የተ/ኢ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል
Open in Telegram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! ይህ የቴሌግራም ገጽ በቦሌ ደ/ም/ቅ/ሚካኤል እና ጻ/አ/ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ትምህርት ቤት ፈቃድ ለመዝሙር ክፍል ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ተከፈተ ። በዚህም ቻናል ለጥናቱ አጋዥ የሆኑ ለምሳሌ መዝሙር ፣ ወረብ እና የተለያዩ የክፍሉ መልእክቶች የሚተላለፍበት የቴሌግራም ገጽ ነው ። መዝሙር ክፍል
Show more1 148
Subscribers
+124 hours
No data7 days
+330 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+7
in 0 channels
August '26
+34
in 0 channels
Get PRO
July '26
+28
in 0 channels
Get PRO
June '26
+37
in 0 channels
Get PRO
May '26
+29
in 0 channels
Get PRO
April '26
+17
in 0 channels
Get PRO
March '26
+18
in 0 channels
Get PRO
February '26
+13
in 0 channels
Get PRO
January '26
+55
in 1 channels
Get PRO
December '25
+53
in 0 channels
Get PRO
November '25
+20
in 0 channels
Get PRO
October '25
+35
in 0 channels
Get PRO
September '25
+19
in 0 channels
Get PRO
August '25
+18
in 0 channels
Get PRO
July '25
+7
in 0 channels
Get PRO
June '25
+16
in 0 channels
Get PRO
May '25
+13
in 0 channels
Get PRO
April '25
+13
in 0 channels
Get PRO
March '25
+21
in 0 channels
Get PRO
February '25
+13
in 0 channels
Get PRO
January '25
+34
in 0 channels
Get PRO
December '24
+98
in 1 channels
Get PRO
November '24
+78
in 0 channels
Get PRO
October '24
+61
in 0 channels
Get PRO
September '24
+76
in 0 channels
Get PRO
August '24
+77
in 0 channels
Get PRO
July '24
+62
in 0 channels
Get PRO
June '24
+37
in 0 channels
Get PRO
May '24
+51
in 0 channels
Get PRO
April '24
+46
in 0 channels
Get PRO
March '24
+56
in 0 channels
Get PRO
February '24
+77
in 0 channels
Get PRO
January '24
+126
in 0 channels
Get PRO
December '23
+127
in 0 channels
Get PRO
November '23
+46
in 1 channels
Get PRO
October '23
+41
in 0 channels
Get PRO
September '23
+24
in 0 channels
Get PRO
August '23
+20
in 0 channels
Get PRO
July '23
+29
in 0 channels
Get PRO
June '23
+12
in 0 channels
Get PRO
May '23
+17
in 0 channels
Get PRO
April '23
+13
in 0 channels
Get PRO
March '23
+304
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | +1 | |||
| 09 September | +1 | |||
| 08 September | +2 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | +1 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
የአገልግሎት ጥሪ ለአባላት በሙሉ
እንኳን ለዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችው እያልን በ2019 ዓ.ም በመዝሙር እንዲሁም በያሬዳዊ ዝማሬ በወጥነት አገልግሎት መሳተፍ የምትፈልጉ መደበኛና ልዩ መደበኛ/ነባር/ አባላት ከመስከረም 3 እስከ መስከረም 5 ባሉ መደበኛ የጥናት ቀናት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ በትህትና እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ
አባላት መቆጣጠሪያ /አቴንዳንስ/ በአዲስ መልክ ስለተዘጋጀ መመዝገብ ግዴታ መሆኑን እያሳሰብን በቀጣይም ላሉ አገልግሎቶች በዚሁ መሠረት የምናሣትፍ መሆኑን በቅድሚያ ለማሣወቅ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ
0966767168/ 0947366644
መዝሙርና ዜማ መሣሪያ ክፍል
| 2 | መልእክት ለአባላት
ዛሬ ጳጉሜን 3 ቀን አገልግሎት ስላለ ምሽት 11:30 እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ቦታ ፦ ልብሰ ስብሐት ማስቀመጫ (አዲሱ መጠለያ)
መዝሙር ክፍል | 274 |
| 3 | ዛሬ ነሐሴ 30 ቀን የመስከረም 24 ጥናት ስለሚጀመር 10:00 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ቦታ ፦ ትልቁ አዳራሽ | 495 |
| 4 | የ50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል መንፈሳዊ ጉባኤ
የደብራችንና የተስፋ ኢየሩሳሌም ሰ/ት/ቤት ፶ኛ ዓመት የምሥረታ የኢዩቤልዩ በዓል አከባበር የመዝጊያ መርሐ ግብር ጳጉሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ ታከብራለች።
በዕለቱም ሰ/ት/ቤታችን “ደብረ ምሕረት” በሚል ስያሜ ቁ.2 ፶ኛ ዓመት የኢዩቤልዩ የመዝሙር ስብስብ ታስመርቃለች፡፡
በዚህ ታሪካዊ መርሐ ግብር ላይ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች የሰ/ት/ቤት ፍሬዎች የሆናችሁ በዕለቱ እንድትገኙ ሰ/ት/ቤታችን መንፈሳዊ ጥሪዋን ታቀርባለች፡፡ | 505 |
| 5 | የ50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል መንፈሳዊ ጉባኤ
የደብራችንና የተስፋ ኢየሩሳሌም ሰ/ት/ቤት ፶ኛ ዓመት የምሥረታ የኢዩቤልዩ በዓል አከባበር የመዝጊያ መርሐ ግብር ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ የደብራችን አስተዳዳሪ፣ የደብሩ ካህናት፣ ተጋባዥ እንግዶች እና የተስፋ ኢየሩሳሌም ፍሬዎች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ይከበራል፡፡
በዕለቱም ሰ/ት/ቤታችን “ደብረ ምሕረት” በሚል ስያሜ ቁ.2 የመዝሙር አልበም ታስመርቃለች፡፡
በዚህ ታሪካዊ መርሐ ግብር ላይ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች የሰ/ት/ቤት ፍሬዎች የሆናችሁ በዕለቱ እንድትገኙ ሰ/ት/ቤታችን መንፈሳዊ ጥሪዋን ታቀርባለች፡፡ | 469 |
| 6 | ደብሩሰ ለጎርጎርዮስ (አንኮበር).m4a | 593 |
| 7 | No text... | 555 |
| 8 | መልእክት ለአባላት
እንኳን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ዕረፍት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
ነሐሴ 24 በመዝሙርና በወረብ የምታገለግሉ አባላት ጠዋት 12:30 ትልቁ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን ። | 650 |
| 9 | ዛሬ ነሐሴ 21 ቀን 12:00 ሰዓት መዝሙር ጥናት አለ ። | 824 |
| 10 | መልእክት ለአባላት
ነሐሴ 21 ቀን መዝሙር ጥናት የለም ምክንያቱም የእመቤታችን ወርኀዊ ጉባኤ ስላለ ቀጣይ የጥናት ቀን ቅዳሜ 10:00 በዋዜማው ስለሆነ እንድትገኙ እናሳስባለን ።
መልካም ቀን
ቦታ ፦ ልብሰ ስብሐት ማስቀመጫ (አዲሱ መጠለያ)
መዝሙር ክፍል | 53 |
| 11 | መልእክት ለአባላት
ነሐሴ 13 ቀን ወ የደብረ ታቦር አገልግሎት ስላለ ምሽት 12:00 እንድትገኙ እናሳስባለን ።
መዝሙር ክፍል | 1 117 |
| 12 | መልእክት ለአባላት
ነሐሴ 12 ቀን ወርኀዊ የቅዱስ ሚካኤል የሠርክ አገልግሎት ስላለ ምሽት 12:00 እንድትገኙ እናሳስባለን ።
መዝሙር ክፍል | 1 131 |
| 13 | ወተቀበልዎ.m4a | 1 301 |
| 14 | መልእክት ለአባላት
ዛሬ ነሐሴ 7 ቀን ምሽት 12:00 መዝሙር ጥናት አለ።
መዝሙር ክፍል | 1 333 |
| 15 | መልእክት ለአባላት
ዛሬ ነሐሴ 3 ቀን መደበኛ መዝሙር ጥናት አለ።
መዝሙር ክፍል | 1 399 |
| 16 | ሐምሌ 26 2018 ዓ.ም 2:30-6:30 ለሚሠጠው ምዘና በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምርያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ4ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና
የተስፋ ኢየሩሳሌም ሰንበት ት/ቤት ሕፃናት ክፍል የ4ኛ፣ ክፍል ተማሪዎች
የሀገረ ስብከቱን ፈተና ቅድመ ዝግጅት የማጥቆር ልምምድ ሲያደርጉ። | 1 453 |
| 17 | መልእክት ለአባላት
ቅዳሜ ሐምሌ 25 ቀን መደበኛ መዝሙር ጥናት አለ።
መዝሙር ክፍል | 1 024 |
| 18 | መልእክት ለአባላት
ሐምሌ 24 ቀን ወርኀዊ የሠርክ አገልግሎት አለ።
መዝሙር ክፍል | 1 106 |
| 19 | No text... | 1 063 |
| 20 | መልእክት ለአባላት
ቅዳሜ ሐምሌ 18 ቀን መደበኛ መዝሙር ጥናት አለ።
መዝሙር ክፍል | 931 |
