cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🍁"𝚊𝚢𝚖𝚒 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕡𝕠𝕤𝕥"🍁

የጀነት ስብስብ ያደርገን ዘንድ ምኞታችን ነው 🌛 for cross and sugesstion👇 https://t.me/miroti52

Show more
Advertising posts
310
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+2330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:56
Video unavailableShow in Telegram
⁉️ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን⁉️ ياريت الكل يتعاون ويرسلها للقروبات تطبيق لعبة للاطفال يداس على القرآن وكاتبين ايات بتفسير ليوهموا الطفل أن هذا هو القرآن .. 🚫 قاطعوا اللعبه ومن يستطيع يشارك في تقديم شكوى لتحذف تماما ..🚫 yarit alkulu yataeawan wayursiluha lilqurubat tatbiq laebat liliaitfal yudas ealaa alquran wakatibayn ayat bitafsir liuhimuu altifl 'ana hadha hu alquran .. 🚫 qataeuu allaebah waman yastatie yusharik fi taqdim shakwaa litahdhif tamaman ..🚫 🌸🍃 ሁሉም ሰው ተባብሮ ወደ ጉሩቦች ላይእንደሚልክ ተስፋ አደርጋለሁ ቁርኣን ላይ የሚረግጥ እና ህፃኑ ቁርአን መሆኑን እንዲያምን በትርጉም ጥቅሶችን የሚጽፍ የጨዋታ መተግበሪያ. 🚫 ጨዋታውን ማቋረጥ ፣ እና ማንም መሳተፍ የሚችል ሙሉ በሙሉ እንዲሰረዝ ቅሬታ ማቅረብ ይችላል...🚫 አረብ ሀገር ላይ ያልችሁ እህቶችእናወንድሞች እናልጆች ያላችሁ ስልካቸውን ቼክ አድርጉ ብለው ብለው ደግሞ ቁርአን መርገጥ የሚስተምር መጭዋቻ አመጡብን ሁሉም ሙስሊም ይመለከተዋል ሼር በማድረግ ሰዎችን ጋር እንዲደርስ እናድርግ እና እሪፕርት አድርገን ይሄ ጌም እንዲጠፋ በማድረግ ግዴታችንን እንዋጣ በአስቸኳይ አሰራጩት ያልሰማ ይስማ @miroti12
Show all...
10.13 MB
ከሁሉም የላቀ~~~ ~~ ከፍጥረታት በላይ፣ስሙ የረቀቀ፣ ፀባዩ ያማረ ፤ከሁሉም የላቀ፣ ሰው ማስደሰት እንጂ፤ማስከፋት አያውቁ፣ አዛኝ የነበሩ፤ለትንሽ ትልቁ፣ ነቢ ያላህ ባሪያ፤የኢስላም ምሰሶ፣ ዝናቸው ይወራል፤በአለም ተዳርሶ፣ ያኔ በዛ ዘመን፤ሽርክ በበዛበት፣ እንጨቱን እንደ አላህ፤በሚመለክበት፣ በደል እና ስቃይ፤ ግፉ በበዛበት፤ የሰው ልጅ እንደ ከብት፤በሚቆጠርበት፣ ሴት ልጅ ከነነብሷ፤በሚቀበርበት፣ ታዳ በዚያ ዘመን፣ በዛ በጭካኔ፣ ሰውን ሰው ሲገዛው፣በቊጣ በወኔ፣ ሁሉም በሚልበት፣ስልጣን ለኔ ለኔ፣ ዲኑን ሊያስተምሩ፣ሽርክን ሊያስወግዱ፣ የ አለሙ መብራት፤ነቢይ ተወለዱ፣ ከዚያማ ቡኋላ፤ ሁሉም ተቀየረ፣ የኢስላም ጎዳና፤መንገዱ ሰመረ፣ ቊርአን ወረደ፣የሰው ልጅ መመሪያ፣ የአላህን ትዛዝ፣ህጉን መተግበሪያ ከድንቁርና እምነት፤ከዛ ከጭፍኑ፣ ምንም አይጠቅማችሁ፤እስኪ ወደኔ ኑ፣ እያሉ ህዝቦችን፤ ማስተማር ጀመሩ፣ ግማሹም ሰለመ፤ሌሎችም ከፈሩ፤ ብለው ነገሯቸው፤ተው አላህን ፍሩ፣ ነቢይ ቀጠሉበት፤ህዝቡን አስተማሩ፣ ከዛኔ ጀምሮ፤ሻማውን አበሩ፣ የነብዩ ታሪክ ፤አያልቅም ባጭሩ፣ መች ያልቃል ዝናቸው፤ጧት ማታ ቢያወሩ፣ እውነትም የላቀ፦ አወ የላቀ ነው፤በጣም የገዘፈ፣ የትንሽ ትልቁን፤ ልብ ያንሰፈሰፈ፣ እንኳንስ የሰው ልጅ፤ዛፉን ያስለቀሱ፣ በሉ እስኪ ንገሩኝ፤ማን አለ እንደነሱ፣ ትሁት ያላህ ነብይ፤ታላቅ የሰላም ሰው፣ ቃል ኪዳን ጠባቂ፤አለም ያነገሰው፣ አላህ የወደደው፤ክቡር የጀነት ሰው፣ አዛኝና አስተዋይ፣ሰወችን አክባሪ፣ ያላህ መላእክተኛ፣ታማኝ ትሁት መሪ፣ ለነፍሴ የማይል፤ክፋትን የማያውቅ፣ ኡመቴ ኡመቴ፤ብሎ የሚጨነቅ፣ በዝርዝር የማያልቅ፤ዝናው የደመቀ፣ ስራውን በተግባር፤ለህዝብ ያሳወቀ፣ ማን አለ እንደረሱል፤ከሁሉም የላቀ: https://t.me/tefi_alem
Show all...
❤‍🔥 1
አንዳንድ ሰው ባይነግርህም ስሜቱን እንድትጋራው ይፈልጋል። የደስታ ዓለሙን የምታደምቅለት ያህል ጭንቀቱን የሚተነፍስብህ አዳማጩ እንድትሆንለት ይሻል። ዓኢሻ  "ወላሂ አልረሳትም" የምትላት አንዲት እንስት አለች። ዓኢሻ  ዝሙት ፈፅማለች የሚለው የቅጥፈት ወሬ ሀገሩን በሙሉ ካዳረሰው በኋላ ዓኢሻ  ንፁህ መሆኗን ከማወቋ ጋር የነበረው የወሬ ቅብበሎሽና የስም ማጥፋቱ ጉዳይ ይረብሻት ነበር። እናም እጅጉኑ ታለቅስ ነበር። አንዲት የአንሷር ሴት  ዓኢሻ ወዳለችበት ገብታ ምንም ሳትናገር ከርሷ ጋር አለቀሰች። “ወላሂ ያቺ እንስት ያደረገችውን አልረሳውም” ትል ነበር ዓኢሻ። @tefi_alem
Show all...
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال. ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩ @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያድርሱን👆

