cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ውብ አይናማው

Advertising posts
242
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
💜 ከሰሃቦች አንዱ ወንጀለኛ ሆኖ ልቡ እና ዱንያ ሁሉ ስትጠብበት ወደ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ውሰዱኝ ይል ነበር ። ሲጨንቅህ ፣ ልብህም ሆነ ዱንያህ ስትጠብብህ በርሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዛ ። ውጤቱ ያረካሃል ።      📿 ‏اللهم صلِّ على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمدٍ ، كما صليت على سيدنا إبراهيم وعلى آل سيدنا إبراهيم ، إنَّك حميدٌ مجيد       🥀ጁሙዐ ሙባረክ 🥀 https://t.me/mneyuredulahe
Show all...
﴿ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا ﴾ « القارئ الشيخ علي الحذيفي - - سورة الأحزاب » https://t.me/kahtyin https://t.me/kahtyin
Show all...
القارئ_الشيخ_علي_الحذيفي[email protected]0.59 KB
00:44
Video unavailableShow in Telegram
1.54 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🌱ህይወት የደቂቃወችና ሰዓታቶች ስብስብ ናት። ነቃ እያልን ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም https://t.me/sufiyahlesuna
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🍂ከአላህ ውጭ ማንንም አትለምን አላህ እኮ ሲሰጥህ ያብቀቃሀል!!! __ ኢማም ዐሊይ(كرم الله وجهه) 💧በዱዐ እና በዚክር እየተዋወስን። https://t.me/mneyuredulahe
Show all...
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ይህ አይነቱ የሲህር ዙልም በቤተሰብ ላይ ሲደርስ ክፋኛ ያማል። ምልክቶቻቸው 1.ሁሌ ሀዘን ይሰማቸዋል 2.ውስጣቸው ደስታን ታጣለች 3.ደስታን ቢያገኙ ቅፅበታዊ ሀዘኑ ደግም የሚያም የሚሰነብት ይሆናል 4.በራሳቸው በጣም ያዝናሉ ይበሳጫሉ! 5.ሞትን ይመኛሉ! 6.በስቃይ እንዲህ በቪድዮ ላይ እንዳለው ህመም ገልጭ እልቅጫ ይጮሀሉ! ምክንያታቸው ግን አይታወቅም። አሏህም ከሲህርና ሷሂሮች ሸር ይጠብቀን! ይህ ቪድዮ ለማስተማርያነት ብቻ ቀረበ 👉 https://t.me/Wib_Aynmaw
Show all...
2.37 MB
Watch "መደዴ አዲስመንዙማ#ማዲህ-ሱደይስማስረሻ በቅርብ ቀን በ ||አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ይጠብቁን on YouTube https://youtu.be/CefItssnz_A
Show all...
መደዴ ||አዲስመንዙማ#ማዲህ-ሱደይስማስረሻ ||በቅርብ ቀን በ ||አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ይጠብቁን@alfarukmultimediaproduction

00:25
Video unavailableShow in Telegram
4.11 MB
Show all...
ካሀተይን✌🏼የየቲሞች መርጃ ማህበር

ይህ ጀመዐ የየቲሞች መርጃ ማህበር ሲሆን የተወሰኑ እውነታዎች 👉🏻 የኛዉዱ ነቢ ሰ.ዐ.ወ😍😍 በግማሽ ቴምር ቢሆን እንኳን ከእሳት ሽሹ ብለዉናል። 👉🏻የቲሞችን የረዳ እንደነዚህ✌️ጣቶች ነን ጀነት ዉስጥ ብለዉናል የኛ ሙስጠፋሰ.ዐ.ወ😍😍። 👉🏻ለበጎነት መስፈርት የለውም!! የመወያያ ጉሩፖችን 👇🏻

https://t.me/kahtyin

ለመረጃ 📞0973394685

00:58
Video unavailableShow in Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Join sher🙏🙏 https://t.me/Wib_Aynmaw https://t.me/Wib_Aynmaw
Show all...
4.42 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.