cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

ይህ የኢንተር ሚያሚ ደጋፊዎች ትክክለኛው ቻናል ነው። ለ ሀሳብ እና አስተያየት @Yoni_43

Show more
Advertising posts
21 723
Subscribers
+4324 hours
+5257 days
+2 10830 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
What a Photo !🔥❤ @Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans
1 2485Loading...
02
🚨 ኢንተር ሚያሚ ከሜክሲኮው ክለብ ፒዪብላ ጋር ጋስቶን ቪላን ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል ይህ ኡራጋዊው የ30 አመቱ ተከላካይ ዘንድሮ በጉዳት ምክንያት ከውድድሩ ዘመን ውጭ የሆነውን ኒኮ ፌሬን ይተካል ተብሎ ይጠበቃል ። SHARE SHARE
1 8281Loading...
03
🇵🇹 ሮናልዶ ከ 1000 ጨዋታ በኋላ ያለው ቁጥራዊ መረጃ : ⚽️ 725 ጎል 🎯 216 አሲስት 🏆 31 ዋንጫዎች 🇦🇷 ሜሲ ከ 1000 ጨዋታ በኋላ ያለው ቁጥራዊ መረጃ : ⚽️ 789 ጎል 🎯 348 አሲስት 🏆 41 ዋንጫዎች Nah Messi is not normal cuz why is he doing both playmaking and goalscoring  job like is nothing 😭😭 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
1 82325Loading...
04
📊 | በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች  : 1, ሮናልዶ - 893 ጎል በ 1225 ጨዋታ 2, ሜሲ  - 835 ጎል በ 1062 ጨዋታ 3, ሌዋንዶስኪ - 651 ጎል በ 923 ጨዋታ በሜሲና በሮናልዶ መሀል የ163 ጨዋታ ልዩነት አለ Leo Messi’s goal ratio is incredible 🤯🐐 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
1 65211Loading...
05
📊 | በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች : 1, ሮናልዶ - 893 ጎል በ 1225 ጨዋታ 2, ሜሲ - 835 ጎል በ 1062 ጨዋታ 3, ሌዋንዶስኪ - 651 ጎል በ 923 ጨዋታ በሜሲና በሮናልዶ መሀል የ163 ጨዋታ ልዩነት አለ Leo Messi’s goal ratio is incredible 🤯🐐
20Loading...
06
በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ አሲስት ማረግ የቻሉ ተጫዋቾች : 1, ሜሲ 372 አሲስት 2, ዲብሮይኔ 257 አሲስት በመሀላቸው 115 ልዪነት አለ 🥶🥵
1 6617Loading...
07
ጊኒ ቢሳው ከ ኢትዮጵያ ጋር እያደረጉ ያሉትን ጨዋታ በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0
1 2780Loading...
08
😍
1 7614Loading...
09
ሜሲ በ 2014/15 በቻምፒዮንስ ሊጉ 13 ጨዋታ 10 ጎል 5 አሲስት 🐐🔥😶‍🌫 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
2 1420Loading...
10
ለዚች ፎቶ ከመቶ
2 0811Loading...
11
በዚች ቀን ከ 9 አመት በፊት ሜሲ ለራሱ 4ኛውን እና ለክለቡ 5ኛውን የቻምፒዮንስሊግ ዋንጫን ማሳካት ቻለ 🐐🔥
2 1881Loading...
12
ሜሲ ለኮፓ አሜሪካ መዘጋጃ ይሆን ዘንድ ከኢኳዶር ጋር ለሚደረገው የወዳጅነት ጨዋታ ቋሚ ሆኖ የሚጀምር ይሆናል 🔥❤ አርጀንቲናዊውን ሜሲ ለማየት የጓጓ?👀🔥
2 7982Loading...
13
በ21ኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ በአንድ የውድድር አመት ከ 30 በላይ ጎል እና ከ 30 በላይ አሲስት ማድረግ የቻለው ብቸኛ ተጫዋች ሊዮነል ሜሲ ብቻ ነው !!🐐🔥 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
2 86319Loading...
