FeedPlus Chicken 🐔 permixes
Open in Telegram
የተለያዩ የዶሮ መኖ ፕሪሚክስ ቫይታሚኖች አስመጭና አከፋፋይ 0911233319/0912700909
Show more564
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-230 days
Posts Archive
👉በአሁኑ ወቅት በዓመት ከ300 ዕንቁላል በላይ መጣል የሚችሉና ለዘመናዊ የዶሮ እርባታ ተስማሚ የሆኑ የዶሮ ዝርያዎች ይገኛሉ። እነዚህ ዶሮዎች ከሌሎች የአያያዝ ሁኔታዎች በተጨማሪ የተሻለ ምርት ለመስጠት የተመጣጠነ መኖ ያስፈልጋቸዋል። የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች የመኖ ቅንብር በዕድገት ደረጃቸውና በአካባቢው ባለው የሙቀት መጠን ሊለያይ ይችላል። ባብዛኛው የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች መኖ ከጫጩትነት ጊዜያቸው አንስቶ እንቁላል መጣል እስኪጀምሩ እንደ ዕድገት ደረጃቸው የሚፈልጉት የፕሮቲንና የኃይል ሰጪ ንጥረ ምግብ እየቀነሰ ይሔዳል። ለምሳሌ ያህል ቡናማ ቅርፊት ያለው ዕንቁላል የሚጥሉ ዝርያ ዶሮዎች ውስጥ 3/4ኛውን የዓለም አቅርቦት የሚሸፍነው ኩባንያ የሚያቀርባቸው የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች የንጥረ ምግብ ፍላጎት ይህንኑ ያሳያል። ዶሮዎቹ ጫጩት እያሉ (እስከ አራት ሳምንት እድሜ) ከ2950-2975 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ ግራም መኖ የሃይል ሰጪ ንጥረ ምግብ እና 20.5% ፕሮቲን ያለው የተቀነባበረ መኖ፣ ታዳጊ ሆነው (ከአራት ሳምንት እስከ አስር ሳምንት) ከ2850-2875 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ ግራም መኖ የሃይል መጠን እና 19% ፕሮቲን ያለው መኖ፣ ቄብ ደረጃ ላይ ሲደርሱ 2750 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ ግራም የሃይል መጠን እና 16% ፕሮቲን ያለው መኖ፤ በዕንቁላል ጣይ ደረጃ ላይ ደግሞ 2750 ኪሎ ካሎሪ በኪሎ ግራም መኖ የሃይል መጠን እና 16.8% ፕሮቲን ያለው መኖ ያስፈልጋቸዋል ። በተጨማሪም የአካባቢው የሙቀት መጠን ሲለያይ የንጥረ ምግብ ፍላጎታቸውም ይለያያል። የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እንቁላል ማምረት በሚጀምሩበት ጊዜ ለዕንቁላል ቅርፊት መሥሪያ የሚያገለግለው የኖራ ድንጋይ ፍላጎታቸው ስለሚጨምር ኖራ ድንጋይ (ላይም ስቶን) በመኖ ውስጥ በተገቢው መጠን ሊጨመር ይገባል። በተጨማሪም የእንቁላል ምርት ሳይዋዥቅ እንዲቀጥል መኖ በምንቀምርበት ወቅት እንደ ላይሲን እና ሜታዪኒን የመሳሰሉ አሚኖ አሲዶችን በሰው ሰራሽ አሚኖ አሲድ ድጎማ ማሟላት ያስፈልጋል። ይህንን የመኖ ቀመር ለማዘጋጀት የመኖ ግብዓቶቹ የወቅቱ ገበያ ዋጋ ጥቅም ላይ ውሏል። የእያንዳንዱ የመኖ ግብዓት የንጥረ ምግብ ይዘት ከተለያዩ የላቦራቶሪ ምርመራዎች እንዲሁም መኖውን ለመቀመር ጥቅም ላይ ከዋለው ፊድ -ዊን ከተባለ የኮምፒዩተር ፕሮግራም የመረጃ ቋት የተወሰደ ነው። የተዘጋጀው የመኖ ይዘት ከጫጩቶቹ የንጥረ ምግብ ፍላጎት በለጥ ያለ ነው። ይህም