Aselamu aleykum werahmetulahi weberekatu ya jema endat nachu juma endat new?
Show all...
ፍቅር ማለት የአላህ መልክተኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አዒሻ ሆይ ዓይኔን እንቅልፍ ይወስደዋል ልቤ ግን ባንቺ ፍቅር አይተኛም እዳሉት ነው። @miroti12
Show all...
❤‍🔥 1
ፍትህ በራስ ላይ ቢሆን እንኳን የምትጎነጭ ፅዋ ናት🤙🤙 @miroti
Show all...
Show all...
ሙዕሚናት የጅልባብና የኒቃብ በጎ አድራጎት ማህበር (2) "وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى"ዬ

አላማው እሱም ብዙን ጊዜ አንዳንድ እህቶች ኒቃብን ለብሰው ጅልባብ የሌላቸው ኒቃብን ለብሰው ቅያሬ የሌላቸው አሉ ይህም በቤተሰብ አቅም ማጣት ወይንም በቤተሰብ እምቢተኝነት ይከከሰታል እና እነዚህን እህቶች ለመርዳት ቢያንስ የአቅማችንን ለማድረግ ነው ለማንኛውም አስተያየት ለወንዶች @abduka10 ለሴቶች @umi_asiya ድምቅ ብለሽ ታይ እንደዉብ ጨረቃ ሲከፋሽ አሎድም ስትቸገሪ ማየት በኒቃብ እጦት

አንዳንዴ ሁሉንም ፈተናዎች አልፈን ጭምር ወደበፊቱ ሁኔታችን የማንመለስበት ነገር አለ። @miroti12
Show all...
💯 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.