en
Feedback
Kacha- ካቻ

Kacha- ካቻ

Open in Telegram

Kacha Digital Financial Service S.C

Show more
433
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+82
in 0 channels
November '24
+100
in 0 channels
Get PRO
October '24
+83
in 0 channels
Get PRO
September '24
+315
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '24
+28
in 0 channels
Get PRO
December '23
+409
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+3
20 December+6
19 December+6
18 December+4
17 December+3
16 December+4
15 December+5
14 December+7
13 December+2
12 December+3
11 December+1
10 December+4
09 December+2
08 December+2
07 December+2
06 December+4
05 December+2
04 December+2
03 December+8
02 December+5
01 December+7
Channel Posts
ከአገልግሎት ክፍያ እስከ ግብይት! የአከፋፈል ዘዴዎን በካቻ ያቅልሉ! Kaffaltii Tajaajilaatii Hanga Daldalaatti! Mala Kaffaltii Keessanii Kaachaadhaan Salphifadhaa! ካብ ናይ ግልጋሎት ኽፍሊት ክሳብ ዕድጊት! ኣግባብ ኣኸፋፍላኦም ብካቻ የቕልሉ ! Adeegyada wax ku bixinta iyo wax kala iibsigaba ! waxaad Sida ugu fudud uga heli kartaa adeega kaaja Register on *677#

2
አስተማማኝ ወይም እንከን የለሽ የአየር ሰአት በቀላሉ መሙላት ወይም በስጦታ መልኩ በማበርከት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እንደተገናኙ ይቆዩ! Kaffaltii Tajaajilaatii Hanga Daldalaat
አስተማማኝ ወይም እንከን የለሽ የአየር ሰአት በቀላሉ መሙላት ወይም በስጦታ መልኩ በማበርከት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ እንደተገናኙ ይቆዩ! Kaffaltii Tajaajilaatii Hanga Daldalaatti! Mala Kaffaltii Keessanii Kaachaadhaan Salphifadhaa! ካብ ናይ ግልጋሎት ኽፍሊት ክሳብ ዕድጊት!  ኣግባብ ኣኸፋፍላኦም ብካቻ የቕልሉ! Adeegyada wax ku bixinta  iyo wax kala iibsigaba ! waxaad Sida ugu fudud uga heli kartaa adeega kaaja Register on *677#
372
3
ካቻ ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎት አ.ማ የባለአክሲዮኖች 2ተኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 2ተኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ስነ ስርዓት በቀን ህዳር 15፣ 2016 ፣ በስካይላይት ሆቴል አካሂዷል+6
ካቻ ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎት አ.ማ የባለአክሲዮኖች 2ተኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 2ተኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ስነ ስርዓት በቀን ህዳር 15፣ 2016 ፣ በስካይላይት ሆቴል አካሂዷል። እ.ኤ.አ በሰኔ 2022 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሙከራ ፈቃዱን ያገኘው ካቻ፤ የሞባይል ገንዘብ ዝውውርን እና ሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶችን በተለያየ ደረጃ እና የአገልግሎት መስጫ አማራጮች ማለትም በUSSD አጭር ቁጥር *677# ፣ በአንድሮይድ እና አይ ኦ ኤስ መተግበሪያዎች በመጠቀም የሙከራ ትግበራውን ከማከናወኑ በተጨማሪ በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ ባንኮች እና የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አገልግሎት ሰጪዎች ጋር ያለውን ተናባቢነት በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ አገልግሎቶቹን በሙሉ አቅም ለመጀመር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ማግኘቱን ተከትሎ በተካሄደው ታሪካዊ ጉባኤ ባለአክስዮኖች፣ የብሄራዊ ባንክ ተወካይ፣ የኩባንያው ኦዲተሮችና የስራ አመራር አባላት ተገኝተዋል። በመደበኛ ጉባዔዉ ላይ የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፣ አዳዲስ ባለአክሲዮኖችን መቀበልና የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮችን ማሳወቅ፣ ፣የዳይሬክተሮች ቦርድን እ.ኤ.አ የ2022/23 ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥ፣ ፣የውጪ ኦዲተሮችን የቅድመ ምስረታ ወጪዎች /Pre Establishment Cost/ ሪፖርት እና እ.ኤ.አ የ2022/23 የሂሳብ ዘመን ሪፖርት ማዳመጥ እና በቀረቡት ሪፖርቶች ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ ተችሏል። ተከትሎ በተካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ ፤ የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽደቅ እንደሁም የኩባንያዉ መመስረቻ ጽሁፍ ላይ ማሻሻያ በማድረግ ጉባዔው በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። ስለ ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ አ.ማ የበለጠ ለማወቅ እባክዎ www.kacha.etን ይጎብኙ
492
4
የካቻ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብርሀም ጥላሁን ከድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር ጋር እና ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተሾመ አበበ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። በጋራ፣