የሆነበት ምክንያት ጥቅም ላይ የዋሉት ግብዓቶች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ነው። ይሁን እንጂ ልዩነቱ የጫጩቶቹን እድገት የማያውክ ነው። ከዚህ የተሻለ መኖ ለማዘጋጀት ተጨማሪ ግብዓቶችን በመጠቀም ከፍላጎት ጋር ተቀራራቢ ይዘት ያለው መኖ መቀመር ይቻላል። ለምሳሌ፡ ማሽላ፤ ሞላሰስ እንደ ተጨማሪ የኃይል ምንጭ ብናካትት ውስጣቸው ያለው የኃይል ሰጪ መጠን በብዛት ከተጠቀምንበት (ከበቆሎ) አነስ ያለ በመሆኑ በተቀነባበረው መኖ ውስጥ ከፍ ብሎ የሚታየውን የኃይል ሰጪ ንጥረ ምግብ ይዘት ወደ ተፈላጊው መጠን ዝቅ ለማድረግ ያስችላል። https://t.me/keleb2
#የእንቁላል_ጣይ_ዶሮዎች_አመጋገብ
ቄብ ዶሮዎች እንቁላል መጣል ከሚጀምሩበት ጥቂት ቀደም በሎ (አንድ ሳምንት ያህል) የመኖ ለውጥ ሂደት መጀመር አለበት፡፡ በዚህ ወቅት ከታዳጊዎች መኖ ወደ እንቁላል ጣይ መኖ ለውጥ ይደረጋል፡፡ በዚህ ወቅት የእንቁላል ምርት ፍላጎትን ለማርካት የካልሲዬም አቅርቦት መጨመር አለበት፡፡
ይህም በመኖ ውስጥ ከሚገባው 3.5% በተጨማሪ በተለየ መመገቢያ ላይ በማድረግ ከፍተኛ የካልሴዬም ይዘት ያለው ያልደቀቀ የበረሃ ድንጋይ ለእንቁላል ጣይ ዶሮዎች ቀርቦላቸው ሲፈልጉት እንዲወሰዱት ማድረግ ይገባል፡፡
#የዕንቁላል_ጣይ ዶሮ መኖ 2850 ኪሎ ካሎሪ በኪ.ግ መኖ የኃይል ምንጭ ሊኖረው ይገባል፡፡ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች የፕሮቲን ፍላጎት ከእንቁላል ምርት ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በእንቁላል መጣያ ወቅት ያለውን አማካይ ፍላጎት ለማርካት የእንቁላል ጣይ መኖ ቢያንስ 16.5 % ፕሮቲን ሊኖርው ይገባል፡፡
የትክክለኛ የዶሮዎች መኖና አመጋገብ አስፈላጊነት
ውጤታማ የሆነ የሥጋ የዶሮ አርባታ ጥሩ ትርፍን ያስገኛል። ይህን ለማድረግ ደግሞ ዘመናዊ የሥጋ ዶሮዎች የሚፈልጉትን መኖ በጥራትና በብዛት ማቅረብ ይጠይቃል። ዶሮዎችን በዘመናዊ መልክ ለማርባት ከሚያስፈልገው ወጪ ከ50 እስከ 70% የሚሆነው ከመኖ ጋር የተያያዘ ነው።
የዶሮዎችን ስነ-ፍጥረት ያገናዘበና ሳይንሳዊ መርሆዎችን የተከተለ አመጋገብ የምርት ወጪን በከፍተኛ ደረጃ በመቀነስ ውጤታማ ያደርጋል። እንደ ኢትዮጵያ የአየሩ ሁኔታ ውድ ቤቶችን መስራት በማይጠይቅበትና የሰው ጉልበት ወጪ ዝቅተኛ በሆነበት ሁኔታ የመኖ ወጪ ድርሻ ከላይ ከተጠቀሰውም በላይ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ በዶሮ እርባታ ስራ ላይ ወጪን ለመቀነስ መኖ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አለው።
ጥሩ የመኖ አቅርቦትና አመጋገብ ከዶሮዎች በምንፈልገው የምርት አይነትና መጠን ተመጥኖና ተሰልቶ ከተዘጋጀ የመኖ ብክነትን ይቀንሳል። ጥሩ አመጋገብ የዶሮዎችን በሽታ የመቋቋም አቅም በማሻሻል በበሽታ ሊደርስ የሚችል ጉዳትን ይቀንሳል።
በተጨማሪም ከፍተኛ ምርት ለመስጠት እንዲችሉ የተሻሻሉ ዶሮዎችን በመጠቀም ለዶሮዎች አስፈላጊውን መኖ በተገቢው መንገድ ካቀረብን በሙሉ የማምረት አቅማቸው እንዲያመርቱ ዕድል እንሰጣቸዋለን።
https://t.me/Johnny590b
6. እለታዊ የመኖ አወሳሰድ በምን ይወሰናል?
