cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሀዲሶች 📚

በቻናላችን ስር 👇 #የታላላቅ_ዓሊሞች_ምክር #ኢስላሚክ_ጥቅሶች #የቁርዓን_ተደቡሮች #የምንማማርባቸዉ_ኢስላሚክ_ጥያቄዎች #የቁርዐን_ጥቅሶች #ሀዲሶችን መወያያ ግሩፓችንን 👉 https://t.me/Islamic_picture_wallpaper_Gp ያገኙባቸዋል ተቀላቁሉን ❤ For comment:- @FuKhrbin

Show more
Advertising posts
13 237
Subscribers
+524 hours
+807 days
+85630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ኢማሙ_አሕመድ_ኢብኑ_ሐርብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አሏህን ለሀምሳ አመታት ያክል ተገዝቼዋለሁ። ሶስት ነገራቶችን እርግፍ አድርጌ በመተዌ ምክንያት እንጅ የዒባዳን ጥፍጥና ማግኘት አልቻልኩም ነበር:- ❶ የሰዎችን ውዴታ መፈልግን ስተው ሐቅን መናገር ቻልኩ፣ ❷ አመፀኞችን መጎዳኘት ስተው ደጋጎችን መጎዳኘት ቻልኩ፣ ❸ የዲንያን ጥፍጥናዋን ስተው የአኼራ ጥፍጥናን ማገኘት ቻልኩ።» 📚 ۞ سير أعلام النبلاء【11/34】۞
Show all...
👍 10 2
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
Show all...
7👍 3😍 2
እናንተን ያስተምራሉ ፣ ቁም ነገር ያስጨብጣሉ ያልናቸውን ጥያቄዎች አጠናቀናል ወሊላሂል ሀምድ ኢንሽአላህ ሰኞ ከሌሎች ጥያቄዎቻችን ጋር እናገናኝ ❤️ @Islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper
Show all...
👍 11 6🙏 2
5ኛ ጥያቄ ፦ አሏህ ﷻ .. ለየቲም ብሩን ስናስረክብ ለምን ምስክር አስቀምጡ (አስመስክሩባቸው) አለን?
Show all...
👍 3 2
4 ጥያቄ ረሱል እደነገሩን ሸይጧን የሚያለቅሰው መቼ ነው አሉን? ሀ,ሰላት ላይ ሱጁድ ስረግ ለ, ተውበት ስናረግ ሐ,ቁርአን እየቀራን የሱጁድ ቦታ አጋጥሞት ሱጁድ ስናረግ መ, ዱዐ ስናረግ ሠ, ሁሉም
Show all...
👍 6 2
3ኛ ጥያቄ ፦ ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው? ሀ, መውረስ የሚገባው ጠላት የሚመክት ፣ በሰይፍ የሚመታ ፣ ፈረስ የሚጋልብ ነው የሚሉት በጃሂሊያ የነበሩ አረቦች ናቸው  ለ, ሴቶች እንደወንድ እሷም ውርስ ላይ ድርሻ አላት የሚለው ህግ በሱረቱል በቀራ የሚገኝ ነው ሐ, ውርስ የማይደርሳቸው ሚስኪኖች ብር ሲከፋፈል ቢደርሱ የሚሰጣቸው መጠን ምን ያህል እንደሆነ ተቀምጧል  መ, በረሱል አንደበት ሁለቱ ደካሞች የተባሉት አሮጊቶችና አዛውንቶች ናቸው  ሠ, ሁሉም
Show all...
3👍 2
2ኛ ጥያቄ እሳት የሚለው ቃል በቁርኣን ውስጥ ስንቴ ተጠቅሷል ?
Show all...
👍 4
የመጀመሪያ ጥያቄ ከመወለዳቸው በፊት በአላህ ﷻ ስም የተሰጣቸው እና በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ የተጠቀሱ አንቢያዎች ስንት ናቸው? የቻላቹትን ጥቀሱ
Show all...
👍 6 4
🎁 የተለመደው ጥያቄ ከመጀመሩ በፊት ከሱረቱ ኒሳዕ እስከ 15ኛው አያ የፈለጉትን መርጠው በራሳቸው ቲላዋ ቁርዓን ለሚጋብዙን ሁለት ወንድሞች ለእያንዳንዳቸው የ 25 ብር ካርድ እንሸልማለን ብዙ ላይክ ያገኙ ሁለት ሰዎች ይሸለማሉ! @islamic_picture_wallpaper @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Show all...
👍 8🔥 3😱 3