cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ZENA LIVERPOOL

እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦ ____________________________________ ➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች. ➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ. ➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች. ➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም... ༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik | ❷⓪❷❹| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Show more
Advertising posts
58 806
Subscribers
+23324 hours
+7507 days
+1 68330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ኮምሂን ኬልኸር በክረምቱ ሊቨርፑልን መልቀቅ ይፈልጋል ! የክለባችን 2ኛ ግብ ጠባቂ የሆነው አየርላንዳዊው ኢንተርናሽናል በዘንድሮ የውድድር አመት ብራዚላዊው ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከር ከተጎዳ በውሀላ የመጫወቻ ጊዜ ያገኘ ቢሆንም ከዚህ በውሀላ በሁለተኛ ግብጠባቂነት መቆየት ምርጫው አይደለም እናም በክረምቱ የመልቀቅ እድሉ ከፍተኛ ነው። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Show all...
😢 39👍 11🆒 2👏 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኤሪክ ቴንሀግ አርኔ ስሎት ወደ ሊቨርፑል መምጣት ያሳሰበው አይመስልም፦ 🗣||"ሰዎች ስለ ፌይኖርድ ከመጠን በላይ ግጥም ነበራቸው።በዚህ አመት ጸንተው ነበር ፣ ነገርግን ከፍተኛ አልነበሩም።ፒኤስቪ በሁሉም አከባቢ የተሻሉ ሁለት ክፍሎች አልነበሩም።" 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Show all...
😁 30👍 3 2😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
በ Mega Pari  ሲጫወቱ በ25% ዕለታዊ የገንዘብ ተመላሽ እስከ 25,000 ብር በላይ ያሸንፉ ‼️📣 Promo Code : ZENALIVERPOOL1 🎯አሁኑኑ ፈጥነው ይጫወቱ https://refpaiozdg.top/L?tag=d_3469796m_25437c_&site=3469796&ad=25437&r=registration
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 | ርያን ግራቨንበርክ :- ''በሚመጡት አመታት እዚህ ለመጫወት ተስፋ አደርጋለሁ'' ''አርኔ ስሎትን አናግሬዉ አላዉቅም ግን እሱ ማጥቃት ሚወድ አሰልጣኝ ነዉ.. ይሄ ለኔ ተስማሚ ነዉ ብለህ ታስባለህ ? እናያለን!'' 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
👍 23
Photo unavailableShow in Telegram
🚨| ሊቨርፑል ሉዊስ ዲያዝን ማቆየት ይፈልጋል ፤ ኮንትራቱ እስከ 2027 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ክለባችን ተጫዋቹን በዚህ ክረምት መሸጥ አይፈልጉም። [ Ben jacobs 🥇] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
👍 23🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
🚨OFFICIAL✅ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 2023/24 የዉድድር ዘመን የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ 11 ይፋ የተደረገ ሲሆን ከክለባችን ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ መካተት ችሏል። ᴡᴇʟʟ ᴅᴏɴᴇ ! 👏 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
👍 20 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
💸 Transfer Market የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ዋጋ ላይ ለውጥ አድርጓል: 📈 ዋጋቸው ላይ የተጨመረ : 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ጃሬል ኳንሳህ : +10 million euros (ዋጋ: 22 million euros) 🇦🇷 ማካሊስተር : +5 million euros (ዋጋ: 75 million euros) 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ጆ ጎሜዝ : +3 million euros (ዋጋ: 28 million euros) 🇮🇪 ኬልኸር: +2 million euros (ዋጋ: 20 million euros) 📉 ዋጋቸው የቀነሰ : 🇪🇬 ሞ ሳላህ : -10 million euros (Value: 55 million euros) 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿አንዲ ሮቤርሰን : -5 million euros (ዋጋ : 30 million euros) 🇧🇷 አሊሰን ቤከር -4 million euros (ዋጋ: 28 million euros) 🇳🇱 ቫን ዳይክ: -2 million euros (ዋጋ: 30 million euros) የተቀሩት ተጫዋቾች ዋጋቸው ላይ ምንም አይነት ለውጥ አልተደረገም። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Show all...
👍 25🔥 2 1
ከአንድ አመት በፊት ልክ በዚች ቀን ሮበርቶ ፈርሚኖ ፣ ጆርዳን ሄንደርሰን ፣ ጄምስ ሚልነር እና ፋቢንሆ ታቫሬዝ ለክለባችን የመጨረሻ ጨዋታቸዉን አደረጉ።💔 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Show all...
👍 19💔 11😭 3
Photo unavailableShow in Telegram
በ2023/24 የውድድር ዘመን ለሊቨርፑል የመደመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉ አዲስ ገቢ እና የአካዳሚ ተጫዋቾች.... - ሉክ ቻምበርስ - ጄደን ዳንስ - ዋታሩ ኢንዶ - ሬያን ግራቨንበርግ - አሌክስስ ማካሊስተር - ጄምስ ማኮኔል - ሉዊስ ኩማስ - ማቱስ ሙሶሎውስኪ - ትሬይ ኒዮን - ጃሬል ኳንሳህ - ካሉም ስካኖል - ዶሚኒክ ሶቦዝላይ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Show all...
👍 19🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
በ2023/24 የውድድር ዘመን ለሊቨርፑል የመደመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉ አዲስ ገቢ እና የአካዳሚ ተጫዋቾች.... - ሉክ ቻምበርስ - ጄደን ዳንስ - ዋታሩ ኢንዶ - ሬያን ግራቨንበርግ - አሌክስስ ማካሊስተር - ጄምስ ማኮኔል - ሉዊስ ኩማስ - ማቱስ ሙሶሎውስኪ - ትሬይ ኒዮን - ጃሬል ኳንሳህ - ካሉም ስካኖል - ዶሚኒክ ሶቦዝላይ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Show all...