⛰HMSA Medi@🏔
Open in Telegram
ይህ ቻናል የሙስሊም ተማሪዎች ድምፅ ነው!! ꧁﷽꧂ ባለንበት ተጨባጭ በተለያዩ ረዕሰ ጉዳዮች ላይ እንመካከራለ እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ፁሁፎችን አቅርበናል በአላህ ፍቃድ ከዚህ በኋላም ይቀጥላል። # ተከታታይ ታሪኮች # የመፅሀፍ ግብዣ # የጥያቄ ውድድር # የጀምዓው መልዕክት # የውይይት ረዕሶች የመሳሰሉት በዚህ ቻናል ይለቀቃል ለውይይት→https://t.me/HiraMuslimstudent
Show more531
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-1230 days
Posts Archive
531
Repost from ⛰HMSA Medi@🏔
ጁምዓ✨
==============
1) «አላህ ዘንድ ከሶላቶች ሁሉ በላጩ - የጁምዓ ቀን የሱብሂ ሶላት በጀምኣ።»
ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📔ሶሂሁል-ጃሚዕ 1119
2) «አላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ በላጭ ቀን "ጁምዓ" ቀን ነው።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ 📔ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1503)
3) «በጁምዓ ቀን እኔ ላይ አብዝታችሁ ሶለዋት አውርዱ ፣በእኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደን ሰው "አላህ በርሱ ላይ አስር ሶለዋት ያወርድለታል"።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ 📔ሶሒሁል ጃሚዕ (1209)
T.me/hiraeslamicmidea
531
Repost from ⛰HMSA Medi@🏔
+9
ዛሬ ደግሞ ጎበዝ ሴት ላስተዋውቃቹ!
የእጅ ጥበቧ ይለይባችሇል የምሬን ነው😊
ስራዎቿን አይታችሁ መስክሩ
ቴሌግራም፦ @hanicrafts
ኢንስታግራም ፦ @haniyaannn
ቲክቶክ፦ @haniyaannn
ስልክ፦ 0953297321
Packaging 📦 የወረቀት ዘንቢል ፏ አድርጋ ትሰራላችሇለች!
531
Repost from ⛰HMSA Medi@🏔
@RIWAYAdesignn 🎁
ቆንጆ የሴቶች አልባሳትን ስትፈልጉ #RIWAYA አለችላችሁ✨
ብትፈልጉ በትእዛዝ ማሰራትም ትችላላችሁ!
👗አባያ
👗ጋዋን
👗ሌሎችንም በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ!
#ጀግና ሙስሊም ሴት ናት እናበረታታት
0924476770
0934145477
531
Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatuh
የፊታችን እሁድ ጠዋት 3:00 ሂራዕ (መዲሽ ት/ቤት) የእንኳን ደህና መጣችሁና ዳዕዋ ፕሮግራም ሳባ መስጂድ አዘጋጅቷል።
አዲስ አበባ ያላችሁ እንድትገኙልን በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን!
©የመዲሽ ትንታጎች
531
ይታለፋል!
አማራጭ እንደሌለኝ ሳውቅ በረታሁኝ፣
ብቻዬን እነደሆንኩ ስመለከት ለራሴ ቆምኩኝ፣
ከረቢ ውጪ ማንም ሊደርስልኝ እንደማይመጣ ተረዳሁኝና መመኪያዬንም እሱን አደረግኩ!😊
አላህ ያግዘን😘
✍ሂራዕ
531
قَالَ لَا تَخَافُ إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَى(سورة طه - الآية 46) ታዲያ የምን መፍራት ነው!?
