en
Feedback
FeedPlus Chicken 🐔 permixes

FeedPlus Chicken 🐔 permixes

Open in Telegram

የተለያዩ የዶሮ መኖ ፕሪሚክስ ቫይታሚኖች አስመጭና አከፋፋይ 0911233319/0912700909

Show more
564
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-230 days
Posts Archive
premix ስለሚባለው የ ኬሚካል ውህድ ምንነት እና ግብአቶቹ 👉premix ማለት የ ሺታሚን አና የ ሚኒራል ውህድ ሲሆን በውስጡ እጅግ ብዙ ንጥረገሮችን ይዟል:: ያም ዶሮዎች ጥሩ እድገት አና አቋም
premix ስለሚባለው የ ኬሚካል ውህድ ምንነት እና ግብአቶቹ 👉premix ማለት የ ሺታሚን አና የ ሚኒራል ውህድ ሲሆን በውስጡ እጅግ ብዙ ንጥረገሮችን ይዟል:: ያም ዶሮዎች ጥሩ እድገት አና አቋም እንዲኖራቸው እና የ እንቁላል ምርታቸው ከፍ እንዲል ያደርጋል::/egg production/ 👉 premix በምግብ ውስጥ መደባለቃችን በቂ ቪታሚን እና ሚኒራል በውስጣቸው እንዲኖር በማረግ በምግብ እጥረት የሚከሰትን ሞት ይቀንሳል:: 👉 በመኖ ማቀነባበርያ ቦታዎች premix በማዘጋጀት የተለያዩ ግብአቶችን በመጠቀም አሁን በዝርዝር የምናየው በዋናነት በ premix ውስጥ መግባት ያለባቸው ንጥረ ነገሮች   - Choline             - Biotin        - Nicotinic acid       - vit B12,B6,B1,vitc, vit k3, vitD3, vitA   - selenium   - Iodine   - Cobalt                   - Maganese   - Zinc   - Copper              - Iron   - Magnesium   - Trayptophan   - Threonine   - Methionine   - Lysine   - protines https://t.me/Johnny590b

ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማቀናበሪያ የተለያዬ የእንስሳት መኖችን የላብራቶሪ ምርመራ በመታገዝ በተመጣጣኝ ዋጋ እያመረተ ይገናኛ ከነዚህም:- የእንቁላል ጣይ መኖ የእንቁላል ጣይ ከለር መኖ የቄ
+2
ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማቀናበሪያ የተለያዬ የእንስሳት መኖችን የላብራቶሪ ምርመራ በመታገዝ በተመጣጣኝ ዋጋ እያመረተ ይገናኛ ከነዚህም:- የእንቁላል ጣይ መኖ የእንቁላል ጣይ ከለር መኖ የቄብ መኖ የጫጩት መኖ ፊንሸር ግሮወር የበሬ መኖ የበግ መኖ ስፔሻል የወተት መኖ የወተት ላም መኖ ይገኛሉ:: ስለዚህም ለተለያየ የእንስሳት መኖ ፍላጎታቹ የድርጅታችንን ምርቶች በመጠቅም ምርታማነታቹን ጨምሩ:: 0930208889/0911231651

የእንስሳትን ምርታማነት ከሚረዱን ነገሮች 1. የተመጣጠነ መኖ 2. ንፁህናውን የጠበቀ መጠለያ 3. የግል ንፅህናቸውን በተገቢ ግዜ መጠበቅ እንዲሁም ህክምና ነው:: ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማ
