨት 50K እንድናስገባው በአጽዕኖት እንጠይቃችኋለን። የቻናሉ ሊንክ https://t.me/Wahidcom ወጀዛኩሙላሁ ኸይራ!!
Show all...
ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ-አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!

Photo unavailableShow in Telegram
☞︎︎︎ “ግብረሰዶማዊነት በኦርቶዶክስ መዛግብት” 𒊹︎︎︎ “፮ ፤ ይህንም ተናግሮ አፉን ሳመው። ኃይልንም አሳደረበት ወደብሩህ ዓለም አወጣው።” [📓 ተአምረ ኢየሱስ በአማርኛ 143] 𒊹︎︎︎ “ከዚህም በኋላ መድኃኒታችን አፉን ሦስት ጊዜ ሳመው በዚያንም ጊዜ ከፍቅሩ ጣዕም ብዛት የተነሣ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች ጌታችንም ተቀብሎ አቅፎ ከእርሱ ጋር አሳረጋት። በመላእክት ጉባኤም ብዙ ምስጋና ተደረገ።” [📓 ስንክሳር ዘወርኀ ኅዳር 26] 𒊹︎︎︎ “፰ ዳግመኛም ጌታችን እንዲህ አለው። የግሼው አባ በጸሎተ ሚካኤል ወደ አለበት ሥፍራ ወደ አማራ ምድር ሂድ ውጣ ብዬ እስክነግርህ ድረስ ከዚያው ተቀመጥ። የምክር አበጋዝ መልአክ ሚካኤል ከአንተ ጋር ይሁን ብሎ አፉን ሳመው።” [📓 ገድለ ተክለ ሃይማኖት 40] 𒊹︎︎︎ “የአቡነ ሀብተማርያም ፈጣሪ ኃጢአቴን ይቅር በለኝ ብሎ ያንተን ስም ጠርቶ ቢለምነኝ ኃጢአቱን አስተሰርይለታለሁ ብሎ ቃልኪዳን ገባለት ይህንንም ካለው በኋላ ጌታችን አፉን ሶስት ጊዜ ሳመው። ያን ጊዜም ከመድኃኒዓለም ጣዕም ፍቅር የተነሳ ነፍሱ ከስጋው ተለየች።” [📓 ነገረ ቅዱሳን አበው 8] 𒊹︎︎︎ “ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለጳውሎስ ተገለጠለትና የመረጥኩህ ጳውሎስ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን። መታሰቢያህን የሚያደርገውን፤ በስምህ ቤተ ክርስቲያን የሚሠራውንና፤ በውስጧም የሚጸልየውን ስለትንና መባንም የሚሰጠውን በመታሰቢያህም ቀን ለድሆች የሚመጸውተውን ሁሉ ካንተ ጋራ በመንግሥተ ሰማያት አኖራቸዋለሁ አለው፡ በስምህ የታነጹትንም አብያተ ክርስቲያናት መላእክቶቼን እንዲጠብቋቸው አደርጋቸዋለሁ፤ ብዙ ቃል ኪዳንም ሰጠው። በመለኮታዊ አፉ አፉን ሳመውና ከእርሱ ዘንድ ወደሰማያት በክብር ዐረገ።” [📓 ነገረ ቅዱሳን ሰማዕታት 2] @ewnetn_flega_2 @Anes_ibnu
Show all...