cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Remedial 2016

Show more
Advertising posts
200
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Natural Science Contents for Remedial Program @Remedial16
Show all...
Social Science Contents for Remedial Program @Remedial16
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#HaramayaUniversity በ2016 ዓ.ም. በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል (Remedia) ፕሮግራም ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም. ትምህርት ዘመን በሪሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች 👉 ጥር 15 እና 16/2016 ዓ.ም. ሐረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ስቴሽን ካምፓስ (Station Campus) በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት አንድታደርጉ እናስታውቃለን፡፡ ማሳስቢያ፦ 1ኛ. ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የ8ኛ ክፍል ካርድ ፤ ከ9ኛ አስከ 12ኛ ትምህርት ያጠናቀቃችሁበትን ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ፤ 4 ፓስፖርት መጠን ያላቸው ጉርድ ፎቶግራፎችን እንዲሁም በግል የምትጠቀሙባቸውን ብርድልብስ ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፤በተጨማሪም ከአሁን በፊት ለ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን ስትዘጋጁበት የነበረውን የክፍል መጽሃፍቶች (TextBooks)፣ ኖት፣ ደብተር፣ ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ይጠቅመናል ብላችሁ የምታስቡትን ማናቸውንም የትምህርት መጽሃፍቶች ይዛችሁ እንድትመጡ ዩኒቨርሲቲው ያሳስባል። 📌 ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ፎቶ ግራፍ ስካን (Scan) አድርጋችሁ በሶፍት ኮፒ (Soft Copy) ይዛችሁ እንድትመጡ፡፡ 2ኛ. ተማሪዎች የመኝታ ክፍል ድልድላችሁን የ2ኛ ክፍል መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ (www.haramaya.edu.et) በመግባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ [ሬጅስትራር ጽ/ቤት] Share 🙏 @Remedial16
Show all...
#BahirDarUniversity ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። የምዝገባ ጊዜ፦ ➤ የ1ኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ተማሪዎች እንዲሁም የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ እና የማታ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፦ ከጥር 15-17/2016 ዓ.ም ➤ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ (Freshman፣ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች)፦ ከጥር 21-23/2016 ዓ.ም Note: ➭ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል። ➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አራት ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ➭ በተለያየ ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች የምትገቡበት ባች በሚመዘገቡበት ቀን ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። Share 🙏 @Remedial16
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#AdigratUniversity በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከጥር 7 እስከ 9/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍልትራንስክርፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ አራት 4×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ Share 🙏 @Remedial16
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#WoldiaUniversity ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ መርሀ ግብር ተማሪዎች በሙሉ: የ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ 👉 ጥር 6 እና 7/2016 ዓ.ም ስለሆነ ጥሪው የሚመለከታችሁ 1. ነባር የ2ኛና የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች፣ 2. በ2015 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ 3. በ 2014 ዓ.ም እና በ 2015 ዓ.ም (1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር እና 2ኛ ዓመት 2ኛ ሴሚስተር) በተለያዩ ምክንያቶች WithdrawalReadmission በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች 4. በ 2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አድስ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን የምትገቡ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ❖ በ 2016 ዓ.ም በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አድስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ጥሪ እስኪደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት እንድጠብቁን፡፡ 💥 በ 2016 ዓ.ም አድስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ✓ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒ፣ ✓ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው ✓ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ✓ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ ብዛት አራት (4) ✓ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስና የስፖርት ትጥቅ መሆኑን እንገልፃለን። [ዝርዝር መረጃውን ከምስሉ ያንብቡ] Share 🙏 @Remedial16
Show all...
#BoranaUniversity በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በቦረና ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 1 እና 2/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ስምንት 3x4 ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ Share 🙏 @Remedial16
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ነጥብ ማምጣት ላልቻሉ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት (Remedial) ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ወስኗል። በሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ታህሳስ 24/2016 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የማካካሻ ትምህርት ለሚሰጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከው ደብዳቤ ፤ የማካካሻ ትምህርቱ ከጥር 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ ያዛል። በዚህም ተቋማቱ ከጥር 1 ጀምሮ በቀሩት ወራት ትምህርቱን ውጤታማ በሆነ መንገድ መስጠት እንዳለባቸው ተገልጿል። Share 🙏 @Remedial16
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#RayaUniversity ራያ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 4 እና 5/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት ጥር 6/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፣ Share 🙏 @Remedial16
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#Remedial የ2016 የሬሜዲያል ትምህርት ከጥር 01/2016 ጀምሮ በሁሉም የግል እና የመንግስት ከፍተኛ የትምህ ተቋማት ላይ ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። የማስፈፀሚያ መርሀ ግብሩን ዝርዝር እናደርሳቹሃለን። Share 🙏 @Remedial16
Show all...