የካቻ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብርሀም ጥላሁን ከድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር ጋር እና ከድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተሾመ አበበ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። በጋራ፣ የድሬዳዋ እና አጎራባች አካባቢዎች ነዋሪዎችን የዲጂታል ፋይናንስ ስርዓት ውስጥ በማካተት ፤ ተጠቃሚነታቸውን በማረጋገጥ ፥ ድሬዳዋን በዲጂታል እንቅስቃሴዎች የላቀች ከተማ ለማድረግ ትልቅ ሚና የምንጫወት ይሆናል። #DigitalBanking #Partnership #Innovation #Diredawa
705
5
Kacha Digital Financial Services has emerged victorious once again, this time at the highly esteemed BIC Ethiopia: Agri Finan+2
Kacha Digital Financial Services has emerged victorious once again, this time at the highly esteemed BIC Ethiopia: Agri Finance Lab Competition. Our innovative product, Agri MSM Financing, has secured us the first-place position, along with a generous prize of 10,000 Euros. This win marks our third triumph this year, following our remarkable achievements at the Visa Everywhere Initiative Ethiopia and Bimalab Africa Insurtech Summit. We are proud to be recognized for our commitment to innovation in the fintech industry. At Kacha, we remain dedicated to transforming the financial landscape and empowering the agricultural sector in Ethiopia. #bicethiopia #agrifinance #fintech #digitalfinance #msme #supplychainfinance #financialinstitutions
491
6
አስደሳች ዜና! ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ አ.ማ በናይሮቢ፣ ኬንያ በተካሄደው የ2016ቱ BIMALAB AFRICA INSURTECH SUMMIT የ20ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል። አፍሪካ ላይ
አስደሳች ዜና! ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ አ.ማ በናይሮቢ፣ ኬንያ በተካሄደው የ2016ቱ BIMALAB AFRICA INSURTECH SUMMIT የ20ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል። አፍሪካ ላይ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ ኩባንያዎች መካከል በመሆን እውቅና በማግኘታችን ታላቅ ክብር ተሰምቶናል። ይህ ስኬት ዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን አሁን ካለበት ወደ ተሻለ ደረጃ በማድረስ በአህጉሪቱ የጤና አጠባበቅ ተደራሽነትን ለማሻሻል ያለንን ቁርጠኝነት ያሳያል:: ታታሪ ሰራተኞቻችን, አጋሮቻችን እንዲሁም @fsd Ethiopia ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እናመሰግናለን። በጋራ፣ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ውስጥ የመድን ሽፋን በዲጂታል መልኩ በመስጠት ወደተሻለ ደረጃ እንደምናደርስም አርግጠኞች ነን!
920
7
ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው ካቻ ገንዘብዎን በፍጥነት ይላኩ። Send money instantly with Kacha's user-friendly platform. Fayyadamaaf Salphaa Kan Ta'e K
ለአጠቃቀም ቀላል በሆነው ካቻ ገንዘብዎን በፍጥነት ይላኩ። Send money instantly with Kacha's user-friendly platform. Fayyadamaaf Salphaa Kan Ta'e Kaachaadhaan Maallaqa Keessan Saffisaan Ergaa ንኣጠቓቕማ ቐሊልን ቅልጥፉን ብዝኾነ ካቻ ገንዘቦም ይልኣኹ ' Adeega isticnmaalkiisu fududyahay ee kaaja ee deg-dega ah ku dirso lacagtaada Register on *677#
508
8
እጅግ ታሪካዊ እና በኢትዮጵያ ቀዳሚ የግል የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አግልግሎት ሰጪ የሆነው ኩባንያችን ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር! ጥቅምት 8፣ 2016፣ የኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል
እጅግ ታሪካዊ እና በኢትዮጵያ ቀዳሚ የግል የሞባይል ገንዘብ ዝውውር አግልግሎት ሰጪ የሆነው ኩባንያችን ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር! ጥቅምት 8፣ 2016፣ የኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል
615
9
We're thrilled to announce our partnership with Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC. Now you can seamlessly access our
We're thrilled to announce our partnership with Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC. Now you can seamlessly access our exceptional Kacha | ካቻ services simply by dialing *677# USSD code using your Safaricom sim cards.
