cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

#ደክሞኛል🥺🥺

yeh channel yetekeftew lebachew letseber ena semitachewn meglets lemayechelu sewoch nw yenant filling kale inbox....

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

....... ያንገት ከረባትህ 👔 እየየው ገዳማይ መዋቢያ ሆናለው እየየው ገዳማይ ንፁህን ሸሚዝእእ👕 እየየው ገዳማይ መድመቂያ ሆናለው እየየው ገዳማይ የወገብ ቀበቶ እየየው ገዳማይ ድጋፍህ ሆናለው እየየው ገዳማይ የፍቅር ፅናትህ እየየው ገዳማይ ከልብህ እስካለው❤️ ... #dkmogal
Show all...
..... ነበር ወይ የገባኸው ቃል ሌላ ስትለምድ ባንዴ የሚጣል ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል ሰማው አፍህ በሌላ ሲምል.... በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ ደስ ካለህ አዲስ ከማይ ስንለያይ 💔🖤 #dkmogal
Show all...
.... ውል አልባ ሂወቴ ውል አገኘ ብዬ መደብቂያ ቦታ.... ... #dkmogal
Show all...
...... አንቺ ህመሜ ጋር ያለሽ አንቺ ትዝታ ብቻ አይደለሽ ስነሳ ስተኛ እኔ ምተክዘው ከፀሀይዋ ጋራ አንቺን አጥቼሽ ነው 💔💔🖤 #dkmogal
Show all...
...... እያሰብኩህ🫠 ተክዛለው😞 💔💔 #dkmogal
Show all...
..... ሰው ባየብኝ ቁጥር👀👀ምክንያቱን ምን አውቃለው ፊቴን እያቀላሁ አዝኜ ቤቴ እገባለሁ🤧 #dkmogal
Show all...
.... መላመድ ከመወለድ በላይ አስተሳስሮ አቆራኝቶናል ተለዪ ማለት በድንገት ኸረ እንዴት ይሆናል🥺🥺 .. #dkmogal
Show all...
....... እንዲያ ስወፍህ ከራሴ በላይ ምን አሳሰበክክበኔ ላይ ምነው ዳረከው ልቤን ለስቃይ የሌለብህን ፀባይ #dkmogal
Show all...
..... ፈላጊዋ ሁሉ የኔ በሆነች ባይ ሽንፈት ያጀገነው የውበቷ ገዳይ አይን👀 አብዝቶባት ስጋቴን ጨመረው መውደዴን😍😐 ሳልነግራት እኔው ጋር እክርሜው... #dkmogal
Show all...
....... ባዝን ብደሰት ታውቅልኛለህ ከማንም በላይ ትረዳኛለህ አንተ እያለህ ሌላ ይገኛል ብዬ ብፈልግ ሰው ምን ይለኛል #dkmogal
Show all...