መኖ ከተዘጋጀ በኋላ ለዶሮዎች በሚሰጥበት ወቅት በዶሮዎቹ ያለው ተበይነት ጥሩም መጥፎም ሊሆን ይችላል።
የዶሮዎች ዕለታዊ የመኖ ፍጆታ በሚከተሉት ጉዳዮች ይወሰናል።
1) የዶሮዎች እድሜ (Age of thebirds)
2) የዶሮ ዝርያ (Type of the birds)
3) የመኖው ጥራት እና አቀራረብ • መኖው ከአዘገጃጀት ጀምሮ እስከ ክምችት ጊዜ ድረስ በተገቢው ሁኔታ ካልተያዘ ለብልሽት ስለሚዳረግ የመኖው ተበይነት በጣም አጣራጣሪ ይሆናል።
• በዘመናዊ ዶሮ እርባታ ለለጫጩቶች እና ለእናት ዶሮዎች የሚሰጠው መኖ በቂና ንጽህናው የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
• ጫጩቶች እድገታቸው እየጨመረ ስለሚሄድ የሚሰጠው የመኖ መጠንበማናጂመንት ማኑዋሉ መሰረት በየሣምንቱ ወይም በየቀኑ
መጨመር ይኖርበታል:: • የሚሰጠውን መኖ ጫጩቶች በአግባቡእንዲመገቡት ለማድረግ መመገቢያው ላይ ያለውን መኖ
በየጊዜው ማገላበጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤ ማንኛውም ዶሮ አርቢ ይህንን ስራተከታትሎ መተግበርአለበት::
• ለጫጩቶች በየእለቱ የሚያስፈልጋቸውን የመኖ መጠን በማስላት በቀን 3 ጊዜ ከፋፍሎ መስጠትይቻላል። መኖውን በቀን ውስጥ በሚከተለው አኳኋን ከፋፍሎ መስጠት ይቻላል።
■ በጥዋቱ ከ12፡00–1፡ዐዐ ሰዓት
■ ረፋድ በ5፡ዐዐ ሰዓት
■ ከሰዓት በ1ዐ፡ዐዐ ሰዓት አካባቢ
• የዶሮዎች የመኖ አወሳሰድ በእድሜ፤ በዝርያ፤ በጤንነት፤ በእንቁላል ምርታቸው እና በክብደታቸውስለሚለያይ በቀን ማግኘት የሚገባቸውን የመኖ መጠን በመስጠት፤ ከመንጋው
ተመሳሳይ የክብደትመጠን እና ተክለ ቁመና የሌላቸውን ጫጩቶች (በእድገታቸው ቀጫጫና ደካማ የሆኑትን) ለብቻ
በማግለል በቂ መኖና ውሃ እንዲያገኙ በማድረግ እድገታቸው እንዲስተካከል ማድረግ ያስፈልጋል።
• ለዶሮዎች አሸዋሣ ድንጋዩችን መስጠቱ በጣም ጠቀሚታ አለው። ዶሮዎቹ በጥርሳቸው ምትክ ጠንካራ
ጡንቻ ያለው የምግብ መፍጫ አካል “መቋደሻ” አላቸው። የተስለቀጠው ማንኛውም ምግብ በዚህክፍል ተደቁሶ ስለሚያልፍ ምግቡን ለመደቆስ የሚረዳ ደግሞ ጠጠር ስለሆነ መቋደሻው ጠንካራ
ትናንሽ ጠጠሮችን መያዝ ያስፈልገዋል። አንድ ጊዜ ወደ መቋደሻው የገባው ጠጠር ተልዕኮውንሲያጠናቅቅ ማሙቶ ስለሚወጣ በሌላ አዲስ ጠጠር መተካት ይኖርበታል። https://t.me/keleb2
