cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዜና ሊቨርፑል | ETHIO LFC

እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦ ____________________________________ ➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች. ➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ. ➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች. ➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም... ༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik | ❷⓪❷❹| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Show more
Advertising posts
58 289
Subscribers
-15824 hours
-3067 days
+3 30530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኤልዮት በ2008/9 የሜዳ ውጭ ማልያ 😍🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
12🔥 6👍 3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
😢 44😭 12👍 5🫡 4🤯 1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
ክሎፕ ዛሬ ብቻውን አንፊልድን ሲጎበኝ ታይቷል !💔 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
😭 75 6😢 6🫡 4🕊 2👍 1
ፔፕ ሊንደርስ ወደ ሬድ ቡል ሳልዝበርግ ! የአውስትራሊያው ክለብ ሬድ ቡል ሳልዝበርግ የክለባችን ምክትል አሰልጣኝ የሆነውን ፔፕ ሊንደርን በዚህ ክረምት ወደ ክለባቸው ማዘዋወር ይፈልጋሉ፤ፔፕ ሊንደርም የሳልዝበርግ ዝርዝር ውስጥም ቀዳማዊው ሰው ሆኖ ተገኝቷል። ምንጭ፦ [FABRIZIO ROMANO🥇] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
👍 5 1
🔻| በውድድር አመቱ መጨረሻ ከክለባችን ጋር የሚለያየው የክለባችን ምክትል አሰልጣኝ የሆኑትን ፔፕ ሊንደርስ የኦስትሪያው ክለብ ሳልዝበርግ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠር ይፈልጋል። [Fabrizio Romano] 🎖 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
👍 21 1🫡 1
| 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 የሀንጋሪ ብሄራዊ ቡድን ለዩሮ 2024 ዋንጫ የብሄራዊ ቡድን ስብስቧን ስታሳውቅ የክለባችን ተጫዋች የሆነው እና የብሔራዊ ቡድኑ አምበል የሆነው ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ስብስቡን እንዲቀላቀል ጥሪ ቀርቦለታል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
🆒 17👍 6🔥 3 1
🚨5000ሺ ተከታይ ያለው የቴሌግራም ቻናል በርካሽ ዋጋ ለመግዛት DM ➝ @yafajr
Show all...
አይመልስም አስቸኳይ ነገር ግጥሞኝ ነው
Show all...
✅ official የሀንጋሪ ብሄራዊ ቡድን ለዮሮ 2024 ዋንጫ ስብስቧን ስታሳውቅ ተጫዋች የሆነው ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ብሄራዊ ቡድኑን እንዲቀላቀል ጥሪ ቀርቦለታል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...