የእንስሳትን ምርታማነት ከሚረዱን ነገሮች 1. የተመጣጠነ መኖ 2. ንፁህናውን የጠበቀ መጠለያ 3. የግል ንፅህናቸውን በተገቢ ግዜ መጠበቅ እንዲሁም ህክምና ነው:: ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማቀናበሪያ ከነዚህ አንዱ በሆነው የተመጣጠነ መኖ በማቀናበር ስራ ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን የተለያየ የእንስሳት መኖ ፍላጎታቹ የእንቁላል ጣይ መኖ የእንቁላል ጣይ ከለር መኖ የቄብ መኖ የጫጩት መኖ ፊንሸር ግሮወር የበሬ መኖ የበግ መኖ ስፔሻል የወተት ላም መኖ እንዲሁም ኖርማል የወተት ላም መኖ በመስራት ላይ ይገኛል ስለዚህም በላብራቶሪ ምርመራ የተረጋገጠውን የድርጅታችንን ምርቶች በመጠቀም የእንስሳት ምርታማነታቹን ይጨምሩ:: አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ፊጋ ስልክ 0930208889/0911231651

1.6. የዶሮዎች አመጋገብ 1.6.1. የስጋ ዶሮዎች መኖና አመጋገብ የሥጋ ዶሮዎች በተቻለ ፍጥነት አድገው ለገበያ መቅረብ ስለላባቸው ጥራት ያለው የተመጣጠነ መኖ በማንኛውም ወቅት የፈለጉትን ያህል በሁለት ደረጃ ማግኝት አለባቸው፡፡ • የጀማሪዎች መኖ (starters ration) ፡- ከተፈለፈሉ ጊዜ ጀምሮ እስከ 4 ሳምንታት ዕድሜ የሚቀርብ ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘትና /22%/ በተነፃፃሪ አነስ ያለ የኃይል ሰጩ ንጥረ መኖ /2800-2900ኪሎ ካሎሪ / ያለው፣ • የማወፈሪያ መኖ (finisher ration) ፡- ከ4 ሳምንታት ዕድሜ እስከ ሽያጭ ጊዜ የሚሰጥ ከፍተኛ የሀይል ሰጪ ንጥረ ምግብ /2900/ ይዘትና በተነፃፃሪ አነስ ያለ የፕሮቲን ይዘት /20%/ ያለውን መኖ ይመገባሉ፡፡ በዚህ ደረጃ የተመጣጠነውን መኖ 1.6.2. የመብል እንቁላል ጣይ ዶሮዎች መኖና አመጋገብ ሀ. የጫጩት ዶሮዎች አመጋገብ ጫጩቶች በመጀመሪያቹ 8 ሣምንትት ጊዜ ውስጥ በሚገባ የተመጣጠነ የንጥረ ምግብ ይዘት ያለው መኖ አቅርቦት ያስፈልጋቸዋል፡፡ በዚህ ደረጃ የሚሰጥ መኖ ቢያነስ ከ18-20% ፕሮቲን እንዲሁም 2900 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ ግራም ሀይል ሰጪ መኖ ሊኖረው ይገባል፡፡ ለ. የታዳጊ /ቄብ/ ዶሮዎች አመጋገብ ከ8-20 ሣምንታት ባለው ዕድሜ የቄብ ዶሮዎች አመጋገብ ለቀጣዩ የእንቁላል ምርት ውጤታማነት ወሳኝ ነው፡፡ ቄቦች ለዝርያቸው የሚመጥን ዕድገት ኖሯቸው በተገቢው ወቅት የእንቁላል የመጣል ተግባራቸውን መጀመር አለባቸው፡፡ በዚህ ዕድሜ ከጫጩትነት ጊዜ የፕሮቲን ፍላጐት ይቀንሳል፡፡ በዚህ ወቅት የፕሮቲን ፍላጐት ከ15-16% ይሆናል፡፡ ከዚህ የበለጠ የፕሮቲን አቅርቦት የመኖ ወጪን ከመጨመሩ በላይ ቄቦች ከሚፈለገው የእድገት መጠን በላይ በማደግ በቂ አካላዊ ዝግጅት ሳይኖራቸው እንቁላል መጣል እንዲጀምሩ ያደርጋል፡፡ ይህ ደግሞ ቶሎ እንቁላል መጣል እንዲያቆሙ በማድረግ የዶሮዎቹን የምርት ዘመን ውጤታማነት ይቀንሰዋል፡፡ ኃይል ሰጪ ንጥረ ምግብን በተመለተ ከ8-14 ሣምንታት ዕድሜ 2900 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ የሀይል ሰጪ መኖ ሲያስፈልግ፣ ከ14- 20 ሣምንታት ባለው እድሜ ግን የስብ ክምችትን ለመከላከል ወደ 2700 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ ግራም መቀነስ ይኖርበታል፡፡ ሐ. የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች አመጋገብ ቄብ ዶሮዎች እንቁላል መጣል ከሚጀምሩበት ጥቂት ቀደም በሎ /አንድ ሳምንት ያህል/ የመኖ ለውጥ ሂደት መጀመር አለበት፡፡ በዚህ ወቅት ከታዳጊዎች መኖ ወደ እንቁላል ጣይ መኖ ለውጥ ይደረጋል፡፡ በዚህ ወቅት የእንቁላል ምርት ፍላጐትን ለማርካት የካልሲዬም እቅርቦት መጨመር አለበት፡፡ ይህም በመኖ ውስጥ ከሚገባው 3.5% በተጨማሪ በተለየ መመገቢያ ላይ በማድረግ ከፍተኛ የካልሴዬም ይዘት ያለው ያልደቀቀ በሃ ድንጋይ ለእንቁላል ጣይ ዶሮዎች ቀርቦላቸው ሲፈልጉት እንዲወሰዱት ማድረግ ይገባል፡፡ የዕንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ 2850 ኪሎ ካሎሪ በኪ.ግ መኖ የኃይል ምንጭ ሊኖረው ይገባል፡፡ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች የፕሮቲን ፍላጐት ከእንቁላል ምርት ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በእንቁላል መጣያ ወቅት ያለውን አማካይ ፍለጐት ለማርካት የእንቁላል ጣይ መኖ ቢያንስ 16.5 % ፕሮቲን ሊኖርው ይገባል፡፡ 1.6.3. የርቢ እናት ዶሮቻች አመጋገብ 1.6.3.1.የእንቁላል ዝርያ እናት ዶሮዎች አመጋገብ የእንቁላል ዝርያ ዶሮዎች ቀደም ሲል ለመብል እንቁላል ምርት ተግባር የሚረቡ ዶሮዎችን አመጋገብ ስልት የተከተለ ይሆናል፡፡ ለዲቃላዎች ምርት የለማ /fertile/ እንቁላል ማምረትን ስለሚጠይቅ አውራ ዶሮዎችንም ለማደቀል ተግባር መኖር አለባቸው፡፡ አውራ ዶሮዎች ውጤታማ የማዳቀል ተግብር ማከናወን እንዲችሉ በፕሮቲንና ቫይታሚን የዳበረ መኖ ሊመገቡ ይገባል፡፡ • የሥጋ ዝርያ እናት ዶሮዎች አመጋገብ እነዚህ ዶሮዎች የሚረቡት ጥሩ የሥጋ ዶሮ ጫጩቶችን የሚያስገኙ የለሙ እንቁላሎችን እንዲያመርቱ ነው፡፡ በመሆኑም ከዚህ ዝርያ ተፈጥሮ በመነሳት ከአመጋገብ መዛባት በጣም ወፍረው የእንቁላል ምርታቸው ሊቀንስ እንዲሁም ከሚገባው በላይ ቀድመው እንቁላል መጣል እንዳይጀምሩ ከፍተኛ ጥንቅቄ ሊደረግ ይገባል፡፡ ቀድመው እንቁላል መጣል ከጀመሩ የሚጥሏቸው እንቁላሎች ትናንሽ ስለሚሆኑ ከዚህ የሚፈለፈሉት ጫጩቶችም ትናንሽና እድገታቸው የቀጨጨ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ለዚህ ዓላማ የሚረቡ ዶሮዎች እንቁላል መጣል እስከሚጀምሩበት /22 ሳምንታት/ ዕድሜ በሁለት ደረጃ የተከፈለ አመጋገብ ያስፈልጋቸዋል፡፡ • የጀማሪዎች መኖ፡- እስከ 8 ሣምንታት ዕድሜ የሚሰጥ 20% ፕሮቲንና 2800 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ ግራም መኖ የኃይል ሰጪ ንጥረ ምግብ ያለውን የመኖ ዓይነት ይመገባሉ፡፡ • የታዳጊዎች መኖ፡- ከ9-22 ሳምንታት የሚሰጥ 16% ፕሮቲንና 2800 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ ግራም መኖ ሊመገቡ ይገባል፡፡ ዶሮዎች እንቁላላ መጣል ከሚጀምሩበት የ22 ሳምንታት ዕድሜ ጀሮ ቀስ በቀስ የዶሮዎቹ መኖ ወደ እንቁላል ጣዮች መኖ ይቀየራል፡፡ የሥጋ ዝርያ እናት ዶሮዎች የተቀነሰውን የንጥረ መኖ ይዘት ለማካካስ ፍጆታቸውን እንዳይጨምሩና ያለአግባብ ወፍረው የምርት መቀነስ እንዳይኖር የሚከተለውን አጠቃቀም የአመጋገብ መቆጣጠሪያ መርሆችን መከተል ያስፈልጋል፡፡ የዶሮዎቹ አማካይ ፍጆታ በቀን በዶሮ 120 ግራም ከደረሰበት ጊዜ አንሰቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ፍጆታቸው 150 ግራም እስከሚደርስ በየቀኑ በዶሮ 3 ግራም ሂሳብ መጨመር፣  በዚህ ደረጃ የዶሮዎቹ ምርታማነት 60% /ከ100 ዶሮዎች 60 እንቁላል በቀን/ የሚመረትበት ደረጃ እስኪደርስ ማቆየትና ከዚህ በኋላ የመኖውን መጠን ለእያንዳንዲ የ2% የምርታማነት ጭማሪ በቀን 1 ግራም በዶሮ ሂሳብ ከፍ ማድረግ፡፡ ከዚህ በፊት ለ5 ቀናት ያህል ምንም የምርት ዕድገት ወይም ቅነሳ ካልታየ 4 ግራም በዶሮ ሂሳብ ጭማሪ ማድረግና እንደገና ለሚቀጥሉት 5 ቀናት የምርት ዕድገት መምጣት አለመምጣቱን ማየት፣ የምርት ጭማሪ ከሌለ ወደ ውፍረት እንዳይሄዱ 4ቱን ግራም መቀነስ፣ ዶሮዎቹ 38 ሣምንታት ዕድሜ ሲሆናቸው ምርታማነታቸው ይቀንሳል፡፡ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ለእያንዳንዱ 2% የምርታማነት መቀነስ በቀን 1 ግራም በዶሮ ሂሳብ የመኖውን አቅርቦት አየቀነሱ መሄድ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ቅነሳ በሳምንት ሁለት ጊዜ ብቻ ይደረጋል፡፡ 1.7. የመኖ ብክነትን የመከላከል ስልቶች በማንኛውም ዓይነት የደሮ እርባታ ውስጥ እስከ 75% ድረስ የሚደርሰውን ከፍተኛ ወጪ የሚይዘው የመኖ ወጩ ነው፡፡ በመሆኑም መኖን ከብክነት በመከላከል በአግባቡ መጠቀምና ለዶሮዎች እንዲውል ማድረግ እርባታውን ትርፋማ ከሚያደርጉት ስልቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ የመኖ ብክነት በተለያዩ መንገዶች በተለይም በሚዘጋጅበት፣በሚጓጓዝበት፣ በሚከማችበት፣ ለዶሮችም በሚሰጥበት ወቅትና ዶሮዎችም ሲመገቡ ሊከሰት የሚችል የዶሮዎች መመገቢያ በዓይነትም ሆነ በጥራት በስፋት ይልያያሉ፡፡ ይሁን እንጂ ከላይ የተጠቀሱትን የብክነት መንስኤዎችን ማስወገድ አስፈላጊ በመሆኑ መመገብያ ዕቃዎች መሟላት አለባቸው፡፡ አንድ የዶሮ መመገቢያ ዕቃ ማሟላት ያለበት ባህርይ በአጠቃይ ሚከተሉትን ያጠቃልላል፡፡ #እነሱም፡- መመገቢያው መኖ የማያፈስ መሆን አለበት:: Dr.John @ Vet https://t.me/Johnny590b

ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማቀናበሪያ የተለያዬ የእንስሳት መኖችን የላብራቶሪ ምርመራ በመታገዝ በተመጣጣኝ ዋጋ እያመረተ ይገናኛ ከነዚህም:- የእንቁላል ጣይ መኖ የእንቁላል ጣይ ከለር መኖ የቄ
ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማቀናበሪያ የተለያዬ የእንስሳት መኖችን የላብራቶሪ ምርመራ በመታገዝ በተመጣጣኝ ዋጋ እያመረተ ይገናኛ ከነዚህም:- የእንቁላል ጣይ መኖ የእንቁላል ጣይ ከለር መኖ የቄብ መኖ የጫጩት መኖ ፊንሸር ግሮወር የበሬ መኖ የበግ መኖ ስፔሻል የወተት መኖ የወተት ላም መኖ ይገኛሉ:: ስለዚህም ለተለያየ የእንስሳት መኖ ፍላጎታቹ የድርጅታችንን ምርቶች በመጠቅም ምርታማነታቹን ጨምሩ:: 0930208889/0911231651

የእንስሳትን ምርታማነት ከሚረዱን ነገሮች 1. የተመጣጠነ መኖ 2. ንፁህናውን የጠበቀ መጠለያ ህክምና 3. የግል ንፅህናቸውን በተገቢ ግዜ መጠበቅ እንዲሁም ህክምና ነው:: ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት
የእንስሳትን ምርታማነት ከሚረዱን ነገሮች 1. የተመጣጠነ መኖ 2. ንፁህናውን የጠበቀ መጠለያ ህክምና 3. የግል ንፅህናቸውን በተገቢ ግዜ መጠበቅ እንዲሁም ህክምና ነው:: ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማቀናበሪያ ከነዚህ አንዱ በሆነው የተመጣጠነ መኖ በማቀናበር ስራ ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን የተለያየ የእንስሳት መኖ ፍላጎታቹ የእንቁላል ጣይ መኖ የእንቁላል ጣይ ከለር መኖ የቄብ መኖ የጫጩት መኖ ፊንሸር ግሮወር የበሬ መኖ የበግ መኖ ስፔሻል የወተት ላም መኖ እንዲሁም ኖርማል የወተት ላም መኖ በመስራት ላይ ይገኛል ስለዚህም በላብራቶሪ ምርመራ የተረጋገጠውን የድርጅታችንን ምርቶች በመጠቀም የእንስሳት ምርታማነታቹን ይጨምሩ:: አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ፊጋ ስልክ 0930208889/0911231651

ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማቀናበሪያ የተለያዬ የእንስሳት መኖችን የላብራቶሪ ምርመራ በመታገዝ በተመጣጣኝ ዋጋ እያመረተ የሚገኝ ሲሆን ለተለያየ የእንስሳት መኖ ፍላጎታቹ የድርጅታችንን ምርቶች
ድርጅታችን ቀለብ የእንስሳት መኖ ማቀናበሪያ የተለያዬ የእንስሳት መኖችን የላብራቶሪ ምርመራ በመታገዝ በተመጣጣኝ ዋጋ እያመረተ የሚገኝ ሲሆን ለተለያየ የእንስሳት መኖ ፍላጎታቹ የድርጅታችንን ምርቶች በመጠቅም ምርታማነታቹን ጨምሩ:: 0930208889/0911231651