14
እግርኳስን እንድንወድ ያረገን የሮዛሬዬው ፈርጥ ታላቁ ሰው ሊዮነል አንድሬስ ሜሲ ኩኪቲኒ እነሆ ወደ ኳስ ማቆሚያው የተቃረበ ይመስላል !! ይህ ታላቅ ሰው ከ19 ቀን በኋላ ማለትም / June 24 / ላይ 37ኛ አመቱን የሚይዝ ይሆናል 💔
2 7156Loading...
15
ከቀናት በኋላ በሚጀምረው የ2024 ኮፓ አሜሪካ ውድድር ላይ ሊዮነል ሜሲ ሊሰብራቸው የሚችሉ አንዳንድ ሪከርዶች : 👇 1ኛ, በዚኛው ውድድር ላይ 5 ጎሎችን ማስቆጠር የሚችል ከሆነ በውድድሩ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረ ተጫዋች ይሆናል ✅ 2ኛ, በዚ የውድድር አንድ ጨዋታ መጫወት የሚችል ከሆነ በውድድሩ ታሪክ ብዙ ጨዋታን መጫወት የቻለ ተጫዋች መሆን ይችላል ✅ ( Already ሰብሮታል ማለት ይቻላል 🐐🔥 ) 3ኛ, በአርጀንቲና ታሪክ በ7 ተከታታይ የኮፓ አሜሪካ ውድድር ላይ መሳተፍ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ይችላል ✅( Already he done it 🐐🔥) 4ኛ, በዚህ ውድድር ላይ አንድ ሀትሪክ መስራት የሚችል ከሆነ በውድድሩ ታሪክ ሁለት ጊዜ ሀትሪክ መስራት የቻሉ 10 ተጫዋቾች ያሉ ሲሆን የነሱን ሪከርድ መጋራት ይችላል ✅ 5ኛ, በዚኛው ውድድር ላይ ሁለት እና ከ ሁለት ጊዜ በላይ ሀትሪክ መስራት የሚችል ከሆነ በውድድሩ ታሪክ ብዙ ሀትሪክ መስራት የቻለ ተጫዋች ይሆናል ✅ 6ኛ, የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ በኮፓ አሜሪካ ታሪክ በሁለት ተከታታይ ውድድር ላይ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ያሸነፈ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ይችላል ✅ 7ኛ, ሜሲ በዚህ ውድድር ላይ 10 ጎሎችን ማስቆጠር የሚችል ከሆነ በአንድ የኮፓ አሜሪካ ውድድር ላይ ብዙ ግብ ያስቆጠረ ተጫዋች መሆን ይችላል ✅ ከነዚህ ውስጥ ስንቱን የግሉ ማድረግ የሚችል ይመስላቹሀል?👇 ፉአድ ነበርኩኝ መልካም ምሽት✍ SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
2 5703Loading...
16
ከ 18 ኛ የMLS የሊግ ጨዋታ በኋላ ምርጥ ክለቦች ይፋ ሲሆን ክለባችን ደረጃውን በማሽቆልቆል 4ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል ።
2 2811Loading...
17
እ.ኤ.አ ከ 1997 በኋላ በባላንዶር ደረጃ ብዙ ጊዜ የመጨረሻ 10 ውስጥ መግባት የቻሉ ተጫዋቾች : The 🐐🔥 as always in Too 🔥❤
2 3645Loading...
18
🚨 UPDATE የኮፓ አሜሪካ የመጨረሻ የተጫዋቾች ዝር ዛሬ ይፋ ይሆናል : በዚህም መሰረት • ከ Quarta, Balerdi, እና Pezzella ከሶስቱ አንዱ ብቻ ነው ቲሙ ውስጥ የሚቀረው • ስካሎኒ በአኩና የአካል ብቃት ላይ ትንሽ ጥርጣሬ አድሮበታል ለዛም ነው ባርኮ የተጠራው አንዳቸው ይቀነሳሉ • ከኮሪያ እና ካርቦኒ መሀል አንዳቸው የሚቀነሱ ይሆናል ።
2 5270Loading...