824
10
Kacha's CEO, Abreham Tilahun, recently had an insightful interview with Capital Newspaper, highlighting how Kacha is poised t
Kacha's CEO, Abreham Tilahun, recently had an insightful interview with Capital Newspaper, highlighting how Kacha is poised to revolutionize financial inclusion and empowering communities. In the interview, Abreham discussed the wide range of services offered by Kacha that directly address the needs of unbanked and underbanked societies. “Through its comprehensive range of services, Kacha addresses the specific needs of underserved communities. By providing secure, convenient, and affordable financial tools, Kacha helps bridge the financial inclusion gap, empowering individuals and communities to participate more fully in economic activities and improve their overall quality of life.”, said Abreham To read the full interview and delve deeper into how Kacha is transforming financial inclusion, learn more about our innovative solutions and partnership initiatives, and gain valuable insights, click the link below. https://lnkd.in/eNHjqCuq
665
11
We are delighted to invite you to join us in celebrating the grand commercial launch of Kacha, which will be broadcasted live starting at 6:30 pm through the following link: https://www.linkedin.com/events/kacha-grandlaunchevent7119018789446270979/theater/
747
12
ገንዘብ ለመክፈል ፤ ለመላክ እና ለመቀበል ካቻን ምርጫዎ ያድርጉ! Make 'Kacha' your primary choice for paying, sending, and receiving money! mallaqaa
ገንዘብ ለመክፈል ፤ ለመላክ እና ለመቀበል ካቻን ምርጫዎ ያድርጉ! Make 'Kacha' your primary choice for paying, sending, and receiving money! mallaqaa Ereguuf ,fudhaachuf akkasumas kaffaltiif 'kachaa' fillanno kessan jallaqaba tasifaadha. ገንዘብ ንምኽፋል ፤ ንምልኣኽ ከምኡዉን ንምቕባል ካቻ ምርጭኦም ይግበሩ! Ka dhig 'Kacha' doorashadaada koowaad ee bixinta, dirida, iyo helitaanka lacagta! Register on *677#
974
13
ሁሉን አቀፍ በሆነው ካቻ የዲጂታል የክፍያ አገልግሎት የበዓል ደስታዎን ለወዳጅ ዘመዶችዎ ያጋሩ! *677# ላይ ይመዝገቡ ወይም የካቻን መተግበሪያ በቀላሉ ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ። Ta
ሁሉን አቀፍ በሆነው ካቻ የዲጂታል የክፍያ አገልግሎት የበዓል ደስታዎን ለወዳጅ ዘመዶችዎ ያጋሩ! *677# ላይ ይመዝገቡ ወይም የካቻን መተግበሪያ በቀላሉ ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ። Tajaajjila kaffaltii dijitaala waliigalaa kaachaa waliin gammachu ayyaana keessan firaa fi hirriyotan kessanif qoodaa! *677# irratti galma'aa ykn appii Kaachaa Play Store irraa buufadha!