1.1  á‹¨áŠ•áŒĽáˆ¨ áˆáŒá‰Ľ áŒá‹­áŠá‰śá‰˝áŠ“ á‰°áŒá‰ŁáˆŤá‰¸á‹ 1.1.1       á‹áŠƒ ውኃ ከንጥረ ምግቦች ውስጥ ባይመደብም እጅግ በጣም አስፈላጊ ወሳኝ ነገር ነው፡፡ ዶሮዎች የሚሰፈልጋቸው የውኃ መጠን እንደየአካባቢው የሙቀት መጠን፣ የመኖ ፍጆታ፣ የውኃ ሙቀት፤ የእንቅስቃሴና የምርት መጠን ወዘተ… á‹­áˆˆá‹Ťá‹ŤáˆáĄáĄ ለዶሮዎች የምነሰጣቸው ውኃ በተቻለ መጠን ንፁህና ያልተበከለ መሆን አለበት፡፡ የውኃ እጥረት በዶሮዎች ላይ የመኖ አለመፈጨትና አለመወሃድን፣ የዕንቁላል ምረት መቀነስ በመጨረሻም ዕንቁላላ አለመጣልን፣ የሰውነት ሙቀት መጨመርን እና በመጨረሻ ሞትን ያሰክትላል፡፡ 1.1.2  á•áˆŽá‰˛áŠ• ፕሮቲን አካል ገንቢ ንጥረ-ምግብ ስለሆነ ለአካል ግንባታና ዕድገት፣ያረጁ ሴሎችን ለመተካት እንዲሁም ዕንቁላል ለማምረት የሚያገለግል ነው፡፡ የዶሮዎች የፕሮቲን ፍላጎት ለመጨመር በአብዛኛው በፕሮቲን ይዘታቸው ከፍተኛ የሆኑ የመኖ ዓይነቶችን በድብልቅ ምግብ ውስጥ በመጨመር መመገብ አለባቸው፡፡ 1.1.2.1 á‹¨á•áˆŽá‰˛áŠ• áˆ˜áŒˆáŠ›á‹Žá‰˝ ፕሮቲን /አካል ገንቢ/ áŠ¨áŠĽáŠ•áˆ°áˆłá‰ľ እርድ ተረፈ ምርቶች፡ ከዘይት ጭማቅ ተረፈ ምርቶችና በሌሎች ¡       á‹­áŒˆáŠ›áˆáĄáĄ ፕሮቲን ከእንሰሳት እርደ ተረፈ ምርቶች ከበሽታ ሥጋ ከተከለከሉ ደረቅ የተፈጨ ደም፣ የተፈጨ ሥጋ፣ የተፈጨ ሥጋና አጥንት፣ እንዲሁም ከደረቅ የተፈጨ ዓሣ ይገኛል፡፡ ከዘይት ጭማቅ ተረፈ- ምርቶች ደግሞ ከጥጥ ፍሬ፣ ከጎመን ዘር፣ ከለውዝ፣ ከሱፍ፣ ከተልባ፣ ከሰሊጥ፣ ከኑግ፣ እንዲሁም ከአኩሪ አተር ፋጉሎ ይገኛል፡ 1.1.3       áŠƒá‹­áˆ áˆ°áŒŞ የኃይል ሰጪ ንጥረ ምግብ መጠን የዶሮዎችን የመኖ ፍጆታ ከሚወሰኑ ነገሮች አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ ዶሮዎት ዝቅተኛ ኃይል ሰጪነት ያለው መኖ ከተመገቡ በቀን የሚያስፈልጋቸውን ኃይል ለማግኘት ብዙ በመብላት የመኖ ብክነትን ያስከትላሉ፡፡ 1.1.3.1       á‹¨áŠƒá‹­áˆ áˆáŠ•áŒ­ áˆ˜áŒˆáŠ›á‹Žá‰˝ የዶሮ መኖ ቅንብር ውስጥ ለኃይል ሰጪነት የሚጠቅሙ የእህል ግይነቶች እንደ በቆሎ፣ ገብስ፣ ማሽላ፣ ስንዴ፣ አጃ የመሳሰሉት ናቸው፡፡ የእህል አይነቶች በመኖው ቅንብር ውስጥ ከመደባለቀቸው በፊት መከካት ዶሮዎች በተሻለ ሁኔታ አንዲጠቀሙባቸው ይረዳል፡፡ 1.1.4       áˆ›á‹•ዾናቾ(minerals) ማዕድናት በዶሮ አካል ውስጥ ብዙ አይነት አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡ ማዕድናት ለአጥነት ግንባታ፣ ለዕንቁላል በተለይም ቅርፊቱን ለመሥራት፣ ለጡንቻና ለደም ዝውውር ለመሳሰሉት አገልግሎቶች ይውላሉ፡፡ እነዚህን ማዕድኖች ከተለያዩ የመኖ ምንጮች ማግኘት ይቻላል፡፡ ከጨው፣ ከተፈጨ አጥነት፣ ከአሸዋ እና ከመሳሰሉት ማዕድናት ይገኛሉ፡፡ 1.1.4.1       á‹¨áˆ›á‹•ዾናቾ áˆ˜áŒˆáŠ›á‹Žá‰˝ የተፈጨ አጥነነት (ካልስየምና ፎስፈረስ)፣ የደረቀ የተፈጨ ስጋና አጥነት-(ካልስየምና ፎስፎረስ)፣ በሃ / á‹ľáŠ•áŒ‹á‹­ /Lime Stone/ áŁ (ካልሰየም)፣ ጨው (ሶድየም ፣ ክሎሪን እና አዮዲን) á‹¨áˆ›á‹•ዾናቾ መገኛዎች ናቸው፡፡ 1.1.5  á‰Ťá‹­á‰łáˆšáŠ• የቫይታሚን ንጥረ ምግቦች በዶሮዎች አካል ውስጥ የሚካሄድ የተለያዩ ኬሚካላዊ ለውጦችን ለማነቃቃት አስፈላጊ ናቸው፡፡ በዘመናዊ የዶሮ እርቦታ የዶሮዎችን የቫይታሚን ፍላጎት ለማሟላት በዶሮዎች መኖ ውስጥ ሰው ሠልሽ ቫይታሚኖችን መጨመር የግድ ነው፡፡ 1.1.5.1       á‹¨á‰Ťá‹­á‰łáˆšáŠ• áˆ˜áŒˆáŠ›á‹Žá‰˝ በዘመናዊ መልክ ለሚረቡ ዶሮዎች የግድ በፋብሪኮካዎች የሚመረት የቫይታሚን ድብልቅ በመኗቸው ውስጥ ሊኖር ይገባል፡፡ በዶሮዎች ቤት ውስጥ አልፎ አልፎ የመሳሰሉትን አረንጓዴ ¡       á‰°áŠ­áˆŽá‰˝ ሰቅሎ እየቀነጠቡ እንዲበሉ ማድረግም ተጨማሪ ቫይታሚንን ያስገኛል፡፡ 1.2  á‹¨á‹śáˆŽá‹Žá‰˝ á‹¨áˆ˜áŠ– ááŒ†á‰ł áŠĽáŠ“ á‹¨á‰°áˆ˜áŒŁáŒ áА á‹¨áˆ˜áŠ– á‹áŒáŒ…ቾ ዶሮዎች ከሌሎች የእርባታ እንሰሳት ጋር ሲነፃፀሩ በተከታታይ የመመገብ ባህሪ ያሳያሉ፡፡ የመኖውን የቃጫ መጠን በመቀነስ፣ የመኖውን ቅርፅና መጠን በመቀየር የመኖ ፍጆታቸውን መጨመር ይቻላል፡፡ ዶሮዎች የሚመገቡት የመኖ መጠን የሚወሰነው በዝርያቸው፣ በሰውነት ክብደታቸው፣ በዕድገት መጠናቸው፣ በፆታቸው፣ በዕድሜያቸው፣ በምርት፣ በዕንቁላል እና በእንቅስቃሴ መጠናቸው፣ በቤቱ ዓይነት፣ በመኖው ኃይል ሰጪ ንጥረ ምግብ መጠን፣ በውሃ ፍጆታ እንደሁም በሰውነት አካል መጠናቸው እና በመሳሰሉት ነው፡፡ Dr. John @Vet

#የስጋ_ዶሮዎች_መኖና_አመጋገብ የሥጋ ዶሮዎች በተቻለ ፍጥነት አድገው ለገበያ መቅረብ ስላለባቸው ጥራት ያለው የተመጣጠነ መኖ በማንኛውም ወቅት የፈለጉትን ያህል በሁለት ደረጃ ማግኝት አለባቸው፡፡ #የጀማሪዎች_መኖ (starters ration) ከተፈለፈሉ ጊዜ ጀምሮ እስከ 4 ሳምንታት ዕድሜ የሚቀርብ ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘትና /22%/ በተነፃፃሪ አነስ ያለ የኃይል ሰጪ ንጥረ ምግብ መኖ /2800-2900ኪሎ ካሎሪ / ያለው። #የማወፈሪያ_መኖ (finisher ration) ከ4 ሳምንታት ዕድሜ እስከ ሽያጭ ጊዜ የሚሰጥ ከፍተኛ የሀይል ሰጪ ንጥረ ምግብ /2900/ ይዘትና በተነፃፃሪ አነስ ያለ የፕሮቲን ይዘት /20%/ ያለውን መኖ ይመገባሉ፡፡ በዚህ ደረጃ የተመጣጠነውን መኖ ከሌሎች መኖ አምራቾች ወይም ጥሬ ዕቃው ገዝቶ መኖ መደባለቅ ይቻላል፡፡ በአንድ ዙር ብዛት ያላቸው ዶሮዎችን የሚያመርት እስከ /5000/ የዶሮ እርባታ ድርጅት የራሱን መኖ ቢያዘጋጅ ትርፋማ ስለሚያደርገው በእጅጉ ተመራጭነት አለው፡፡