Types of feed prepared by Kellb Animal Feeds :-
🐔 Poultry feed (from 17 weeks)
🐔 Pullets feed (11-16 weeks)
🐥 Egg brooder feed (5-10 weeks)
🐣 Egg-type chick feed (from 1 day to 4 weeks)
🐣 Broiler starter feed
🐥 Broiler growerfeed
🐓 Broiler finisherfeed
🐄 Dairy cow feed
🐄 Heifer feed
🐐 Goat and sheep feed
🐂 Feed for fattening beef cattle .
💥 Our address: Addis Ababa CMC Figa
Phone: ☎️ 0911231651/0930208889
https://t.me/keleb26. እለታዊ የመኖ አወሳሰድ በምን ይወሰናል?
መኖ ከተዘጋጀ በኋላ ለዶሮዎች በሚሰጥበት ወቅት በዶሮዎቹ ያለው ተበይነት ጥሩም መጥፎም ሊሆን ይችላል።
የዶሮዎች ዕለታዊ የመኖ ፍጆታ በሚከተሉት ጉዳዮች ይወሰናል።
1) የዶሮዎች እድሜ (Age of thebirds)
2) የዶሮ ዝርያ (Type of the birds)
3) የመኖው ጥራት እና አቀራረብ • መኖው ከአዘገጃጀት ጀምሮ እስከ ክምችት ጊዜ ድረስ በተገቢው ሁኔታ ካልተያዘ ለብልሽት ስለሚዳረግ የመኖው ተበይነት በጣም አጣራጣሪ ይሆናል።
• በዘመናዊ ዶሮ እርባታ ለለጫጩቶች እና ለእናት ዶሮዎች የሚሰጠው መኖ በቂና ንጽህናው የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
• ጫጩቶች እድገታቸው እየጨመረ ስለሚሄድ የሚሰጠው የመኖ መጠንበማናጂመንት ማኑዋሉ መሰረት በየሣምንቱ ወይም በየቀኑ
መጨመር ይኖርበታል:: • የሚሰጠውን መኖ ጫጩቶች በአግባቡእንዲመገቡት ለማድረግ መመገቢያው ላይ ያለውን መኖ
በየጊዜው ማገላበጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤ ማንኛውም ዶሮ አርቢ ይህንን ስራተከታትሎ መተግበርአለበት::
• ለጫጩቶች በየእለቱ የሚያስፈልጋቸውን የመኖ መጠን በማስላት በቀን 3 ጊዜ ከፋፍሎ መስጠትይቻላል። መኖውን በቀን ውስጥ በሚከተለው አኳኋን ከፋፍሎ መስጠት ይቻላል።
■ በጥዋቱ ከ12፡00–1፡ዐዐ ሰዓት
■ ረፋድ በ5፡ዐዐ ሰዓት
■ ከሰዓት በ1ዐ፡ዐዐ ሰዓት አካባቢ
• የዶሮዎች የመኖ አወሳሰድ በእድሜ፤ በዝርያ፤ በጤንነት፤ በእንቁላል ምርታቸው እና በክብደታቸውስለሚለያይ በቀን ማግኘት የሚገባቸውን የመኖ መጠን በመስጠት፤ ከመንጋው
ተመሳሳይ የክብደትመጠን እና ተክለ ቁመና የሌላቸውን ጫጩቶች (በእድገታቸው ቀጫጫና ደካማ የሆኑትን) ለብቻ
በማግለል በቂ መኖና ውሃ እንዲያገኙ በማድረግ እድገታቸው እንዲስተካከል ማድረግ ያስፈልጋል።
• ለዶሮዎች አሸዋሣ ድንጋዩችን መስጠቱ በጣም ጠቀሚታ አለው። ዶሮዎቹ በጥርሳቸው ምትክ ጠንካራ
ጡንቻ ያለው የምግብ መፍጫ አካል “መቋደሻ” አላቸው። የተስለቀጠው ማንኛውም ምግብ በዚህክፍል ተደቁሶ ስለሚያልፍ ምግቡን ለመደቆስ የሚረዳ ደግሞ ጠጠር ስለሆነ መቋደሻው ጠንካራ
ትናንሽ ጠጠሮችን መያዝ ያስፈልገዋል። አንድ ጊዜ ወደ መቋደሻው የገባው ጠጠር ተልዕኮውንሲያጠናቅቅ ማሙቶ ስለሚወጣ በሌላ አዲስ ጠጠር መተካት ይኖርበታል። https://t.me/keleb2
4. በአንዳንድ የመኖ ጥሬ እቃዎች የሚገኙና የዶሮ መኖን ጠቀሜታ የሚያውኩ ነገሮች (ጥንቃቄ የሚፈልጉ የመኖ አይነቶች)
የዶሮ መኖ በሚዘጋጅበት ወቅት በአንዳንድ የጥሬ እቃ አይነቶች የተለየ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ከነዚህ የጥሬ
እቃ አይነቶች የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ በውስጣቸው የያዙትም አዋኪ ንጥረ-ነገር እንደሚከተለው ይቀርባል፤ 1. የጎመን ዘር ፋጉሎ (Rape seed)
1.1. ግሉኮሲኖሌት
(Glucosinolates)፡ የታይሮይድ ግላንድን ስራ ያውካል።
1.2. ሙስታርድ ኦይል (Mustard oil)፡ መኖው ጣፋጭ እንዳይሆን ያርጋል።
1.3. ኢሩካ አሲድ (Eruca acid)፡
የመኖን አወሳሰድ እና መፈጨት ሂደትን ያውካል።
1.4. ታኒን (Tannin)፡ የገንቢ ንጥረ-ነገር መፈጨት ሂደትን ያውካል።
2. አኩሪ አተር (Soybeans)
2.1 ትሪፕሲን ኢንሂቢተር (trypsine inhibitor)፡ የገንቢ ንጥረ-ነገር መፈጨት ሂደትን ያውካል።
ይህንን ለመከላከል አኩሪ አተሩን
ከመፈጨቱ በፊት በመጠኑ መቁላት ያስፈልጋል።
3. የጥጥ ፋጉሎ (Cotton seed meal)
3.1 ጎሲፖል (Gossypol)፡ በዶሮዎች ሰውነት ውስጥ የብረት እና የገንቢ ንጥረ ነገር መዋሃድን ያውካል፡
https://t.me/keleb2
በ Kellb Animal Feeds የሚዘጋጅ የመኖ ዓይነት :-
🐔 የእንቁላል ጣይ መኖ (ከ17 ሳምንት ጀምሮ)
🐔 የቄብ መኖ (ከ11-16 ሳምንት)
🐥 የእንቁላል ጣይ አሳዳጊ መኖ (ከ5-10 ሳምንት)
