793
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-1730 days
Posts Archive
Repost from N/a
ፊልም ማየት ለምትፈላጉ ሊንኩን ተጫኑት
BEST MOVIS
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+3HhrA_GqqTs5MjQ0 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Do you went see movie JOIN NOW
BEST MOVIS
ENJOY YOUR MOVIS
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+3HhrA_GqqTs5MjQ0
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
SUBSCRIBE NOW
┄┄┄┄┄┄┄┄❅✾❅┄┄┄┄┄┄┄
ማያልፉ ሚመስሉ ቀናቶች
ማይነጉ ሚመስሉ ህልሞች
አልፈዋል ስላለፈውም ሆነ ስለሚመጣው ቀናት አልጨነቅም
ፈጣሪ ከኔ ጋር ነው አልፈራም
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Join👇
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
💘ፍቅሬ....
ብቻህን ሁነህ ብቸኝነት ሲሰማህ
እንድናፍቅህና እንድታስበኝ አልፈልግም ፤
ግን ሁሉ ነገር ሞልቶህ በሰው ተከበህ፤
ጓደኞችህ ጋር ሁነህ እነሱ ሲዝናኑና
ሲጫዋቱ እንድናፍቅህ ነው የምፈልገው፤
የኔ አለመኖር ባዶነትን በውስጥህ ዘርቶ
እንድታስበኝና ካንተ ጋር መሆኔን
እንድትመኝ ነው የምፈልገው።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
♥️ከፍቶኛል ስልህ እንደናፈከኝ
♥️ሳኮርፍህ እያሰብኩህ እንደሆነ
♥️ሳቅፍህ እንደምሳሳልህ
♥️ስስምህ እንደማፈቅርህ
♥️አይኖቼ ሲያዮህ አለሜ እንደሆንክ
♥️ስታስቀኝ የደስታዬ ምንጭ እንደሆንክ
♥️ስምህን ጠርቼ ስምል ያንተ ብቻ መሆኔን፡፡
♥️እጅህን ስይዝህ እንደማምንህ እወቅ
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
❝አንዳንድ ጊዜ ትክክለኛ ያልሆኑ ሰዎችን ከህይወትህ ማስወጣት ትክክለኛ የሆኑ ሰዎች ወደ ህይወትህ እንዲመጡ በር ይከፍታል።❞
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
❤️ዓለም ላይ ካሉት ሴቶች ሁሉ
በላይ ቆንጆ እንዳልሆንሽ አውቃለሁ.....ነገር ግን ዓለም ላይ ካሉት ሴቶች ሁሉ ታብቃቂኛለሽ❤️ ─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
https://t.me/Timeforlaugh369
https://t.me/Timeforlaugh369
የሚያስቅ ቪዲዮዎችን ማየት ለሚፈልጉ ብቻ እየተቀላቀላቹ😂😂
♥️💗ሁሉም ሰው ማጣት ማይፈልጋቸው ብዙ ነገሮች አሉ እኔም እንደዛው ማጣት ማልፈልገው ብዙ ነገር አለ ከሁሉም ይበልጥ ግን አንቺን ማጣት አልፈልግም!!💗💞♥️
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
👑ወንድ ልጅ በሴት ልጅ ራስ ላይ እንደ ዘውድ ነው‥ ዘውድን ደግሞ ንግስት እንጂ አታደርገውም 👸በልብህ ውስጥ አንግሳት በራሷ ላይ ዘውድ ታደርግሃለች🤴
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
በጣም እንደምታፈቅሪኝ አውቃለው ለዛም ደስ ይለኛል መፈቀር ብርቅ ሆኖብኝ አይደለም ባንቺ መፈቀሬ ግን ብርቅ ያደርገዋል፡፡
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
በህይወትህ ውስጥ ጨካኝ ቀናትና ፈታኝ ጊዜያት ይኖራሉ። አንተን የሚሰሩህም እነርሱ ናቸው። በየትኛውም ከባድ የህይወት አጋጣሚ ውስጥ ስታልፍ ትልቅ ትምህርት ትማራለህ። ትምህርቱ ደግሞ አንተን ይቀይርሃል። ቢያንስ ቢያንስ "ሁሉም ነገር ያልፋል" የሚል የህይወት እውነትን ትረዳለህ።
─━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
<<ባጣሽ ምንም አልሆንም ልቤ ቢሰበርብሽ ነው
ብትርቂኝ ምንም አልሆንም ብጎዳብሽ ነው
በልቤ ውስጥ ትልቅ ሚስጥር አለ፡፡
ምን ይሆን ብለሽ በሀሳብ እንዳትዋጪብኝ ምክንያቱም ሚስጥሬ አንቺው ነሽ፡፡>>
Join+share🙏👇
https://t.me/nazu12345
https://t.me/nazu12345