19
We Are Coming #Copa_America 🇦🇷🐐
2 4771Loading...
20
አስገራሚ እውነታ ⁉️ እ.አ.አ 2020 ላይ የእግርኳስ ንጉሱ ሊዮነል ሜሲ ለ46 አመታት ያህል በፔሌ ተይዞ የነቀረውን ለአንድ ክለብ ብዙ ጎል የማስቆጠር ሪከርድ በ 644 ጎሎች ሲሰብር የቤልጅየሙ ታዋቂ ቢራ አምራች ድርጅት 'BUDWEISER' ሜሲ 644 ግቡን ላስቆጠረባቸው 160 በረኛዎች ባስቆጠረባቸው የግብ መጠን ልክ ቢራ ልኮላቸው ነበር 😁🔥 የቀድሞ የቫሌንሲያ ግብ ጠባቂ ዲያጎ አልቬስ 21 ቢራዎችን በመቀበል ቀዳሚው ሲሆን ... የሪያል ማድሪዱ ሌጀንድ በረኛ አይከር ካሲያስ 17 ቢራዎች መቀበል ችሎ ነበር 😁🔥 እንደ ጂያንሉጂ ቡፎን : ጃን ኦብላክ እና ጆ ሀርት የመሳሰሉ በዘመናችን ያየናቸው ምርጥ ግብ ጠባቂዎች ቢራው ሲደርሳቸው ሶሻል ሚዲያ ላይ ለሜሲ አድናቆታቸውን ገልፀው ነበር 🤗❤️ MESSI IS INFINITY 🐐👑 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
2 64018Loading...
21
Moments before disaster.... ☠☠🐐
2 6104Loading...
22
Media files
3 3045Loading...
23
🔺መልካም ዜና ለቻናል ባለቤቶች✔️ ታማኝ Wave ጀምረናል አሁኑን ይመዝገቡ💻 ያለን ቦታ ዉስን ስለሆነ ይፍጠኑ👀   Dm @La_Pulgat⭐️
4630Loading...
24
ኔይማር ጁኒየር :- ከሜሲ ጋር እያወራን ነበር እና የአል ሂላል ደጋፊዎች ስሙን ሲጠሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ልኬለታለሁ።
2 7254Loading...
25
በተጨማሪም ሜሲ በሴንት ሌዊስ ላይ ጎል ማስቆጠሩን ተከትሎ የተለያዩ 250 በረኞች ላይ ግብ ማስቆጠር ችሏል ☠🥶
2 5891Loading...
26
🚨🗣️ነይማር ስለ ሜሲ የተናገረው : " እኔ እና እሱ አሁን ላይ ተራርቀን ነው ያለነው ግን አሁንም እናወራለን እንደውም በዚ ሰሞን ዋንጫውን ስንበላ ራሱ እንኳን ደስ አለህ ብሎ ሚሴጅ ልኮልኛል እኔም የአል-ሂላል ደጋፊዎች የሱን ስም እየጠሩ በራሴ ስልክ የቀረፅኩትን ቪዲዮ ልኬለታለው ' ሁለተቻን በጣም ደስተኞች ነን ' እሱ ለኔ ልክ እንደ መስታወት ነው ' ለአዳዲሶቹ ትውልድ ትልቅ አሻራን የጣለ አይዶላቸው ነው በጣም ቅርብ ከሆኑት ጓደኞቼ መሀል አንዱ ነው " 🇧🇷 🤝 l🇦🇷 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
2 3169Loading...