3 363
14
ከካቻ ወደ ቴሌብር ዋሌት ገንዘብ በማስተላለፍ ህይወትዎን ያቅልልሉ፡፡ ወደ *677# በመደወል ይመዝገቡ ወይም የካቻን አፕ ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር በማዉረድ ደምበኛ ይሁኑ፡፡+1
ከካቻ ወደ ቴሌብር ዋሌት ገንዘብ በማስተላለፍ ህይወትዎን ያቅልልሉ፡፡ ወደ *677# በመደወል ይመዝገቡ ወይም የካቻን አፕ ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር በማዉረድ ደምበኛ ይሁኑ፡፡
726
15
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ Baga Ayyaana Masqalaatiin Nagaan Isin Gahe! እንኳዕ ንብርሃነ መስቀሉ ብሰላም ኣብፀሓኩም! Register on *677#
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ Baga Ayyaana Masqalaatiin Nagaan Isin Gahe! እንኳዕ ንብርሃነ መስቀሉ ብሰላም ኣብፀሓኩም! Register on *677#
2 245
16
እንኳን ለ1498ተኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga ayyaana Moowlidaa 1498ffaa tiin nagaan isin gahe. እንኳዕ ንመበል 1498 በዓል መውሊድ ብሰላም ኣብፀሓ
እንኳን ለ1498ተኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga ayyaana Moowlidaa 1498ffaa tiin nagaan isin gahe. እንኳዕ ንመበል 1498 በዓል መውሊድ ብሰላም ኣብፀሓኩም Bagga ayaad nabad ku gaadheen maalinta mawliidka ee 1498aad. Register on *677#
653
17
በኢትዮ ቴሌኮምም ሆነ በሳፋሪኮም ሲምካርድ እንደልብዎ የሚጠቀሙበት እንከን አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ! Telekoomoton Siim kaardii Itiyoo Telekoomiinis ta'e Safaar
በኢትዮ ቴሌኮምም ሆነ በሳፋሪኮም ሲምካርድ እንደልብዎ የሚጠቀሙበት እንከን አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ! Telekoomoton Siim kaardii Itiyoo Telekoomiinis ta'e Safaariikoomiin akka feetanitti kan itti fayyadamtan tajaajila faayinaansii mudaa hin qabne ! ብናይ ኢትዮ ቴሌኮም ይኹን ብናይ ሳፋሪኮም ሲም ካርዲ ከምልቦም ዝጥቀሙሉ እንከን  ዘይብሉ ናይ ፋይናንስ ግልጋሎት !   Waxaad ka heli kartaa adeeg maaliyadeed oo bilaa caqabad ah adiga oo adeegsanaay            simkaarada Safaricom iyo ethiotelecom!
3 432
18
ለአጠቃቀም ቀላል እና እንደ ቅርብ ወዳጅዎ አስተማማኝ የሆነውን ካቻን በመጠቀም የምቾት መንገድዎን ይጀምሩ ! Fayyadamaaf salphaa fi akka fira keessan dhiyoo amansiis
ለአጠቃቀም ቀላል እና እንደ ቅርብ ወዳጅዎ አስተማማኝ የሆነውን ካቻን በመጠቀም የምቾት መንገድዎን ይጀምሩ ! Fayyadamaaf salphaa fi akka fira keessan dhiyoo amansiisaa kan ta'e Kaachaa fayyadamuun daandii mijataa keessan jalqabaa ! ንምጥቃሙ ዝቐለለን ከም ናይ ቀረባ ፈታዊኦም መተኣማመኒ ዝኾነን ካቻ ብምጥቃም መንገዲ ምቾቶም ይጀመሩ ! Ku bilow safarkaaga raaxada adigoo isticimaalaya kacha lagu kalsoonaan kero sida saaxiibkaaga ku dhow
574
19
Kacha: Snap to Simplify Your Life በካቻ በቅጽበት ወደ ቀላል ህይወት! Kaachaadhaan battalumatti gara jireenya salphaatti! ብካቻ ናብ ዝቐለለ ህይወት
Kacha: Snap to Simplify Your Life በካቻ በቅጽበት ወደ ቀላል ህይወት! Kaachaadhaan battalumatti gara jireenya salphaatti! ብካቻ ናብ ዝቐለለ ህይወት ብቕፅበት! Kacha ka hel nolol fudud Isla markiiba
2 578
20
We are absolutely thrilled and immensely grateful to announce that Kacha Digital Financial Services S.C has emerged as the wi
We are absolutely thrilled and immensely grateful to announce that Kacha Digital Financial Services S.C has emerged as the winners of the Visa Everywhere Initiative Ethiopia! 🎉 This remarkable achievement marks a significant milestone for us as a pioneer Digital Financial Service provider in Ethiopia. We owe this success to the unwavering support and trust of our incredible partners, customers, employees, board of directors and National Bank of Ethiopia. Each and every one of you played a pivotal role in helping us secure this prestigious recognition. Your dedication, loyalty, and enthusiasm have been the driving force behind our accomplishments, and we are truly humbled by your continued support. We would also like to express our deepest gratitude to Visa for organizing this competition and providing us with such an incredible opportunity. Their commitment to promoting innovation and excellence in digital payment is truly commendable.
2 433