🐣 የእንቁላል ጣይ ጫጩት መኖ (ከ1 ቀን እስከ 4 ሳምንት)
🐣 የስጋ ዶሮ ጀማሪ መኖ
🐥 የስጋ ዶሮ ኣሳዳጊ መኖ
🐓 የስጋ ዶሮ የመጨራሽ መኖ
🐄 የወተት ላም መኖ
🐄 የጊደር መኖ
🐐 የፍየል እና በግ መኖ
🐂 የስጋ ከብት ማደለብያ መኖ
💥 አድራሻችን :-አዲስ አበባ ሲኤምሲ ፊጋ
ስልክ:-
☎️ 0911231651/0930208889
በ Kellb Animal Feeds የሚዘጋጅ የመኖ ዓይነት :-
🐔 የእንቁላል ጣይ መኖ (ከ17 ሳምንት ጀምሮ)
🐔 የቄብ መኖ (ከ11-16 ሳምንት)
🐥 የእንቁላል ጣይ አሳዳጊ መኖ (ከ5-10 ሳምንት)
🐣 የእንቁላል ጣይ ጫጩት መኖ (ከ1 ቀን እስከ 4 ሳምንት)
🐣 የስጋ ዶሮ ጀማሪ መኖ
🐥 የስጋ ዶሮ ኣሳዳጊ መኖ
🐓 የስጋ ዶሮ የመጨራሽ መኖ
🐄 የወተት ላም መኖ
🐄 የጊደር መኖ
🐐 የፍየል እና በግ መኖ
🐂 የስጋ ከብት ማደለብያ መኖ
💥 አድራሻችን :-አዲስ አበባ ሲኤምሲ ፊጋ
ስልክ:-
☎️ 0911231651/0930208889
https://t.me/keleb2
#### ሰበር ዜና !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ለ አዳማና አከባቢዋ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አንቱታንና በእንስሳት አርቢዎች ተመራጭ እየሆነ የመጣውን ቀለብ የ እንስሳት መኖ ሁለተኛ ወኪሉን በ ቦሎ አቢሲኒያ ባንክ ጎን መክፈቱን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለውን መኖ በአንድ ቦታ ማግኘት ከፈለጉ መጥተው ይጎብኙን ።
ለበለጠ መረጃ 0916052621 ይደውሉ።
Kellb የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኢንተርፕራይዝ አገር አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የእንስሳት መኖዎችን በማምረት ላይ ይገኛል::
የምናመርታቸው መኖዎች ልዩ ልዩ ጥቅሞች
👉በቀላሉ በእንስሳት ሆድ ውስጥ መፈጨት(Palatablity)
👉በአጭር ጊዜ እንስሳትን ለውጤት ማብቃቱ(productivity)
👉ያለመባከኑ(absorbality)
👉በቀላሉ ያለመበላሸቱ(dryness)
የምናመርታቸው መኖዎች የምጥጥን ሁኔታና ይዘት
👉የምናመርታቸው መኖዎች ከ 10-15 ካላነሱ የተለያዩ የእህል እና የጥራጥሬ ምርቶች የተዘጋጀ(በቆሎ: አኩሪአተር: ቦሎቄ: ዘንጋዳ: ሩዝ: ኑግ ...)