27
የወደፊት ተስፈኛው ኤንድሪክ ይናገራል 🗣: " ሜሲ በአርጀንቲና ታሪክ የተጫወተ ምርጡ ተጫዋች ነው " ከሱ ጋር ስለ መጫወት ምን ትላለህ? " ድሪብል ያረጋል ኳስን ለቡድን አጋሮቹ ይሰጣል አይስትም ' ታድያ ከሱ ጋር መጫወት የማይፈልገው ማነው ? " " ሜሲ ልዩ የሆነ ተጫዋች ነው ለየት ያለ የአጨዋወት ዘይቤ ነው ያለው ከሮናልዶ ጋር በተመሳሳይ ደረጃ ላይ ናቸው ' ምርጥ ተጫዋች ስለሆነ ነው ብዙ ጊዜ ባላንዶርን ማሸነፍ የቻለው "
2 4086Loading...
28
ከክለባችን ለሀገራቸው ጥሪ የደረሳቸው ተጫዋቾች 4 ሲሆኑ : ክረማስቺ ከሀገሩ USA ጋር ለፓሪስ ኦሎምፒክ ዝግጅት ሜሲ እና ሮጃስ ለኮፓ አሜሪካ ሪዩዝ ደሞ ለ 2026 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከሀገሩ ጥሪ ደርሶታል
2 4460Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
98👍 7🔥 5🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ኢንተር ሚያሚ ከሜክሲኮው ክለብ ፒዪብላ ጋር ጋስቶን ቪላን ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል ይህ ኡራጋዊው የ30 አመቱ ተከላካይ ዘንድሮ በጉዳት ምክንያት ከውድድሩ ዘመን ውጭ የሆነውን ኒኮ ፌሬን ይተካል ተብሎ ይጠበቃል ። SHARE SHARE
Show all...
👍 33
Photo unavailableShow in Telegram
🇵🇹 ሮናልዶ ከ 1000 ጨዋታ በኋላ ያለው ቁጥራዊ መረጃ : ⚽️ 725 ጎል 🎯 216 አሲስት 🏆 31 ዋንጫዎች 🇦🇷 ሜሲ ከ 1000 ጨዋታ በኋላ ያለው ቁጥራዊ መረጃ : ⚽️ 789 ጎል 🎯 348 አሲስት 🏆 41 ዋንጫዎች Nah Messi is not normal cuz why is he doing both playmaking and goalscoring  job like is nothing 😭😭 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
Show all...
🔥 68 11👍 4🤯 3
Photo unavailableShow in Telegram
📊 | በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች  : 1, ሮናልዶ - 893 ጎል በ 1225 ጨዋታ 2, ሜሲ  - 835 ጎል በ 1062 ጨዋታ 3, ሌዋንዶስኪ - 651 ጎል በ 923 ጨዋታ በሜሲና በሮናልዶ መሀል የ163 ጨዋታ ልዩነት አለ Leo Messi’s goal ratio is incredible 🤯🐐 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
Show all...
🔥 50👍 5
📊 | በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች : 1, ሮናልዶ - 893 ጎል በ 1225 ጨዋታ 2, ሜሲ - 835 ጎል በ 1062 ጨዋታ 3, ሌዋንዶስኪ - 651 ጎል በ 923 ጨዋታ በሜሲና በሮናልዶ መሀል የ163 ጨዋታ ልዩነት አለ Leo Messi’s goal ratio is incredible 🤯🐐
Show all...
-2147483648_-214623.jpg1.63 KB
Photo unavailableShow in Telegram
በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ አሲስት ማረግ የቻሉ ተጫዋቾች : 1, ሜሲ 372 አሲስት 2, ዲብሮይኔ 257 አሲስት በመሀላቸው 115 ልዪነት አለ 🥶🥵
Show all...
👍 49🔥 17
Repost from 4-3-3 Crypto
ጊኒ ቢሳው ከ ኢትዮጵያ ጋር እያደረጉ ያሉትን ጨዋታ በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0
Show all...
👍 2
😍
Show all...
👍 52 21🥰 4🔥 2🫡 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሜሲ በ 2014/15 በቻምፒዮንስ ሊጉ 13 ጨዋታ 10 ጎል 5 አሲስት 🐐🔥😶‍🌫 SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
Show all...
👍 78🔥 29🥰 2🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለዚች ፎቶ ከመቶ
Show all...
👍 80💯 80🔥 8