👉እንዲሁም የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች ተገቢውን ምጥጥን እና ሳይንሳዊ ይዘቱን በጠበቀመልኩ በተገቢው ጥንቃቄ የተዘጋጁ
የእንስሳት የመኖ አጠቃቀም ሁኔታ
1.የእንቁላል ጣይ ዶሮ አመጋገብ
1.1 ከ1-26ቀን ዶሮ :- ስታርተር መኖ በቀን 0.7kg በአማካኝ
1.2 ከ27-70ቀን ዶሮ:- የጫጩት መኖ በቀን 1.5kg የፕሮቲን መጠን 20%
1.3 ከ71-112ቀን ዶሮ:- የቄብ ዶሮ መኖ በቀን 4.5kg የፕሮቲን መጠን 16.8%
1.4 ከ175-189ቀን ዶሮ:- የእንቁላል ጣይ ፌዝ(1) መኖ በቀን 110-120gram የፕሮቲን መጠን 17%
1.5 ከ190ቀን በላይ ዶሮ:- የእንቁላል ጣይ ፌዝ(2) መኖ በቀን 120gram የፕሮቲን መጠን 16.5%
2.የስጋ ዶሮ አመጋገብ
2.1 ከ1-21ቀን ዶሮ :- ስታርተር መኖ በቀን 450g በአማካኝ
2.2 ከ22ቀን በላይ ዶሮ :- የስጋ ዶሮ መኖ በቀን ከ2-3kg በአማካኝ
N.B የጫጩት መመገቢያ ለመጀመሪያወቹ ቀናት ዝርግ በሆነ ነገር መሰጠት አለበት::
3.የወተት ላም አመጋገብ
- ላሟ ከመታለቧ በፊት ድርቆሽ በቅድሚያ ሊሰጣት ይገባል
-ከድርቆሽ በኃላ የተመጣጠነ 1 K.g ምጥን መኖ እንደየ እድሜዋ እንዲሁም ዝርያ አይነት ሊሰጣት ይገባል::
4. የድልብ በሬ አመጋገብ
-በቅድሚያ ድርቆሽ(ሣር) ወይም በአካባቢው የሚገኝ ልላ ምግብ ከመኖው በፊት መሰጠት አለበት
- የተመጣጠነ መኖ በቀን የክብደቱን መጠን 3% መመገብ አለበት:: ለምሳሌ በሬው 800Kg ቢሆን የክብደቱ 3% ማለትም 24 Kg በቀን መመገብ አለበት ማለት ነው::
- ምንጊዜም ቢሆን ድርቆሽ ከመመገቢያው ማጣት የለበትም .
https://t.me/keleb2
የበግ/ፍየል መኖ
ሞቃታማ ምግብን በመጠቀም ለበጎች የምርት ስርዓቶችን ማዘጋጀት
ያለንን መኖ: አንጻራዊ ሚናዎችን እና አልሚ ንጥረ ነገሮችን መረዳትን ይጠይቃል::
በፋይበር የበለፀጉ ፣ አነስተኛ የፕሮቲን መኖዎች እና የሰብል ቅሪቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው
የእነዚህን ምግቦች አጠቃቀም ለማሻሻል ዓላማ ማድረግ ማቅረብ እና
የተመጣጠነ ምግብ ሚዛን መዛባትን ለማስተካከል ይገባል::
ተጨማሪዎች
👉 የኃይል አቅርቦትን ለመጨመር
ረቂቅ ተህዋሲያን “በከፍተኛ አቅርቦት” (መራጭ) ምግብ ወይም ኬሚካል ለማጉላት በመደባለቅ (ብዙውን ጊዜ ከዩሪያ ጋር) ማዘጋጀት ይቻላል።
ለበግና ፍየሎች ማይክሮቦች እና በጣም ውስን የሆኑት ንጥረ ነገሮች እንደ አሞኒያ ፣ሰልፈር እና ፎስፈረስ ለእንስሳው ፣ ማሟያ ፍላጎቶች ናቸው
የአመጋገብ ስርዓቶችን ለማዳበር መረጃን ማዛመድ አስፈላጊ ነው
ለሚፈለጉት የመመገቢያ ሀብቶች የአመጋገብ ባህሪዎች ላይ
እንደ ምርታማነቱ ዓላማ እና ተመን ላይ በመመርኮዝ አልሚ ምግቦች
በጥያቄ ውስጥ መግባት አለባቸው::
የኬሚካል ትንታኔዎች የመመገቢያ ሀብቶችን ለማቅረብ ካለው አቅም አንፃር እንደ ኃይል ፣ አሚኖ አሲዶች ፣ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት
ውጤታማ መሆን ጉልህ ሚና አለው.
#### ሰበር ዜና !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ለ አዳማና አከባቢዋ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አንቱታንና በእንስሳት አርቢዎች ተመራጭ እየሆነ የመጣውን ቀለብ የ እንስሳት መኖ ሁለተኛ ወኪሉን በ ቦሎ አቢሲኒያ ባንክ ጎን መክፈቱን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለውን መኖ በአንድ ቦታ ማግኘት ከፈለጉ መጥተው ይጎብኙን ።
